???? ???????? ( ??? ?????) إِبْنُ مٌحَمَدْ أَبُو أَسِيا

Description
የቢድኣ ሰዎች ደዕዋቸው እንደፊኛ ነው ይነፋ ይነፋ እና ትልቅ ይመስላል ነገር ግን የሱና መርፌ ያገኘው ጊዜ ቧ ብሉ ይፈነዳል
ሸይክ ሙቅቢል
የቴሌግራም ቻናል
@IBNUMOHAMMEDABUASIYA
ግሩፕ
@IBNUMOHAMMEDABUASIYAGROUP
የዩትዩብ ቻናል
https://youtube.com/channel/UCk6982ep6QtWE7SHm4B3cbw
Advertising
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago

1 year, 2 months ago

?በጣም ጣፋጭ ሙሃደሯ

የሸይኻችን ሸይኽ አብዲልሀሚድ ደረሳ በሆነው ኡስታዝ ሰይፈዲን አሏህ ይጠብቃቸው

ቦታው
**በወላይታ በኦቶና ጤና ከምፓስ የሜዲሲን ተማሪዎች ምርቃት በማስመልከት የተሰጠ መካሪና ገሳጭ ምክር

የሸይኽ አ/ሀሚድ ተማሪ መሆኑ ደዕዋውን አድምጠው ይመስክሩ

ማየት ማመን
ጥቅል የሆነ ሁላቀፍ ምክር**
https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYA/2228

1 year, 2 months ago

ትንሽ ስለ ሸይኽ ሑሰይን አስ’ስልጢ!
======>

↪️ ሸይኽ ሑሰይን አስ-ስልጢ ማን ናቸው? [ስለ ተከበሩ ሸይኽ ዶ.ር ሑሰይን አስ’ስልጢ አላህ ይጠብቃቸውና በአጭሩ የህይወት ታሪካቸው ተዳስሷል።]

?الاستاذ شاكر بن سلطان حفظه الله
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን አላህ ይጠብቀው

??? ጆይን ብለው ይከታተሉ
https://t.me/+w-uAkEZwibVlNzM8

?⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣⇣
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy
https://t.me/AbuYehyaAselefy

1 year, 2 months ago

ታላቅ የዳውዋ ፕሮግራም
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ!

እነሆ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 26/2016  በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በታች አዳዘር ቀበሌ በአቢቴ መስጂድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል
የዕለቱተጋባዥእንግዶች :–                                     
  1. ታላቁ አሊም ሸይኽ አ/ሀሚድ ያሲን አለተሚ(ሀፊዘሁሏህ)             
**2.ኡስታዝ ሰይፈዲን ሳኒ (ሀፊዘሁሏህ) 

3· ኡስታዝ በህረዲን አወል (ሀፊዘሁሏህ)**

  በመሆኑም በአሏህ ፍቃድ  ፕሮግራማችን የሚጀምረው ከጠዋቱ 3:ዐዐ ሰዓት ስለሆነ አይደለም መቅረት ማርፈድም ያስቆጫል።
      ሼር

            ሼር
   ባረከሏሁ ፊኩም!!!
https://t.me/abdulham/2059

Telegram

"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

ታላቅ የዳውዋ ፕሮግራም  አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ!    እነሆ የፊታችን ቅዳሜ መስከረም 26/2016  በምስራቅ አዘርነት በርበሬ ወረዳ በታች አዳዘር ቀበሌ በአቢቴ መስጂድ ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቅዎታል      የዕለቱተጋባዥእንግዶች :–                                        1. ታላቁ አሊም ሸይኽ አ/ሀሚድ ያሲን አለተሚ(ሀፊዘሁሏህ)        …

1 year, 3 months ago

አስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ

ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን

የኪታቡ ስም :- አላኢላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ
የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ_ሸይኽ አቡ አብድል ሀሊም አብድል ሀሚድ ቢን ያሲን አል_ለተሚይ አስ_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏህ
የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል

የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ ኢለላህ ዙሪያ አጠቃላይ በነህው በሰርፍ በበላጋ በቁርዓን በሃዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ታጭቋል

አል ሃቁል አውከድን ያልቀራችሁ እና ያልጨረሳችሁ በግዜ ጨርሱ !!

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን !!!

https://t.me/abdulham/2044

Telegram

"የሸይኽ ዐብዱልሐሚድ አል–ለተሚይ" ትምህርቶች ቻናል [THE OFFICIAL CHANNEL OF SHAYKH ABDULHAMID LATAMO]

አስደሳች ዜና ----- ታላቅ ብስራት ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ =========================    ሶስተኛ አዲስ ኪታብ በቅርብ ቀን የኪታቡ ስም :- አላኢላህ ፊ መካነቲ ላኢላሃ ኢለላህ የኪታቡ አዘጋጅ :- ፈዲለቱ አሽ\_ሸይኽ አቡ አብድል ሀሊም አብድል ሀሚድ ቢን ያሲን አል\_ለተሚይ አስ\_ሰለፊይ ሀፊዘሁሏህ የኪታቡ ብዛት :- ሁለት ሙጀለድ ይሆናል ተብሎ ይገመታል የኪታቡ ይዘት :- በላኢላሃ…

1 year, 3 months ago

#አዲስ ሙሓዶራ
    ≡≡≡≡≡≡≡≡≡

?በትኩረት ይደመጥ?
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

?ርዕስ፡-
??? " التقليد الأعمى  ومضاره  فى الأمة "
" ጭፍን ተከታይነት በኡማው ላይ ያለው አደጋ "
በሚል

??*?ዶ/ር ሸይኽ ሁሴይን ሙሀመድ አስ'ስልጢ* ሃፊዘሁሏህ

? አል-ኢስላሕ መድረሳ

? እለተ እሁድ  በቀን 21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።

↪️ በቁርኣን እና በሐዲስ እንዲሁም በቀደምት ብርቅዬ የኢስላም ልጆች/ሰለፎች መንገድ መረጃ ሲመጣልን የእከለ ሸይኽ እንድህ ብሏል እያልን ትክክለኛ መረጃን ላለመቀበል የምናደርገው ማጭበርበር ጭፍን ተከታይነት ነው።

↪️ አሁን ላይ ሀቅን እንዳንቀበል የአብዛኞቻችንን ጤናማ አመለካከት/አቅል ዝግት ያደረገው ትልቁ በሽታ።

↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን ሁሌም ራሳችንን እንፈትሽ !!!

↪️ ጭፍን ተከታይ እንዳንሆን የኡለሞች ትልቅ የአደራ መልዕክት አለበት።

እንጠንቀቅ !!!

↪️በትኩረት 
? ??? ጥ።

*⤵️
?  *ይ--ደ-መ--ጥ-።

https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYA

1 year, 3 months ago

#አዲስ ሙሓዶራ
    ≡≡≡≡≡≡≡≡≡

?በትኩረት ይደመጥ?
≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡≡

?ርዕስ፡-
???
" الأمر بالمعروف والنهي عن المنكر "
" በመልካም ማዘዝ ከመጥፎ መከልከል
"በሚል

???ውዱ ኡስታዛችን ኡስታዝ  ሻኪር ሱልጧን ሃፊዘሁሏህ

? አል-ኢስላሕ መድረሳ

? እለተ እሁድ  በቀን21/12/2015 በወሳኝ ርዕስ ዙሪያ የተሰጠ ሁላችንም ልናዳምጠውና ልንጠቀምበት የሚገባ ታላቅ ምክር ነው።

↪️በትኩረት 
? ??? ጥ።

*⤵️
?  *ይ--ደ-መ--ጥ-።

https://t.me/IBNUMOHAMMEDABUASIYA

1 year, 4 months ago

*?*??
?የአቡበከር** አህመድን በክርስቲያኖችና በሙስሊሞች መካከል ውዴታ ከድሮ ጀምሮ የነበረ ነው የሚለውን ቅጥፈቱን ማጋለጥ!

?በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።

?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)

? https://t.me/shakirsultan

1 year, 4 months ago

ሙብተዲዕን ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ይነሳበታል ።

قال محمد بن النضر الحارثي – رحمه الله – :

" من أصغى سمعه إلى صاحب بدعة، وهو يعلم أنه صاحب بدعة، نزعت منه العصمة، ووكل إلى نفسه ".

الإبانة (471)

?መሐመድ ኢብኑ ነድር አል ሓሪሲ – ረሒመሁላሁ – የተባለ ዓሊም እንዲህ ይላል : –

" ወደ ቢዳዓ ባለቤት የቢዳዓ ባልተቤት መሆኑን እያወቀ ጆሮውን ሰጥቶ ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ከሱ ላይ ይነሳል ። ወደራሱም ይጠጋል "።

↪️ አብዛኛዎች ሰለፍዮች ከቢዳዓ ባልተቤቶች መራቅ ሲባል በአካል አለመገናኘት ብቻ ይመስላቸዋል ። ይህ ትልቅ ስህተት ነው ። ከሙብተዲዕ መራቅ ሲባል በአካል መራቅን ፣ ትምህርቶቹን በማንኛውም መንገድ አለማዳመጥን ፣ ፁሑፎቹን አለማንበብን ፣ ከግሩፑም ይሁን ከቻናሉ መራቅን ያካትታል ።
ይሁን እንጂ ብዙ ሰለፍዮች የቢዳዓ ባልተቤቶች ናቸው ብለው የሀገራችን ዑለሞች ያስጠነቀቁዋቸውን ሰዎች ቻናል ተቀላቅለው የተለያዩ ፁሑፎችን ሲያነቡና ድምፆችንም ሲሰሙ ይታያል ለምን ሲባሉ ምን እንደሚል ለመስማት ነው ይላሉ !!!!!! ። ይህ ፍፁም የተሳሳተ ሀሳብ ነው ። ምክንያቱም ሀገራችን ውስጥ ያሉ ሙኻሊፎች የሚያሰራጩዋቸው ሹብሀዎች እራሳቸው ከትክክለኛ አቋም እንዲንሸራተቱ ያደረጉዋቸው ሹብሀዎች ናቸው ። በመሆኑም በፍፁም ለእንደዚህ አይነት የሸይጣን ጉትጎታ መንገድ መክፈት አያስፈልግም ። በመረጃ ያወቅነውን ዐቂዳና ሚንሀጃችን ካፒታላችን ነውና እንጠብቀው ።

https://t.me/bahruteka

Telegram

ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka

***✅*** ሙብተዲዕን ያዳመጠ የአላህ ጥበቃ ይነሳበታል ።
1 year, 5 months ago

ሙሀረም ወር አላህ ካከበራቸው ከአራቱ ወራት አንዱ ወር ነው ይህም ወር አሁን ያለንበት ወር ነው በዚሁ ወር ነበር ነቢዩ ሙሳ ዓለይሂ ሰላም ከአርባ አመት ዱዓቸው ቦሃላ ነፃ የወጡት ለዚህ ወር እስልምና ትልቅ ክብር ይሰጠዋል ። በዚህ ወር ከተደነገጉት መሃል ቀን ዘጠኝና አስርን ወይም አስርን እና አስራ አንድን መፆም ነው ። ይህ ፆም የአንድ አመት ወንጀልን ያስምራል ።

ለሙሀረም ፆም ሰለፎቻችን ጥቅሙን ስለሚያውቁት በጣም ይጠነቀቁት እና ይጠባበቁት ነበር ከእነዚህም መሃል

" ኢማሙ ዙህሪይ በመንገድ ላይ መንገደኛ ሆነው ሳለ አሹራዕን ይፆሙ ነበር ከዛም እንዲህ ተባሉ ግዴታ በሆነው ረመዳን ላይ መንገደኛ ስትሆን አትፆምም ነበር ትበላ ነበር አሁን ደሞ ግዴታ ባልሆነው መንገደኛ ሆነህ ትፆማለህ ? እሳቸውም እንዲህ ብለው መለሱ :- ረመዳን ላይ የበላ ሌላ ቀን ምትክ አለው ሌላ ቀን መፆም ይችላል አሹራዕ ግን ምትክ ዬለውም ካለፈ አለፈ ነው ። "
[سير أعلام النبلاء (٥ /٣٤٢)]

ውዱ ነቢይም እንዲህ ብሏል :-

**(أفضل الصيام بعد رمضان شهر الله المحرم)

ከረመዳን ቀጥሎ በላጭ ፆም የአላህ የተከበረው የሙሀረም ወር ፆም ነው ።** [ ሙስሊም ዘግበውታል]

ይህን ሃዲስ ይዘው የሃዲሱ መልዕክት ሙሀረምን ወሩን ሙሉ መፆም ነው ያሉም አሉ ።

አሹራዕ ቀን ፆምን ትቶ ሌላ ነገር ከመስራት መፆም ተወዳጅ ነው ።
ስለዚህ እኛም አላህ ያደርሰን ዘንድ ዱዓዕ እያደረግን እንጠብቀው ። ውዱ ነቢይ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም አላህ እስከ መጪው አመት ካደረሰኝ ዘጠነኛዋንም ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር ። እኛም አላህ ካደረሰን እንፁመው ።

═════ ❁✿❁ ══════
አቡ ሙስዓብ
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!
https://t.me/Jebrilsultan

Telegram

አቡ ሙስዐብ & ሙሀመድ ሰልማን

***✔️*** ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!!

•
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago