ኢትዮ ሱመያ /Ethio Šumaya/

Description
ሴት ልጅ በኢስላም የተከበረች "ንግስት" ናት ?
Advertising
Tags
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ ? ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለሃሳብ አስታየት እና ለማስታወቂያ ? @AbusheCBot

3 years, 6 months ago

ረመዷን 10 ጁዝ (10)
Al'Anfal 41 – At'Taubah 92
ሼኽ ያሲር አድ-ደውሰሪይ

የዚህ ዑማ የታላቅነት(በላጭነት)
ምስጢር ቁርኣን ነው!! በቁርኣን
በላጭ ህዝቦች ሆንን አልሐምዱሊላህ !

Share . Share .
Te ≈ @❀https://t.me/joinchat/AAAAAEUXO-11XqNbh7sOFg

3 years, 9 months ago

تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
?ተንቢሃት- አማኝ ሴቶችን
የሚመለከቱ ህግጋት

ክ/2

▪️የኢስላምና የሰብኣዊነት ጠላቶች
ከሴት ልጅ ምንድነው የሚፈልጉት?

▪️ሴት ልጅስ ከቤት ውጪ ስራ
መስራት የምትችለው መቼ ነው?
የዕለተ ረቡዕ 15/5/1442ዓ.ሂ
ልዩ ትምህርት
?በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

?"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

3 years, 9 months ago

تنبيهات على أحكام تختص بالمؤمنات
?ተንቢሃት- አማኝ ሴቶችን
የሚመለከቱ ህግጋት
ክ/1
?የሴት ልጅ ደረጃ ከነቢዩﷺ
መላክ በፊትና በኋላ
የዕለተ ረቡዕ 8/5/1442ዓ.ሂ
ልዩ ትምህርት
?በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

4 years, 2 months ago

ሴት!

ሴት ሁኚ ተብላለችና ልትወልድ ተፈጥራለች። የወላድነት በረከት አላትና ጭንቅን የሚሸከም ቀልብም አብሯት ተፈጥሯል። ልቧ ጭንቀትን ይወልዳል። ሃሳብን ተንከባክቦ ያሳድጋል።…
ለእናትነት ተፈጥራለችና በህይወት እስካለች ድረስ በርካታ ህመሞችን ታስተናግዳለች። ብርቱ ናት። በአካሏ ውስጥ የሚዘዋወረውን ደም እንደ እሳተ ጎመራ ሊያፈነዳ የሚቀርብ የስቃይ ኡደትን ችላ ታሳልፋለች። ወህነን ዐላ ወህን!…
:
መኖርን የመጨመር፣ ግኝነትን የማብዛት ስልጣን እንዲኖራት ስለተደረገች ግኙ ዓለም በትካዜዋ ላይ ትካዜን እያበዛ ይሄዳል።…
ተፈጥሮዋ በደስታዋ ቅፅበት እንኳን ስቃይ እንዳይለያት ካደረገ በትካዜዋ ወቅት የሚኖራት ስቃይ እንዴት ሊሆን እንደሚችል እንገምት!…
:
ሴትነት፣ እናትነት፣ እህትነት ለእኔ ስቃይ ነው! ጭንቀት ነው!…
በረከትና ህይውነት ነው!…
ትጋት፣ ፅናትና ጥንካሬም ነው!…
ሀጀራነት ነው!…
በትልቁ የኢስላም ማዕዘን ውስጥ በጉልህ የሚዘከር የፈጣሪና የፍጡራን ምስጢር ነው!…
ኡሙከ! ኡሙከ! ኡሙከ!
#ሴት! #እናት! #ሀጀር! #ዘምዘም!
https://t.me/fiqshafiyamh ?

4 years, 3 months ago

? ሴት ልጅ ስትገላለጥ
ሁሉም ሸህዋ/ስሜት አድርጎ ሲያያት
ስትሸፋፈን ግን ሰው ሆና ትታይና
ሁሉም ያከብራታል ።

4 years, 4 months ago

۞☞︎︎ልባም ሴት የልቧ በር በተንኳኳ ቁጥር አትከፍትም ☞︎︎ ያንኳኳው ሁሉም አይገባም እልቧ☞︎︎ ትክክለኛውሰው እስከሚመጣ ☞︎︎ የአላህን ባሪያ እስከምታገኝ ☞︎︎ በእርጋታ እና በተወኩል ትጠብቃለች ☞︎︎ መልካምም የምትፈልገው ☞︎︎ ለጌታዋ በመተናስ ጌታዋን በመገዛት ጥሎየማይጥላትን ጌታዋን በመለመን ነው

4 years, 4 months ago

https://youtu.be/PTz2l5-8A9Y

YouTube

ኡስታዝ አቡ ሀይደር ዛሬ ፌስቡክ ላይ ያስተላለፈው ትምህርት ይከታተሉ

4 years, 5 months ago

https://youtu.be/7O24OMHRP6Q

YouTube

ማሻ አላህ የሴት ልጅ ሚና ትልቅ ነው የሴቶች ሚና❤️❤️

4 years, 5 months ago

https://youtu.be/qto9SU_Qmg8

YouTube

ስደት ወደ መዲና በኤሊያስ ኑር ረመዷን 17

4 years, 7 months ago

? የትምህርቱ ርዕስ⇊

ጋብቻ ከሀ~~~ፐ !
Part 2

? አዘጋጂ⇊
ኡስታዝ አህመድ ኣደም ሐፊዘሁላህ

Te» @EthioSumaya ??

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

?ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION ? @Abemallik

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ ? ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለሃሳብ አስታየት እና ለማስታወቂያ ? @AbusheCBot