ትዝታሽን ለእኔ ትዝታዬን ለአንቺ❤

Description
ለ ግጥም አፍቃሪያን ብቻ
►ፍቅርሽ ነው ግጥሜ😘
►ግጥሞች😍
►የፍቅር ደብዳቤ📝📨
►የፍቅር ጥቅሶች
ብቻ ፍቅር ብቻ❤


Cross keflgacu👇👇
@hanunita7
@lieltya
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago

3 weeks, 3 days ago
4 weeks ago

ሚኪያስ ፈይሳ
ትረካ ጆ😉

1 month ago

ናፍቆትሽ ገና ከጅምሩ ሲገርፈኝ እያሮጠ🏃
ካንቺ💙ደጃፍ ሲመልሰኝ ያስገባኛል
ልብሽ ምንም ሳይል እያቀፈኝ💗

በልብሽ👩‍❤️‍👨 በልቤ💞 ያለው ፍቅር🤌

ፅናቱ ነው ስንት ዘመን የሚያሻግር🥰
ሳናውቀው ስንገኝ አጥፍተን😔

መለሰን ወደ ቤት ፍቅራችን❤️

እኔ ካንቺ👸 አንቺ ደሞ ከኔ ሌላ🫅

ማን አለ እሲኪ ሚሆነን ከለላ
ምን ቢሄድ ምን ቢመጣ አውቀዋለሁ

አንቺን ብቻ ነው እኔማ ምወደው🥰🥰

2 months ago
2 months ago

❤️❤️

2 months, 2 weeks ago

ፍቅር ይቅር አልሺኝ
ይቅር ታ ጠየቅሺኝ
እሺ እናት አልኩሽ
የዛኔው  ናፈኩሽ
እኔ ሞኙ አመንኩሽ
ዛሬም ተቀበልኩሽ
ፍቅር ይቅር አይበልክ ቅር
ብለሺኝ አልነበር
ልቤን ከፈተሽ ገብተሽ
አልነበር ይወጣሽ
ነይ ተመለሺ የኔ አበባ
በከፈትሽው ልቤ ሌላ እንዳይገባ

።።።።።።።።።።። jo

3 months, 2 weeks ago
4 months, 2 weeks ago

አትተውም እንደ ዘበት
በቀላሉ አትረሳም?

አስማት አለ ከንፈሯ ላይ
ድግምት ነው በሷ መሳም?

JoJo Alex

5 months, 3 weeks ago

።።።።።የኔ።።።።።

ካጣውሽ ነው ያገኘሁሽ
ሰማይ ሆነሽ ነው ምድር ያልኩሽ
ትላንት ያልታየን ፍቅር ዛሬ ከየት መጣ
ከየድሽ ወዲ ከልብ ግርጌ እንዴት ወጣ
ግራ ገባኝ እንዴት ልቤን ልብ አላልኩም
እንዴትስ ትላንት ፍቅሬን አላኩም
ለምን ገባኝ ሳጣሽ ሄደሽ
ደሞም ዛሬ ያታለኛል ብሎኝ አለሽ
እውነት ነው
አለሽ  ልጠብቅሽ ሰማይ አይደለሽም
ደመና  ሆነሽ በዝናብ መልክ አትመለሽም
የናፈቀሽ ልቤን በፍቅር አትክሽም
ውብ ከንፈርሽን አልስምሽም
መጣለሁ በይኝ
ጠበቃለሁ አመት ወራትን ረስቼ
ውብ ግጥሞችን እፅፍለሁ ስምሽን አንስቼ
እራሳለሁኝ መሄድሽን
ከዳበስኩት ውብ ፊትሽን
ትመጫለሽ አደል እናት
የኔን አለም ልታፈኪያት
አይኖችሽ ላይ እንደድሮ ውበት አለ
ፈገግታሽስ ስንቱን አዳም አታለለ
ነይ ናፍቆቴ የኔ አበባ የልቤ ምት
ድረሺና ከስራቴ ከናፍቆትሽ አርጊኝ ፍትት

.....

5 months, 3 weeks ago

።።።።።አንዴ ስሜን ጥሪ።።።።።።

ዛሬ ላይ ከቆምሽበት ስሜን ብትጠሪ
አደምጥሽ ይሆናል እሰማሽ ይሆናል አትጠራጠሪ
ዛሬ ላይ ከጎኔ ብዙም ሳትርቂ አለሁ ብትይማ
እመጣ ነበር አቅፍሽም ነበረ ቅንጣት ሳላቅማማ
በትላንት ጥፋት ከኔ ከምትርቂ
ልቤ ይናፍቅሻል ከ እኔ ታረቂ
ሀሳብሽ ከሌላ ቢሆን ለግዚያት ግድም አለንበረኝ
ረቂቁ ልብሽ ፍቅርሽ ትግስት ሆኖ በፅናት አቆየኝ
አውቀዋለሁኛ የፍራት እይታ ፍቅር የሞላበት
በጥልቅ ህመም ውስጥ ተስፍ የታየበት
ትላንትን አስተዋሽ ዛሬ ፍቅርን ሰሪ
በነገ ህልሜ ውስጥ ስጦታዬ የሆንሽ ከላይ ከፈጣሪ
ይሄን አድምጪና ሁሉንም ተይና አንዴ ስሜን ጥሪ
የልብ አፍቃሪሽን ለልብሽ አቅርቢ መጥፎ ትላንትሽን ከዛሬ አባሪ
እናት ልጠብቅሽ ብዙም አታስቁሚኝ
ለ አካሌ ቀርበሽ ዝምም አትበይኝ
አንዴ ስሜን ጥሪ አለሁኝ ልበለሽ
ህልም ፍቅር አለም ሁሉንም ልሁንሽ

.....

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 3 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago