Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Ethiopian Airlines የኢትዮጵያ አየር መንገድ

Description
ይህ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።
Advertising
We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her

6 days, 14 hours ago
ከእኛ ጋር የሚኖርዎትን ቆይታ በልዩ መስተንግዷችን …

ከእኛ ጋር የሚኖርዎትን ቆይታ በልዩ መስተንግዷችን ምቹ እና አስደሳች ለማድረግ ሁሌም እንተጋለን።መልካም ሳምንት ይሁንልዎ!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

1 week ago
በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአስደሳች የበረራ …

በርካታ ዓለም አቀፍ መዳረሻዎች ከአስደሳች የበረራ ቆይታዎች ጋር!

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

1 week, 1 day ago
[#ከኢትዮጵያአየርመንገድ](?q=%23%E1%8A%A8%E1%8A%A2%E1%89%B5%E1%8B%AE%E1%8C%B5%E1%8B%AB%E1%8A%A0%E1%8B%A8%E1%88%AD%E1%88%98%E1%8A%95%E1%8C%88%E1%8B%B5) ጋር በምቾት ይጓዙ!

#ከኢትዮጵያአየርመንገድ ጋር በምቾት ይጓዙ!

2 weeks ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

2 weeks, 1 day ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 9 ቀን …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሰኔ 9 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ፖላንድ ዋና ከተማ ዋርሶው አራት ሳምንታዊ በረራ እንደሚጀምር ሲያበስር ደስታ ይሰማዋል። ዋርሶው በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባህል ድርጅት የተመዘገቡ ቅርሶች መገኛ፣ የድንቅ ኪነ ሕንፃዎች ማዕከል እና ታሪክንና ዘመናዊነትን አጣምራ የያዘች በዓለም በቱሪስት መዳረሻነታቸው ከሚጠቀሱ ቀዳሚ ከተሞች አንዷ ናት።

ትኬትዎን በተንቀሳቃሽ ስልክ መተግበሪያችን፣ በድረ ገፃችን አሊያም በትኬት ሽያጭ ቢሮዎቻችን በመቁረጥ አስደሳች ግዜ ያሳልፉ።
https://www.ethiopianairlines.com/aa/ethiopian-app
www.ethiopianairlines.com
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

2 weeks, 1 day ago
ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለን እንብረር!

ከአፍሪካ ኩራት ጋር ከፍ ብለን እንብረር!
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

3 weeks ago
ሳምንቱን በስኬት ከፍታ ላይ ሆነው ያሳልፉ! …

ሳምንቱን በስኬት ከፍታ ላይ ሆነው ያሳልፉ! ከዘመናዊ አውሮፕላኖቻችን ውስጥ በየትኞቹ በርረዋል?
#የኢትዮጵያአየርመንገድ jetphotos.com

3 weeks, 1 day ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምንጊዜም ለመንገደኞቹ ምቹ እና ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠት ይተጋል።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

3 weeks, 2 days ago
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዲጂታል አማራጮቹ በተጨማሪ …

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከዲጂታል አማራጮቹ በተጨማሪ ደንበኞቹ ባሉበት ሁሉ አዳዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮዎችን በመክፈት ላይ ይገኛል። አሁንም በሲ.ኤም.ሲ አካባቢ ፀሀይ ሪል እስቴት ፊት ለፊት በሚገኘው አዲስ-አፍሪካ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል የመጀመሪያ ወለል ላይ አዲስ የቲኬት ሽያጭ ቢሮ መክፈቱን ሲያበስር በታላቅ ደስታ ነው። ቀልጣፋ የትኬት ሽያጭ አገልግሎታችንን አቅራቢያዎ በሚገኙ ዘመናዊ የሽያጭ ቢሮዎቻችን ማግኘት ይችላሉ።
#የኢትዮጵያአየርመንገድ

4 weeks ago
ብቃት ባላቸው ባለሞያዎቻችን ታግዘን ካሰቡበት ቦታ …

ብቃት ባላቸው ባለሞያዎቻችን ታግዘን ካሰቡበት ቦታ ልናደርስዎ ተዘጋጅተናል፣ ይምጡ አብረውን ይጓዙ።

#የኢትዮጵያአየርመንገድ

We recommend to visit

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 2 Wochen, 2 Tage her

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 1 Tag, 13 Stunden her

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 4 Monate, 2 Wochen her