ATC UEE PREPARATION

Description
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months, 1 week ago
ATC UEE PREPARATION
2 months, 1 week ago
ATC UEE PREPARATION
2 months, 1 week ago
ATC UEE PREPARATION
5 months ago
[#HawassaUniversity](?q=%23HawassaUniversity)

#HawassaUniversity

የጥሪ ማስታወቂያ

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም በመደበኛ የዲግሪ ፕሮግራም አዲስ የተመደባችሁ ተማሪዎች   የምዝገባ  ጊዜ ኀዳር 09-10/2017 ዓ.ም መሆኑን ይገልጻል፡፡

የምዝገባ ቦታ፦
• የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ
• የማህበራዊ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት

ማሳሰቢያ፤
ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ሲመጡ የሚከተሉትን ይዘው መምጣት ይጠበቅባችኋል፡፡
• የ12ኛ ክፍል ፈተና ማጠቃለያ ፈተና ውጤት ዋናውና ኮፒው፣
• ከ9ኛ-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
• አራት ጉርድ ፎቶግራፍ፣
• አንሶላ፣ ብርድ ልብስ እና ትራስ ጨርቅ፣
• የስፖርት ትጥቅ

ማሳሰቢያ:-

ከተጠቀሰው ቀን በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን በጥብቅ እናሳውቃለን፡፡

የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ጽ/ቤት

ለዘንድሮ ፍሬሽማን ተማሪዎች ?
https://t.me/atc_news/25985

ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

5 months ago
**የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ምደባ ይፋ …

የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ምደባ ይፋ ተደረገ

በ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስደው ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ዩኒቨርስቲዎች የREMEDIAL ፕሮግራም ለመከታተል የሚያስችል ማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ተደርጓል።

በዚህም መሰረት ተማሪዎች ከዛሬ ጀምሮ ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባቸውን ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል።

ስለዚህም ተማሪዎች፡-
Website: https://placement.ethernet.edu.et
Telegram: https://t.me/moestudentbot ላይ ምደባውን መመልከት ይችላሉ ተብሏል፡፡

ተማሪዎች ተቋማት በሚያስተላልፉት ጥሪ መሰረት የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።

የሪሜዲያል ቲቶርያል ለምትፈልጉ ?
https://t.me/ATC_EUEE/90

ለጥቆማ ? @atc_newsbot
➡️ https://t.me/atc_news

5 months, 1 week ago

?እየተዝናናቹህ ብዙ የህይወት ልምድ የምታገኙበት ምርጥ ፖድካስት ልጋብዛቹህ

ይህ ሰው እናቱ በልጅነቱ አሜሪካ ሄዳ ከአያቱ ጋር በቅንጦት ያደገ ሲሆን እስከ 12 ኢትዮጵያ ውስጥ ከተማረ በኋላ የኮሌጅ ትምህርቱን የአሜሪካ ስኮላርሺፕ በማግኘት ተምሯል። የአሜሪካን ወታደር ሆኖም ብዙ መልካም ትውስታዎች አሳልፏል።ከውትድርና ህይወት በኋላም በፍቅር ታውሮ ካናዳ ድረስ በመሄድ የህይወት ጥልፍልፍ ውስጥ ገብቷል። ከካናዳ ህይወቱ መልስ አሜሪካ ላይ ከማይሆኑ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሆኖ ወንጀል ውስጥ በመግባቱ(ዕፅ ዝውውር) በኛ አቆጣጠር 1997 ላይ ከአሜሪካ deport ተደርጓል።<የዚህ ስህተት ፀፀት ከፊቱ ይነበባል?>

??ከአሜሪካ deport ከተደረገ ከ20 ምናምን አመታት በኋላ አሁንም ድረስ የአሜሪካ ወታደር ሲሰደብ ወይም የአሜሪካ ሰንደቅ ዓላማ ክብሩ ዝቅ ሲል ያመዋል።

ይህ ሰው አሜሪካ ላይ በአፍላ እድሜው ከዝነኞች ጋር እስከ ጥግ ተቀራርቧል።ጀርመን ላይ የአሜሪካ ወታደር ሆኖ ብዙ ቆይቷል። ኳታር በረሃ ላይ ሳዳምን ለመጣል ዘምቷል።ሳዑዲ ላይ በሳዑዲ ህግ እርምጃ ሲወሰድ ቆሞ አይቷል። አምስተርዳም ከተማ ላይ በአጭሩም ቢሆን ፏ ብሏል።ካናዳ አግብቶ ወልዶ ኋላም ተፋቶ ህይወትን አይቷል።

? ይህ ሰው ያሳለፋቸውን ታሪኮች የሚተርክበት መንገድ እጅጉን ማራኪ ሲሆን ሲበዛ ግልፅ እና ተጫዋች ነው።

የዚህ የ69 ዓመት ሰው ታሪክ ለወጣቶች በተለይም ውጭ ሀገር ለምትሄዱ ሰዎች በብዙ አስተማሪ ነው።

በመጨረሻም እንዲህ ተብሎ ተጠየቀ....ምክር ምከር ብትባል የምትመክረው ምክር ምንድነው?

? ለጊዜው የከፋ ነገር ቢሆንም ቤተሰቦችህንም የሚያስከፋ ቢሆንም Be honest ከሁሉም ነገር በላይ እውነታውን ተናገር።

? ያለህን ነገር ስጥ። እንደ መስጠት ጥሩ ነገር የለም። ምክርም ይሁን ያለህን አንድ ዳቦ ማካፈል ይሁን ስጥ።

? በቀን ውስጥ ቢያንስ አንድ ሰው ለማሳቅ(ደስተኛ ለማድረግ) ሞክር።

? ከሰው የተቀበላችሁትን እቃ እንደነበረው አድርጋቹህ መልሱ። አታቆዩት።

ሙሉ ፖድካስቱን ለመስማት ?
https://youtu.be/qIODzbIMq5o?feature=shared

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago