Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

👉Comparative Religion👈

Description
ይህ ቻናል ሙስሊም ባልሆኑ አካለት እሥልምና ላይ ለሚነሱ ጥያቄዎች ንፅፅራዊ ምላሾችን የሚሰጥ ነው።

የመጽሐፉ ባለቤቶች ሆይ! በእኛና በእናንተ መካከል ትክክል ወደ ኾነች ቃል ኑ፡፡ (እርሷም) አላህን እንጅ ሌላን ላንገዛ፣ በርሱም ምንንም ላናጋራ፣ ከፊላችንም ከፊሉን ከአላህ ሌላ አማልክት አድርጎ ላይይዝ ነው፤ በላቸው፡፡ እምቢ ቢሉም፡- እኛ ሙስሊሞች መኾናችንን መስክሩ በሏቸው፡፡ (64)
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago

4 days, 2 hours ago

ሙስሊም ያልሆኑ ምሑራን ስለነቢዩ
ሙሐመድ

ዋሽንግተን ኧርቪንግ
(አሜሪካዊ ደራሲ፣ የሕይወት ታሪክ ጸሐፊ እና የታሪክ ተመራማሪ)

«(ሙሐመድ) በግላዊ ግንኙነቱ ፍትሐዊ ነበር። ወዳጆችንም እንግዶችንም፣ ሐብታሞችንም ድሆችንም፣ ጠንካሮችንም ደካሞችንም በእኩል ዓይን ያይ ነበር። ተራው ሕዝብ በወዳጃዊ አቀራረቡ እና በአዳማጭነቱ ይወደው ነበር። ወታደራዊ ስኬቶቹ ትዕቢትን እና አጓጉል ጀብደኝነትን አላስከተሉበትም። ለራስ ወዳድ ዓላማ የተካሄዱ ቢሆኑ ኖሮ እንዲያ በሆነ ነበር። ኃያል በነበረበት ወቅት የነበረው መልካም ምግባር አቅመ ደካማ በነበረበት ወቅት ከነበረው ምግባር የሚለይ አልነበረም። አስጎብዳጅ መሣፍንታዊ ሥርዓት ሊፈጥር ይቅርና ወደአንድ ክፍል ሲገባ የተለየ ክብር ከተሰጠው እንኳ ይቃወም እና ይከላከል ነበር። ጠቅላይ ገዢነትን ዓላማው አድርጎ ከነበረ ያ ግዛት የእምነት ግዛት ነበር። በእጁ ላይ የወደቀውን ጊዜያዊ ንግሥና ያለአንዳች ትዕቢት ነበር የተጠቀመበት፤ ያውም ሲሞት ንግሥናው በቤተሰቡ ውስጥ እንዲቆይ አንዳች እንኳ ጥረት ሳያደርግ!›› Life of Muhammad, New York 1920

https://t.me/comparativeRelgion/443
https://t.me/comparativeRelgion/443

4 days, 4 hours ago

🪴 ዝቅ ብለህ ተማር 🌼**

በቻናልህ ቁጥር የደጋፊህ መብዛት፡
አይችልም በፍፁም እውቀትን ለመግዛት፡

ይልቁንስ ተማር ምላስክን ገርዛት፡
በማትችለው ገብተህ ነገር ከማንዛዛት፡

የአሊምን ስራ ለአሊም ተውና፡
መጀመሪያ ተማር ተውሒድና ሱና፡
አሊም ነኝ ለማለት ይቅርብህ ተውና፡

ሙሉ ፊደሎችን ገልፀህ ሳታብራራ፡
መልስ ልስጥ ብለህ ብትጮህ ብታቅራራ፡
ሲን እና ሷድን ለይ መጀመሪያ ቅራ!!

ትርፉ ትዝብት ነው ልንገርህ እውነቱን፡
መጀመሪያ ተማር ካገኘህ ድፍረቱን፡

ዝቅ ብለህ ተማር ሀርፎችን ለይተህ፡
በማይሆን ነገር ላይ መፎከሩን ትተህ፡

📕 ወንድም አምዳላ ናሲር
https://t.me/comparativeRelgion/442
https://t.me/comparativeRelgion/442

5 days, 4 hours ago

*🌷 በጣም ታዘብኩህ        🌷*

በወንድሞችህ ላይ ውሸት ስታወራ
በየደረስክበት ሁሌም ስታቅራራ
የተውሒዱን ጀግና የሱናውን ሞተር፡
የውሸት ስም ሰጥተህ ስትውተረታተር፡

በጣም አዘንኩብህ በጣም አፈርኩብህ፡
እጂግ ዘገነንከኝ በጣምም ታዘብኩህ፡

አይደክምህም እንዴ ውሸት ስትደጋግም፡
በደዕዋ ስም ስትቀጥፍ ሁሌ ስታዘግም፡

በአለህ ተመለስ ውሸት ይሰለቻል፡
ዳዒ ነኝ ለሚል ሰው እንደትስ ይመቻል፡

ሚዛንህን እየው በደሊል ተመራ፡
ሰውን ተከትለህ አትግባ ደንቀራ፡
ጠጠር እውቀት ይዘህ አትግጭ ተራራ፡
ቆም ብለህ አስብ ኪታቦችን ቅራ፡
ቁንፅል ሀሣብ ይዘህ ፊትናን አታሰራጭ፡

ተውሒድ አሣውቀን እንሂድ ወደፊት፡
በቀደምቶች ፈለግ በነብያት ትውፊት፡

ይቅርብህ

የሀቅ ሰወችን ሥማቸውን ማጥፋት፡
ሲያሥፈልግ ማወደሥ ሲያሥፈልግ ማጥላላት፡
ሆነብኝ ነገሩ አልገባኝም ገና፡
ልንፀና ይገባል በተውሒድ በሱና፡

አስተውል ልንገርህ ተው አላህን ፍራ፡
ጥመት አታሰራጭ በቀን በጠራራ፡

የተውሒዱን   ጉዳይ ወደኋላ   ትቶ፡
ያልነበረን ነገር ያመጣል ጎትቶ፡
በሰለፎች አሰር  ረክቶ ማይብቃቃ፡
አንምጥቶ ሚጨምር የቢድዐ ጭቃ፡

🌳ማሳሰቢያ 🌺
በፃፍኩት ነገር ተጠያቂ ነኝ።
ነገር ግን በፈለከው መንገድ ብትረዳው እንደ አረዳድህ ነው ስለዚህ ተጠያቂው እራስህ ነህ።

📕 ወንድም አምዳላ ናሲር**
(@amdala5)
https://t.me/comparativeRelgion/440
https://t.me/comparativeRelgion/440

2 months ago

የባይብል ግጭቶች
ክፍል ሠላሳ ሥስት

“የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት።”
— ዕዝራ 2፥8

Vs

“የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት።”
— ነሀምያ 7፥13

ጥያቄው
የዛቱም ልጆች 845 ወይስ 945
945-845=100
ዕዝራ ከነሀምያ ይልቅ ለምን 100 ጨመረ ወይስ የነሀምያ ፃፊ ነው የተሳሳተው?

[አቅራቢ ወንድም አምዳላ ናሲር እንደዚህ እና መሰል ትምህርቶችን ለመከታተል በርሶ ምጠበቀው
join ሚለውን መንካት ነው
join
Join
Join
Join
join

Share  
Share](https://t.me/comparativeRelgion)
ሀሳብ እና አስተያየቶችን ለመስጠት
👇👇
@amdala5
ለሚሰጡን ሀሳብ ከወዲሁ እናመሰግናለን

2 months ago

የባይብል ግጭቶች
ክፍል ሠላሳ ሁለት

" ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ስምንት። "
(መጽሐፈ ነህሚያ 7:11)

VS

" ከኢያሱና ከኢዮአብ ልጆች የሆኑ የፈሐት ሞዓብ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ስምንት መቶ አሥራ ሁለት። "
(መጽሐፈ ዕዝራ 2:6)

ጥያቄው
የፈሐት ሞዓብ ልጆች
2812 ወይስ 2818?
2818-2812 =6
መጽሐፈ ነህሚያ 2818 መጽሐፈ ዕዝራ 2812 ለምን 6 ተቀነሰ?

[አቅራቢ ወንድም አምዳላ ናሲር እንደዚህ እና መሰል ትምህርቶችን ለመከታተል በርሶ ምጠበቀው
join ሚለውን መንካት ነው
join
Join
Join
Join
join

Share  
Share](https://t.me/comparativeRelgion)
ሀሳብ እና አስተያየቶችን ለመስጠት
👇👇
@amdala5
ለሚሰጡን ሀሳብ ከወዲሁ እናመሰግናለን

2 months ago

የባይብል ግጭቶች
ክፍል ሠላሳ ሁለት

(መጽሐፈ ዕዝራ ምዕራፍ 2)
----------
5፤ የኤራ ልጆች፥ ሰባት መቶ ሰባ አምስት።

VS

(መጽሐፈ ነሀምያ ምዕራፍ 7)
----------
10፤ የኤራ ልጆች፥ ስድስት መቶ አምሳ ሁለት።

ጥያቄው
የኤራ ልጆች
652 ወይስ 775?
775-652 =123
መጽሐፈ ዕዝራ ላይ 775 ሆኖ መጽሐፈ ነሀምያ 652 ለምን ሆነ 123 ለምን ተቀነሰ?

[አቅራቢ ወንድም አምዳላ ናሲር እንደዚህ እና መሰል ትምህርቶችን ለመከታተል በርሶ ምጠበቀው
join ሚለውን መንካት ነው
join
Join
Join
Join
join

Share  
Share](https://t.me/comparativeRelgion)
ሀሳብ እና አስተያየቶችን ለመስጠት
👇👇
@amdala5
ለሚሰጡን ሀሳብ ከወዲሁ እናመሰግናለን

4 months ago

የባይብል ግጭቶች
ክፍል አስር

" የዓዝጋድ ልጆች፥ ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት። "
(መጽሐፈ ዕዝራ 2:12)

VS

" የዓዝጋድ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሀያ ሁለት። "
(መጽሐፈ ነሀምያ 7:17)

ጥያቄውን
የዓዝጋድ ልጆች፥ ሁለት ሺህ ሦስት መቶ ሀያ ሁለት።
ወይስ
ሺህ ሁለት መቶ ሀያ ሁለት?

አቅራቢ ወንድማቹህ አምዳላ ናሲር እንደዚህ እና መሰል ትምህርቶችን ለመከታተል በርሶ ምጠበቀው
join ሚለውን በመንካት ነው
join
Join
Join
Join
join

Share  
Share

ሀሳብ እና አስተያየቶችን ለመስጠት
👇👇
@amdala5
ለሚሰጡን ሀሳብ ከወዲሁ እናመሰግናለን

4 months ago

የባይብል ግጭቶች
ክፍል ዘጠኝ

" የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት። "
(መጽሐፈ ዕዝራ 2:8)

VS

" የዛቱዕ ልጆች፥ ስምንት መቶ አርባ አምስት። "
(መጽሐፈ ነሀምያ 7:13)

ጥያቄውን
የዛቱዕ ልጆች ስምንት መቶ አርባ አምስት
ወይስ
የዛቱዕ ልጆች፥ ዘጠኝ መቶ አርባ አምስት?

አቅራቢ ወንድማቹህ አምዳላ ናሲር እንደዚህ እና መሰል ትምህርቶችን ለመከታተል በርሶ ምጠበቀው
join ሚለውን በመንካት ነው
join
Join
Join
Join
join

Share  
Share

ሀሳብ እና አስተያየቶችን ለመስጠት
👇👇
@amdala5
ለሚሰጡን ሀሳብ ከወዲሁ እናመሰግናለን

4 months ago

{ أتاني جبريل فقال: يا محمد، عش ما شئت فإنك ميت، وأحبب من شئت فإنك مفارقه، واعمل ما شئت فإنك مجزي به، واعلم أن شرف المؤمن قيامه بالليل،
وعزه استغناؤه عن الناس } .

4 months, 1 week ago

ምን ዐይነት ጌታ ነው??

በጥያቄ መልክ የተገጠመች ወሳኝ ግጥም
👇👇

ከደም ጋ ተዋህዶ   የሚኖር በማህፀን
በስጋ በአጥንት    ሙሉው የሚሸፈን፣

በሆድ ውስጥ ጨለማ  በማህፀን የሚኖር
ግራ ቀኝ እያለ      በሆድ ውስጥ የሚዞር፣

እስኪወለድ ድረስ    ዘጠኝ ወር የሚፈጅ
እድሜው ሲሸመግል እንደ ሰው ሚያረጅ፣

ከሽንት መውጫ በኩል   ከእናቱ ሚወለድ
ከዝያም አምላክ ሊሆን ለእሱ እንዲሰገድ፣

ምን ዐይነት ጌታ ነው    ንገሩኝ በጌታ
በማህፀን ተረግዞ   የሚወለድ ጌታ???

የእናቱ ጡት ይዞ   የሚ ያለቃቅስ
የሚ ያባብሉት     ጠብቶ እስኪጨርስ፣

በደረት ሚታቀፍ    ሚታዘል በጀርባ
መራመድ እስኪችል   ወጥቶ እስኪገባ፣

ልብስ ሚቀየርለት   የሚታጠብ ገላው
  ሰውነቱን ቆሾ   ቅማል እንዳይበላው፣

ሲርበው ሚበላ    ሽንት ቤት የሚጠቀም
ጉዳት ሚደርስበት   ጭራሽ የሚታመም፣

ምን ዐይነት ጌታ ነው    ንገሩኝ በጌታ
ሚርበው ሚጠማው    የሚቸገር ጌታ??

ጠላት የሚያባረው  
   ከያዘው ሊገለው፣

እሱም የሚደበቅ
በጠላት እጅ ላይወድቅ፣

ከጠላት የሚሸሽ    ራሱን ለማትረፍ
አይደለም የሌሎች   ችግራቸው ሊቀርፍ፣

ከጠላት አደጋ 
ለራሱ ሚሰጋ፣ 

ለኔስ ምን ሊጠቅመኝ
       ከምን ሊያድነኝ?

ምን ዐይነት ጌታ ነው 
  ከጠላት ሚሰጋው?

የጌትነት አቅሙ 
ለመቼ ነው ጥቅሙ?

ምን ዐይነት ጌታ ነው   ንገሩኝ በጌታ
ከጠላት የሚሸሽ    የሚደበቅ ጌታ??

ካለ ማፈራቸው 
ይባስ ድፍረታቸው፣

"ተሰቀለ" አሉ 
እላይ ከመስቀሉ፣

"ደሙን አፈሰሱት
በእሾህ እየወጉት"፣

"ጌታ ሞተ" አሉ    እንዲህ  ተሰቃይቶ
   ጌታ ጌትነቱን   በጠላት ተቀምቶ¡¡

ይመለስ ጥያቄው   ሁሌም ይጠየቃል
በእየሱስ ጌትነት    ለሚሉት "አምነናል"፤

እየሱስ ተሰቅሎ    ከሆነ የሞተው
ጌታን የገደለው   ሞትን ማን ፈጠረው?

ምን ዐይነት ጠላት ነው ጌታን የበለጠው?
ጌታውን እንዲበልጥ ችሎታ ማን ሰጠው?

መስቀል ምን አስቦ   ዝምታን መረጠ
ጌታው እላዩ ላይ     እየተረገጠ??

ምድር እንዴት ቻለች    ምንስ አስጨከናት
  የጌታዋን አፅም    ተከፍኖ ሲሰጣት??

ቀንና ሌሊቱ   እንዴት መሽቶ ነጋ
ጌታውን ተሰቅሎ   በስለት ሲወጋ??

አለም እንዳይጠፋ   ማን ተቆጣጠረው
ጌታውን ሞቶበት   ማን ችሎ አስቆየው??

ጥያቄው መልሱ   ወይም ተመለሱ
ውሸቱን ትታችሁ   እውነቱን አድርሱ።

ከምትሉት ሁሉ    ዒሳ የጠራ ነው
ቢኾን እንጂ ነብይ   አላህ የመረጠው፤

ክህደት ተደምስሶ   አላህ እንዲመለክ
ስለ እስልምና    ለሰው ልጆች ሊሰብክ፤

በተውሒድ ልኮታል
   ነብይ አድርጎታል፤

የእኛም የእሱ አምላክ
     ብቻው የሚመለክ፤

የአለም ፈጣሪ
የሌለው ተጋሪ፤

ብቸኛው አላህ ነው    በደንብ ተገንዘበው
ዒሳም ይህን ነበር      አስተምሮ የሄደው።

በአላህ እመኑ     በብቸኝነቱ
ዒሳም ከፍ አታርጉት    ከነብይነቱ።

ባሪያና ነብይ   ይህን ነው ደረጃው
ከዚህ ሌላ ያለ    ከፋ መመለሻው።

[ወንድም አምዳላ ናሲር ቻናላችንን ለመቀላቀል በርሶ ሚጠበቀው join ሚለውን በመንካት ነው
join
Join
Join
Join

share እያረጋቹህ](https://t.me/comparativeRelgion)

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 1 month ago

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 week ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 months, 4 weeks ago