ዳር-አነድዋ መድረሳ مدرسة دار الندوة

Description
ይህ ቻናል በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ ቀበሌ
የሚገኘዉ የዳር-አነድዋ መድረሳ ኦፊሺያል
የቴሌግራም ቻናል ነዉ!!!!!!!!
በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!!
https://t.me/DarAnnedwa
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago
1 year, 7 months ago

**አዲስ  የኪታብ ኮርስ

ክፍል 1

📗 ሲተቱ መዋዲዕ ሚነ ሢራ

📝 የኪታቡ ፀሀፊ መሀመድ
ኢብኑ አብዲልወሃብ

🎤 አቡ ሀመዊያ ሸምሡ ጉልታ

🕌 በቀቤና ልዩ ወረዳ
ቃጥባሬ አሊፍ መስጅድ

🗓 ጥር 25/05/2017**https://t.me/DarAnnedwa

1 year, 8 months ago

**አዲስ ሙሃደራ

🎤 ኡስታዝ በህሩ ተካ

🗓   ጥር25/05/2017

👉 በቀቤና ልዩ ወረዳ

🕌  ቃጥባሬ አሊፍ መስጅድ
        የተዳሠሡ ነጥቦች

✅ ለተውሂድ የተከፈለ ዋጋ

✅ የሁዘይፋ ሀዲስ የተብራራበት

✅የሙስአብ ኢብኑ ኡመይር ታሪክ

✅ለዲኑ ሲል ከሀብት ማማ
ወደ ድህነት ወለል መውረድ

✅ እንዲሁም ከሞተ በኋላ ከፈን
እስማጣት ደረሠ

✅ እኛ ያለንበትን ጭልጥ ያለ
እንቅልፍ መሆናችንን ፍንትው
አድርጎ ያሳየ ሙሃደራ ነው

👉 እናም ሁላችንም በትኩረት
አዳምጠን እራሣችንን
እንመርምርበት**
https://t.me/DarAnnedwa

1 year, 10 months ago
*****?*** شرح السنة للبربهاري

*?* شرح السنة للبربهاري

? شارح: فضيلة الشيخ صالح بن فوزان بن عبد الله الفوزان

⏰ ሰአት: ዘወትር  ረቡዕ እና ሐሙስ

ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

? ኡስታዝ አቡ ዑበይዳህ በሕሩ ተካ

በሰአቱ ሚቀጥል ይሆናል።

? በአል ኢስላሕ መድረሳ**https://t.me/medresetulislah?livestream

1 year, 10 months ago
**السلام عليكم ورحمة الله وبركاته**

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ከአሱር በኋላ አልአጅዊበቱል ሙፊዳህ እና ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ሸርሑ አስሱናህ የምትከታተሉ ደረሶች በሙሉ ኡስታዝ ሐጃ ስለገጠመው የዛሬው ደርሳችን እንደማይኖር እናሳውቃለን።

https://t.me/medresetulislah

1 year, 10 months ago
***ዘወትር ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ …

***ዘወትር ቅዳሜ፣ እሑድ፣ ሰኞ እና ማክሰኞ ከፈጅር ሶላት  በኋላ

የሚሰጠው የአል-አርበዑን አንነወዊ ደርስ

በሰአቱ ይቀጥላል ።

ትምህርቱ የሚሰጠው በኡስታዝ በአቡ ሐመዊያህ ሸምሱ ጉልታ (ሐፊዘሁላህ)
?*** አል ኢስላሕ መድረሳhttps://t.me/medresetulislah

1 year, 10 months ago

?አዲስ ሙሓደራ

ርዕስ {ُالدِّينُ النَّصِيْحَة}

(ዲን መመካከር ነው)

?ኡስታዝ አቡ ሀመዊያ ሸምሱ ጉልታ ሀፊዘሁሏህ

? በአዳማ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ አሳሳቢ ሙሓደራ ነው

? በቀን 08/03/2017

https://t.me/abuabdurahmen

1 year, 10 months ago

አዲስ ሙሓዳራ

ርዕስ ("የሱረቱል ዓስር " መልዕክት)

በውስጡ ብዙ ምክሮችን የያዘ በጣም ጠቃሚና መሳጭ ሙሓደራ

?በኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዙሁሏህ)

? በአዳማ በኢብኑ ተይሚያ መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ

? በቀን 08/03/2017

https://t.me/abuabdurahmen

2 years, 10 months ago

አዲስ ሙሐደራ
≡≡≡≡≡≡≡≡

ርዕስ፡- ❝ ዙልም(በደል)❞ 

? በኡስታዝሙባረክ ሁሴን ሐፊዘሁሏህ

? በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ ቀበሌ አሊፍ መስጂድ

? እለተ እሁድ  በቀን 23/03/2016

✅  በዉስጡ የተዳሠሡ ነጥቦች
? በመካከላችን አለመበዳደል
? ዘረኝነት አስከፊ መሆኑን
? እንዲሁም አላህ ዘርን የፈጠረዉ
ለሂክማ እንደሆነ

https://t.me/DarAnnedwa

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik