Shabaabul mutaqiin

Description
Sagantaalee keenya
√ afeeraa qur'ana
√ hadisa sahih
√Seenaa gara garaa
√Gorsa gabaabaa fi
√ Baacoowan islaamaa
√fataawaa ulamaa'ii fikkf as irraa argattu.

Yaadaaf. @Nagaaditti
We recommend to visit

🤣 Muuqaalo Qosal leh iyo GIFs.
Dhib malahan luqada aad doono ku hadal. Channel waa uu kaa qoslin doonaa.

➡️Nala wadaag ila qosal haddii aad haayo ku soo dir @ilaqosal1

Last updated 4 months, 1 week ago

Sagantaalee keenya
√ afeeraa qur'ana
√ hadisa sahih
√Seenaa gara garaa
√Gorsa gabaabaa fi
√ Baacoowan islaamaa
√fataawaa ulamaa'ii fikkf as irraa argattu.

Yaadaaf. @Nagaaditti

Last updated 1 month ago

The Oromo are of Kush ancestry and have many heroic sons so this channel is for the Oromo

Oromoon hidda hortee kush kan tahee fi ilmaan goota heddu kan qabuu kanaf oromoof bekumsa jechaa channel kun oromoofi

Last updated 2 months, 4 weeks ago

1 month ago

ሶላት ላይ የሴት ልጅ አደቦች

  1. የሶላት ወቅት መድረስን በጉጉት ተጠባበቂ።

  2. ለሶላት ብቻ የሚሆን ሰፊ አካልሽን በሙሉ የሚሸፍን ንፁህ ረጅም ልብስ ይኑርሽ።

  3. እጅጌው ሰፊ የሆነ ልብስ አትልበሺ። እጅሽን ስታነሺ ስለሚገለጥ።

  4. ከፊትሽ እና ከመዳፍ እጅሽ በስተቀር የትኛውም አካልሽ አይታይ።

  5. ወደ ሶላት ከመግባትሽ በፊት ሲዋክ ተጠቀሚ።
  6. ዋና ዋና አሳሳቢ ስራዎችን ከሶላት በፊት ጨርሺ።
  7. ሶላት ውስጥ ወገብሽን አትያዢ።
  8. እርጋታ ይኑርሽ፣ አትቸኩይ።

  9. የነብዩን ﷺ ሶላት አይነት ስገጂ። ይህ ደግሞ የነብዩን ﷺ የአሰጋገድ ስነ ስርአት በመማር ብቻ ነው የሚሆነው።

10.  የሱና ሶላት ላይ አትዘናጊ።
11. የሶላት ዋጂቦችን አርካኖችን ሱናዎችን በተሻለ ሁኔታ ፈፅሚ።

  1. የተሰናባች ሶላት ስገጂ። ከምትሰግጃት ሶላት ቀጥሎ ለሚመጣው የሶላት ወቅት ላልደርስ እችላለሁ በይ።

  2. እርጋታ ይኑርሽ፣ እንቅስቃሴ አታብዢ። ከሶላት ውስጥ ከመግባትሽ በፊት ልብስሽን አስተካክይ እንጂ ከገባሽ በኋላ ሒጃብሽን አትነካኪ።

  3. እየሰገድሽ የእጅ ሰኣትሽን ወይም ጥፍርሽን ወይም ስልክሽን አትነካኪ።

  4. ወደ ሱጁድ ቦታሽ ተመልከቺ። ወደ ሰማይ አታንጋጭ።

  5. ከፊት ለፊትሽ ከሶላት የሚያዘናጋ ነገር አስወግጂ።

  6. ከቤትሽ ውስጥ ከህፃናት እና ከጫጫታ ዘወር ያለ ቦታ መስገጃ ይኑርሽ።

  7. የምትቀሪውን ቁርአን እና የምትይውን ዚክር ልብ እያልሽ አስተውይ።

  8. ማዛጋትን እና ሳልን ለመቆጣጠር ሞክሪ።
  9. ሶላትሽን ስትጨርሺ በሱናው የመጡ ዚክሮችን በይ።

  10. ኢማምን ተከትለሽ ከሆነ የምትሰግጅው ከመሽቀዳደም ተጠንቀቂ።

  11. ቀብሊያ እና በዕዲያ የሱና ሶላቶችን ጠብቀሽ ስገጂ።

  12. በወቅቱ ስገጂ። የሶላት ወቅቱ እስኪወጣ ወይም ሊወጣ እስኪቃረብ ድረስ አታዘግይው።

  13. የፈጅር ሶላትን በወቅቱ ስገጂ። የሚቀሰቅስሽ ሰው ከሌለ ሌላ የማንቂያ ዘዴ ተጠቀሚ።

  14. ልጆችሽን የሶላትን አሳሳቢነት አስተምሪያቸው። ለፈጅር ሶላት ቀስቅሻቸው።

1 month, 1 week ago

አላህ ወንጀሌን ይቅር ይለኝ ይሁን!?

**የ ማዒዝ ኢብኑ ማሊክ ደንቅ ታሪክ!

🎙ወንድም አቡ ሱፍያን**=t.me/Sle_qelbachn1

1 month, 2 weeks ago

﴿خَاشِعَةً أَبْصَارُهُمْ تَرْهَقُهُمْ ذِلَّةٌ ۖ وَقَدْ كَانُوا يُدْعَوْنَ إِلَى السُّجُودِ وَهُمْ سَالِمُونَ﴾ [القلم:43]

3 months ago

**عن سفيان الثوري قال :

كَانَ يُقَالُ : اتَّقُوا فِتْنَةَ العَابِدِ الجَاهِلِ وَفِتْنَةَ العَالِمِ الفَاجِرِ ؛ فَإنَّ فِتْنَتَهُمَا فِتْنَةٌ لِكُلِّ مَفْتُونٍ.

[الزهد للإمام أحمد - الجزء الثالث عشر].

روى ابن أبي الدنيا في ذم الدنيا عن إسحاق بن عبدالمؤمن الدمشقي قال : كَتَبَ إلَيَّ أحْمَدُ بْنُ عَاصِمٍ الأنْطَاكِيُّ فَكَانَ فِي كِتَابِهِ : إنَّا أصْبَحْنَا فِي دَهْرِ حَيْرَةٍ تَضْطَرِبُ عَلَيْنَا أمْوَاجُهُ بِغَلَبَةِ الهَوَى ، العَالِمَ مِنَّا وَالجَاهِلَ ، فَالعَالِمُ مِنَّا مَفْتُونٌ بِالدُّنْيَا مَعَ مَا يَدَّعِيهِ مِنَ العِلْمِ ، وَالجَاهِلُ مِنَّا عَاشِقٌ لَهَا مُسْتَمْلَأٌ مِنْ فِتْنَةِ عَالِمِهِ ، فَالمُقِلُّ لَا يَقْنَعُ وَالمُكْثِرُ لَا يَشْبَعُ ؛ فَكُلٌّ قَدْ شَغَلَ الشَّيْطَانُ قَلْبَهُ بِخَوْفِ الفَقْرِ ، فَأعَاذَنَا اللهُ وَإِيَّاكَ مِنْ قَبُولِنَا عِدَةَ إبْلِيسَ وَتَرْكِنَا عِدَةَ رَبِّ العَالَمِينَ .. يَا أخِي ، لَا تَصْحَبْ إلَّا مُؤْمِنًا يَعِظُكَ بِفِعْلِهِ وَمَصَادِيقِ قَوْلِهِ أوْ مُؤْمِنًا تَقِيًّا ؛ فَمَتَى صَحِبْتَ غَيْرَ هَؤُلَاءِ وَرَّثُوكَ النَّقْصَ فِي دِينِكَ وَقُبْحَ السِّيرَةِ فِي أُمُورِكَ ، وَإيَّاكَ وَالحِرْصَ وَالرَّغْبَةَ ؛ فَإنَّهُمَا يَسْلُبَانِكَ القَنَاعَةَ وَالرِّضَا ، وَإيَّاكَ وَالمَيْلَ إلَى هَوَاكَ ؛ فَإنَّهُ يَصُدُّكَ عَنِ الحَقِّ ، وَإيَّاكَ أنْ تُظْهِرَ أنَّكَ تَخْشَى اللهَ وَقَلْبَكَ فَاجِرٌ ، وَإيَّاكَ أنْ تُضْمِرَ مَا إنْ أظْهَرْتَهُ أخْزَاكَ وَإنْ أضْمَرْتَهُ أرْدَاكَ ، وَالسَّلَامُ.**

3 months ago

**عن ابن عمر رضي الله عنهما قال :
قال رسول الله ﷺ :

"كُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْئُولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ ، فَالأمِيرُ الَّذِي عَلَى النَّاسِ رَاعٍ عَلَيْهِمْ وَهُوَ مَسْئُولٌ عَنْهُمْ ، وَالرَّجُلُ رَاعٍ عَلَى أهْلِ بَيْتِهِ وَهُوَ مَسْئُولٌ عَنْهُمْ ، وَالمَرْأةُ رَاعِيَةٌ عَلَى بَيْتِ بَعْلِهَا وَوَلَدِهِ وَهِيَ مَسْئُولَةٌ عَنْهُمْ ، وَعَبْدُ الرَّجُلِ رَاعٍ عَلَى مَالِ سَيِّدِهِ وَهُوَ مَسْئُولٌ عَنْهُ ، ألَا فَكُلُّكُمْ رَاعٍ وَكُلُّكُمْ مَسْئُولٌ عَنْ رَعِيَّتِهِ".

[مسند الإمام أحمد].**

3 months ago

اللَّهمَّ اغفِرْ لِي مَا قَدَّمتُ وَمَا أَخَّرْتُ، وَمَا أَسْرَرْتُ ومَا أعْلَنْتُ، وَمَا أَسْرفْتُ، وَمَا أَنتَ أَعْلمُ بِهِ مِنِّي، أنْتَ المُقَدِّمُ، وَأنْتَ المُؤَخِّرُ، لا إلهَ إلاَّ أنْت

@Rihu_Tube

3 months, 1 week ago

? ቲ ክ ቶ ክ ❗️

በዚህኛው አለም እኛ ባለንበት፣
ስለ ፌሚኒዝም በሚዘመርበት፣
ለሴት ተሟጋች ነኝ ባዩ በበዛበት፣
መላ ቅጡ ጠፋ ወጉ የሴትነት።
ነገር አለሙ ሁሉ ሲሆንብኝ ግራ፣
ወደምርምሩ ሰፈር አልኩኝ ጎራ።
ወደ ውስጥ ዘልቄ ከልቤ ስፈትሽ፣
ብዙ ፌሚኒስቶች ሆኑብኝ ትናንሽ።
ምክኒያቱም መሰረት የሌለው ፉከራ፣
በኖ መጥፋቱ አይቀር ልክ እንደ አቧራ።
ሴትን ልጅ አከበረን የሚሉትን ሁሉ፣
አየናቸው እኮ...
በውዱ ገላዋ ስንቱን ሲደልሉ።!
ክብሯን ገደል ከተው ቢዝነስ የሚሰሩ፣
ህልሟን አጨልመው ጎጇቸውን የሚያበሩ፣
አረ አሉ ብዙዎች የሚነግዱባት ስሟን እየጠሩ።
እናም መለስብዬ ነገሩን አሰብኩት፣
ለካ ለዚህ ነበር...
ሴት እህቶቻችን ክብር እንጠብቅ ብለው ክብራቸውን የሚጥሉት።
የምዕራቡን አለም እየተከተልን ፣
ገና ምን አይታቹ...
አይናችንን ይዘን ገደል እንገባለን።
አሁን አሁንማ ቴክኖሎጂም መጣ፣
ሀፍረቱም ሲረሳ ሴቱም ስርዐት ሲያጣ...
ቀልብ ገፋፊውን ቲክቶክ ሚባል በላ፣
አምጥቶ ጣለብን ሲቆጣብን አላህ ።
ወላሂ መዘዙ የዚ አፕሊኬሽን ፣
ተቆጥሮ አያልቅም ይበዛል ከአሸን።
ካፊሯን ካፊር ናት ብለን ብንተው እንኳ፣
ሙስሊሟ ጋ እራሱ ገብቷል እያንኳኳ።
ስፍር ቁጥር የለውም
እሱ ላይ ተጥዶ የሚውለው ወጣት፣
ለማየት ይከብዳል
ሴቷ ምትለብሰውን ወንድ ለማሳሳት።
አሁን አሁንማ...
ቂያማ እኛ ላይ ሊቆም ነው መሰለኝ ፣
ወንጀላችን በዛ ብቆጥር አላልቅ አለኝ።
እንግዲ መሀሪው ገፉሩ ጌታችን እስካላዘነልን፣
መውደቂያችን ከፋ ወየው አለቀልን።

በዚህ በሽታ(ቲክቶክ)በሚባል የሸይጧን ወጥመድ ጊዚያችንን እያጠፋን ላለን ወላሂ ነገ በጊዚያችንና በገንዘባችን እንጠየቃለን። አላህን እንፍራ! ከዛም አልፎ ራሳችንን እንደ ሸቀጥ በቲክቶክ ላይ እያወጣን ለወንድሞቻችን ፈተና እየሆን ላለን እህቶች የታላቁን ቀን ቅጣት እንፍራ እላለሁ!

?ሁላችንም ሼር እናድርገው! ባረከላሁ ፊኩም
?ሼር ሼር ሼር ሼር

በዝሙት አንዘምን የቴሌግራም ቻናል

3 months, 1 week ago

‏لا ينبغي للإنسان إذا دعا الله سبحانه وتعالى لنفسه أو لغيره،أن يقول: (إن شاء الله)في دعائه، بل يعزم المسألة ويعظم الرغبة، فإن الله سبحانه وتعالى لا مكره له. قال ﷺ: (لا يقل أحدكم: اللهم اغفر لي إن شئت، اللهم ارحمني إن شئت، فليعزم المسألة، وليعظم الرغبة فإن الله تعالى لا مكره له).
اللهم اغفر لي ولكم ولوالدينا ولجميع المسلمين .

3 months, 2 weeks ago

ያየሸ ሁሉ አያገባሸም!! ያደነቀሸ ሁሉ አይወድሸም So ቁጥብ ሁኚ ውድ ትሆናለሸ።

We recommend to visit

🤣 Muuqaalo Qosal leh iyo GIFs.
Dhib malahan luqada aad doono ku hadal. Channel waa uu kaa qoslin doonaa.

➡️Nala wadaag ila qosal haddii aad haayo ku soo dir @ilaqosal1

Last updated 4 months, 1 week ago

Sagantaalee keenya
√ afeeraa qur'ana
√ hadisa sahih
√Seenaa gara garaa
√Gorsa gabaabaa fi
√ Baacoowan islaamaa
√fataawaa ulamaa'ii fikkf as irraa argattu.

Yaadaaf. @Nagaaditti

Last updated 1 month ago

The Oromo are of Kush ancestry and have many heroic sons so this channel is for the Oromo

Oromoon hidda hortee kush kan tahee fi ilmaan goota heddu kan qabuu kanaf oromoof bekumsa jechaa channel kun oromoofi

Last updated 2 months, 4 weeks ago