Comparative Religion

Description
በቻናላችን ውስጥ የተኛውም አይነት አስተያየት ካሎዎት በዚህ ይጡቅሙን
@AMDALA6_BOT
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago

3 weeks ago

ከርሱ በሆነ መንፈስ & ከረሱ በሆነ ቃል
**📕ወንድም አምዳላ ናሲር**t.me/comparativeRelgion
t.me/comparativeRelgion

3 weeks, 1 day ago

እህቶቼ ለጥንቃቄ ያህል

ለውሸታም ወንዶች ወንዶችን መሳይ
ለሱ የቃሪያ ጁስ ነበር ሁኔታው ሲታይ
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
ሴታ ሴት ወንድ ከሴት የሚመኝ
እንደ ወንድ አያስብ ሁልግዜ ለማኝ
ጀዋሉን ይከፍታል ሴቶችን ሊያሞኝ
=====================
እያለ ሲያወራ እኔኮ እንድህ ነኝ
ልቧን ከፈተችው ሆነች ተፈታኝ
=====================
ውዱዋ እህቴ ባልን የፈለግሽው
ከስደት ኑሮየ ያወጣኛል ያልሽው
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
መልሶ እንዳይሰድሽ  እሱን ተጠንቀቂው
አጣሪ አብጠርጥሪ በደንብ ተመልከችው
========================
ይሄ ሰው ለትዳር አይሆንም በጭራሽ
ቲምቲም ነው ብሎ ቃሪያ እንዳያበላሽ
ትቃጠያታለሽ  ወይ ውሃ አይሰጥሽ
========================
የቃሪያ ጭማቂ ሊያንሰውም ይችላል
የውስጥ ጠባሳ መቸ ይላቀቃል
መግረፍ ነበር እሱን በሳማ ቅጠል
ይሄም ይለቀዋል ትንሽ ቆየት ሲል
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
የተዘረዘሩት በእርግጥ ያንሱታል
ለዚህ አይነት ወንድ  ምን ይሻለዋል?
ሴቶች መልሱልን ምላሹን ጠብቀናል።
=======================
**📕ወንድም አምዳላ ናሲር**t.me/comparativeRelgion
t.me/comparativeRelgion

3 weeks, 1 day ago

. አስተሳሰብ
"የሰው ልጅ ምኞት ገደብ የለሽ ነው። ምኞት በጥም የተቃጠለ ሰው የሚጠጣው ጨዋማ ውሃ ነው፤ ጨዋማ ውሃ የውሃ ጥምን አለማርካት ብቻ ሳይሆን ጥሙ እየጨመረ እንዲሄድ ማድረጉ የማይቀር ነውና። ስለዚህም የሰው ልጅ የእርካታ ምንጩ ከውስጡ ነው፤ በምኞቱ ግን አለመርካታ ብቻ ሳይሆን ስቃዩም እየጨመረ ይሄዳል። እናም ለምኞትህ ገደብ አበጅለት"

**📕ወንድም አምዳላ ናሲር**t.me/comparativeRelgion

3 months, 1 week ago

من الذي حرف الكتاب المقدس ؟ وأين وكيف ولماذا ؟

https://t.me/comparativeRelgion

3 months, 1 week ago
3 months, 1 week ago

የንፅፅር ትምህርት እና በእስልምና ላይ ለሚነሱ ትችቶች መልስ የሚሰጡ ቻናሎች ለማግኘት
?*?*???[አበባውን #ንኩትና ቻናሎቹ ያግኙ
???

???
????        ?አበባውን?
?????            በመንካት ?
??????           ቻናሎቹ?
??????       ያግኑዋቸው?
??????         ?
?????             ?
????       ?
??            ?
?                     ??
?               ???
?           ????
?      ?????
?    ?????
? ?????
? ????
?              .?
?               .?
?                  .?
?                    .?
?
?       ?](https://t.me/addlist/Ct3wMxVICxEzYzRk) ?አበባውን በመንካት ቻናሎቹ ያግኑዋቸው ትጠቀሙበታላቹ

የንፅፅር ቻናል ያላቹ wave ለመቀላቀል

በዚ አናግሩኝ➥@mustef123 ✍️በወድም ሙስጠፋ**

3 months, 1 week ago

The Encyclopedia Americana: "Christianity derived from Judaism and Judaism was strictly Unitarian [believing that God is one person]. The road which led from Jerusalem to Nicea was scarcely a straight one. Fourth century Trinitarianism did not reflect accurately early Christian teaching regarding the nature of God; it was, on the contrary, a deviation from this teaching."
The Encyclopedia Americana (vol. XXVII, pg.294L) (1956)

https://t.me/comparativeRelgionhttps://t.me/comparativeRelgion

3 months, 1 week ago

The New Encyclopedia Britannica: "Neither the word Trinity nor the explicit doctrine appears in the New Testament, nor did Jesus and his followers intend to contradict the Shema in the Old Testament: 'Hear, O Israel: The Lord our God is one Lord' (Deuteronomy 6:4). ... The doctrine developed gradually over several centuries and through many controversies....It was not until the 4th century that the distinctness of the three and their unity were brought together in a single orthodox doctrine of one essence and three persons....By the end of the 4th century... the doctrine of the Trinity took substantially the form it has maintained ever since."
The New Encyclopedia Britannica (vol. XI, pg.928) (2003)

https://t.me/comparativeRelgionhttps://t.me/comparativeRelgionhttps://t.me/comparativeRelgion

3 months, 2 weeks ago

Monotheism

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው፡፡
وَقَالَ اللَّهُ لَا تَتَّخِذُوا إِلَٰهَيْنِ اثْنَيْنِ ۖ إِنَّمَا هُوَ إِلَٰهٌ وَاحِدٌ ۖ

Monotheism ማለት በአንድ አምላክ በምንነትም በማንነትም ብቻውን እና ከእርሱ ውጪ አንድንም  አለማጋራት Monotheism ይባላል
“Monotheism” የሚለው ቃል የሁለት የግሪክ ቃላት ጥምረት ነው።
Monos (μόνος)፡- “ብቻውን” ወይም “ነጠላ” ማለት ነው።
Theos (θεός)፡- “አምላክ” ማለት ነው።
ስለዚህ "አንድ አምላክ" ማለት በጥሬው "በአንድ አምላክ ማመን" ተብሎ ይተረጎማል.
monos (μόνος): Meaning "one" or "single."
theos (θεός): Meaning "god."

እስከዚህ ከተግባባን በአንድ አምላክ ብቻ ማመን Monotheism ስሆን በአንድ አምላክ ያምናሉ ከሚባሉት ውስጥ Islam,Christian,Judaism ተብሎ ይታመናል።እስቲ ሥስታቸውንም አጠር አድርገን እንይ።
Islam : እስልምና በአንድ አምላክ አላህ ላይ ያለውን እምነት በግልፅ አፅንዖት ይሰጣል፣ አሏህ ሰማይ እና ምድርን  እንዲሁም ፍጥረታትን በሙሉ ያስገኘ ስሆን እርሱን በብቸኝነት ማምለክ ተውሂድ ወይም Monotheism ይባላል። የእስልምና ቅዱስ መጽሐፍ የሆነው ቁርኣን ሽርክን በኃይል ውድቅ ያደርጋል እና የአንድ አምላክ የማይከፋፈል ጽንሰ-ሐሳብን ያስፋፋል።
Surah Al-Ikhlas 1-4
Say, "He is Allah, [who is] One, Allah, the Eternal Refuge. He neither begets nor is born,Nor is there to Him any equivalent."
በዚህ አንቀፅ He is Allah ማለትም هُوَ ٱللَّهُ የሚለው ቃል ይህ አሏህ ነው እናም ይህ አሏህ [who is] One, ማለትም " أَحَدٌ" አንድ ነው ይህ አምላካችን አሏህ ብቸኛ ጌታ ስሆን በእርሱ ማጋራት Polytheism (ሸርክ) "شرك" ይባላል
Surah Al-Baqarah :163
وَإِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَٰحِدٌ لَّآ إِلَٰهَ إِلَّا هُوَ ٱلرَّحْمَٰنُ ٱلرَّحِيمُ
And your god is one God. There is no deity [worthy of worship] except Him, the Entirely Merciful, the Especially Merciful.

your god is one God "وَإِلَٰهُكُمْ إِلَٰهٌ وَٰحِدٌ" በሚለው ይሰመርበት ይህ አንቀፅ በሚገርም አገላለፅ አስቀምጦታል አምላካችሁ አሏህ አንድ አምላክ ነው ብለውም አላቆመም " لَّآ إِلَٰهَ إِلَّا هُو" ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ ይለም "There is no deity"
በአንቀፁ አውድ መሰረት አምላክ አንድ ስሆን በእርሱ በቀር ሌላ አምላክ እንደሌለ መመለክም ያለበት እርሱን ነው። ይህ አስተምህሮ Monotheism "ተውሒድ" التوحيد ይባላል

Christianity  ባይገርማችሁ ይሄንን Monotheism (التوحيد) በክርስትናም እንዳለ አንድ በአንድ እንይ።ልብ እንዲትሉት ሚፈልገው ነገር በክርስትና ነው ያልኳቸውን እንጂ በክርስቲያኖች አላልኩም
«اسْمَعْ يا إسْرائِيلَ، يهوه  هُوَ إلَهُنا، يهوه وَحْدُهُ. (ﺍﻟﺘﺜﻨﻴﺔ 6:4
"4 Hear, O Israel: The LORD our God [is] one LORD:"
(Deuteronomy 6:4)
one LORD " يهوه وَحْدُه" በሚለው ይሰመርበት ይህ አንዱ አምላክ በማንነትም በምንነትም አንድ ነው። ለዚህም (Mark 10:18) "And Jesus said unto him, Why callest thou me good? [there is] none good but one, [that is], God."
none good but one, [that is], God. በሚለው ይሰመርበት ይህ God የተባለው በምንነቱም በማንነቱም እንድ ስሆን ይህ የኢየሱስ ትምህር Monotheism (التوحيد) ይባላል።

Christians  ምንም እንኳን ክርስቲና የ Monotheism እምነት ብሆንም ክርስቲያኖች ግን Monotheism አይደሉም።ለዚህም
ሰይፈ ሥላሴ 5 :፳፫  የትእዛዛቸው ባሕርይ አንድ የሆነ ሦስት ጌቶች ናቸው።
ሦስት ጌቶች ናቸው በሚለው ይሰመርበት ይህ ሥስት ጌቶች አብ:ወል:መንፈስ ቅዱስ ናቸው ተብሎ ይታመናል ይህ አስተምህሮት ከአንዱ አምላክ ማጋራት Polytheism ይባላል።

Polytheism እምነቶች ውስጥ አንዱ ክርስቲያኖች ስሆኑ ይህም እግዚአብሔር አብ: እግዚአብሔር ወልድ : እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ናቸው ልብ እንዲትሉልኝ ሚፈልገው ነገር ክርስትናን ሰይሆን ክርስቲያኖችን ነው ያልኩት።
Polytheism እምነቶች ውስጥ ሌላኛው Hinduism ነው ይህም Vishnu, Shiva, and Devi ናቸው።

Polytheism እምነቶች ውስጥ ሌላኛው ancient Greece and Rome ነው ይህም Zeus, Hera, Athena, Apollo, and Venus

እናንተ የ Polytheism አማኞች ሆይ ከዚህ ውስብስብ ትምሕርት ወጥታችሁ ብቸኛ "Monotheism"ወደሆነው እምነት እስልምናን እንድትቀበሉ የዘውትር ምኞታችን ነው እናንታንም ወደ ቀጥተኛው መንገድ አሏህ ይምራችሁ እኛንም በቀጥተኛው መንገድ ያጽናን።
ማሳሰቢያ  edit ማድርግ  የተከለከለ ነው።

**?ወንድም አምዳላ ናሲር**
ሀሳብ እና አስተያየት ካሎዎት ያሳውቁን
@AMDALA6_BOT
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/comparativeRelgion
https://t.me/comparativeRelgion
https://t.me/comparativeRelgion

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 7 months, 4 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 9 months, 4 weeks ago