✨𝑒𝑡ℎ𝑖𝑜 𝑓𝑢𝑛𝑛𝑦™🤣

Description
ያፈቀረን ማሳቅ ለኛ ኖርማል ነው አያሳስብም😉
#Join ያርጉና የትም ባልተሰሙ ቀልዶቻችን ፈታ እያሉ በውብ የፍቅር ቃላቶች ይደመሙ😍

ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት
👉 @mikeinfos
.

ማስታወቂያ ለማሰራት👉 @mikeinfos
ʙ4 ᴜ ʟᴇᴀᴠᴇ ᴘʟᴇᴀsᴇ ᴛᴇʟʟ ᴜs ᴛʜᴇ ᴘʀᴏʙʟᴇᴍ😔
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

2 months ago

ሁሉም  ትክክለኛ ሰው ማግኘት ይፈልጋል...ግን ብዙ ሰው ራሱን ትክክለኛ ሰው ለማድረግ አይሞክርም...🪶
.
.
.
#ከንቱ ዓለም🤧****

2 months ago

የሠው ልጅ ማመን የፈለገውን እንጂ እውነታውን አይደለም የሚረዳው !!!
ለምሳሌ በጣም ከታዘብኩት ነገር Thomas Shelby ሁሉም ሠው Sigma መሆኑን፣ በሴት አለመታለሉን ምናምን ነው የሚያወራው። ዋናው አላማው ግን እኮ እሱ ቤተሠቡን ማስቀደሙ ነው ለሴት ብቻ ሳይሆን ወንዶችንም አይደማመጥም። ብቻ ቤተሠቡ ነው ህይወቱ ነው የሚያስቀድመው ሠዉ ግን የሚያየው እና የሚያወራው ሌላላላላላላ ታሪክክክክ
.
.
.
#ከንቱ ጊዜ🤧****

2 months ago

**ጉልበቷ ከጠቆረ የዳዴ እና የእንብርክክ ታሪክ አላት ማለት ነው

-ጤና ሚኒስቴር**

4 months, 3 weeks ago

ፀሎታችን መልስ አግኝቶ ምናመሰግንበት ቀን ይመጣል❤️****

4 months, 3 weeks ago

paws Star መግዛት ለምትፈልጉ  በተመጣጣኝ ዋጋ መግዛት
ትችላላቹ  ? @mikeinfos

4 months, 3 weeks ago

ወንዶች  ገንዘብ ሳይኖራቹ ከሴት  ስር ስር አትሩጡ  ወደድካት አገኘካት እንበል ?** ገንዘብ ሳይኖርህ ምን ልታረጋት ነው? even ሀላፊነት አለብህ አብራሃት እስካለህ ድረስ ... so ላንተም ለሷም ሲባል ገንዘብ ወሳኝነት አለው አየናቸው እኮ እነዛን ፍቅር ነው ሚያኖረን ገንዘብ አይደለም ሚሉትን ከ 1 ወር ቡሃላ Breakup ... ያለቃቅሳሉ ዘሎ ራስን ለመጉዳት 

እንደሀሳብ ነው so አስቡበት**

7 months, 3 weeks ago

#ለልጅዎ_ሴት_አስጠኚ **ልጅዎን ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ሚንስትሪ ፈተና በብቁ ሁኔታ እናዘጋጃለን።

የተለያዩ የማስጠኛ ዘዴዎችን ተጠቅመን ከፍተኛ ውጤት እንዲያስመዘግቡ እናደርጋለን እያደረግንም እንገኛለን።

አገልግሎቱን ከፈለጉ inbox** @anony938
@anony938

7 months, 3 weeks ago

እኔ ኬትም ተባጥሼ ቀልድ እፖስታለሁ...?
አዳሜ ፈገግ ብለሽ
* #share
እና #like ሳታደርጊ ላሽ ትያለሽ*? Like አድርጉ እስቲ?***

7 months, 3 weeks ago

**ለነገ አትጨነቅ የሚልህ ሰው የዛሬ አመት የሚወጣ እቁብ ይጥላል

አንዳንድ ነገሮች ትንሽ ውስብስብ ናቸው man ?**

10 months, 1 week ago

ሀብታም የሚያረጋችሁ ስራ ነው ሊያልቅ ትንሽ ጊዜ ነው የቀራው በኋላ እንደ Notcoin እንዳትቆጩ
?*?*????
1)) https://t.me/hamster_kombat_bOt/start?startapp=kentId805112876 ??????
2)) https://t.me/tapswap_mirror_2_bot?start=r_805112876 ?** +2.5k Shares as a first-time gift

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago