Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

ግጥም፥ ትረካ ፥የፍቅር ደብዳቤዎች

Description
ጣፋጭ ግጥሞችን ይፈልጋሉ
ልብን የሚማርክ ደብዳቤዎችስ ማድመጥ ከፈለጉ ይቀላቀሉ https://t.me/+-me8FzuCO5NmZmI0
የፍቅር ፣ የትዝታ ፣ የይቅርታ ደብዳቤዎችን ከማያልቀው ማዕዳችን ገብተው ይመገቡ፡፡
Connect Admin @Who12
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

ሀጢያት ነው??
part 01
ንገረኝ እስኪ ...ዛሬ እንኳን እውነቱን አውራኝ ...ላለመናገር ራስህን አትነቅ ...ጥርስህን ነክሰህ ደምስሮችህ እስኪገታተሩ ድረስ ... ያ በጩኸት የሚታወቀው ድምፅህ በለሆሳስ እስኪተካ ወሬህን ከራስህ ለራስህ ብቻ አታርገው ...በላ አውራኝ አንተም እንደኔ ይሰማሀል ??? አንተም ህመሜ አሞሀል ??? በደማሁት ልክ ደምተህ ..በቆሰልኩት ልክ ቆስለህ ...ባደፍኩት ልክ አድፈሀል?? የሚሰማህ የፍቅር ስሜት ለተመልካች እንደ ቡቱቶ ጨርቅ እንደሆነ ታይቶህ ከላይክ ላይ ልታወልቀው ፈልገህ አቅቶሀል ?? ውስጥህ እሷን አምጣልኝ ውለድልኝ እያለህ በአንደበትህ አልፈልጋትም ቲሽ ወደዛ በማለት የምታመልጥ መስሎህ? ስታቅፈኝ የልብ ምትህ ጨምሮ ሰውነትህ እየጋለህ ላትለቀኝ እየፈለክ ውስጥህ ውስጥ እየሸጎጥከኝ የልብህን ቃላቶች ልታሰማኝ እየሞከርክ በአንደበትህ ውሸት ልትሸነግለኝ??
ግን እስከመቼ 🥺🥺 አዎ ተሳስተናል ወድቀናል አድፈናል ! ይህንን የድንገት ፍቅር እድፍ ለማጥራት ግን ቢያንስ እርስ በእርስ ፊት ለፊት ብንነጋገር አይበጅም?? ድፍርሱ እንዲጠራ ጠማማው እንዲቀና ያገኘ አጊኝቶ ያጣም እንዲያጣ ቢያንስ 1 ጊዜ እውነትን እንኑረው ካንተ ፍቅር ይዞኛል... በል አንተም እንደምታፈቅረኝ ንገረኝ🥺

2 months ago
8 months ago

❤️የተውጋ ልብ💘
ክፍል 3

8 months ago

ዘመን አይፈረጥጥ
ቀንም መሽቶ አይነጋ
ሰው ነው ሚጨልም
ሰው ነው ሚነጋ
👨‍🦯👨‍🦯👨‍🦯

8 months, 2 weeks ago

ጉንፋን ያዘሽ ብዬ አፍንጫ ካጣው ሰዉ በላይ ያዘንኩልሽ
ፍቅር ሚሉት ነገር ይዞኝ እንዳይመስልሽ
አሳዝነሽኝ ነው
አሳዝነሽኝ ነው

እግር ካጣው በላይ ካልደገፍኩሽ ያልኩት ሲመታሽ እንቅፋት
ወድጄሽ አይደለም ማዘን ተፈጥሮዬ ሆኖብኝ ነው ጥፋት

እኔን እኔን ስልሽ በነጋ በጠባ እራሴ ወድቄ
የማረገው መስሎሽ ልብሽን ናፍቄ
ሌላ እነዳታስቢ
ግምትሽ በሙሉ ስተት እንዳሆነ ታውቂያለሽ ብትቀርቢ

እንጂ መውደድ ሚሉት ስሜት ማይነካካኝ
ቆፍጣና ነኝ እኮ አሽንፎ ሊኖር ስሜት እማይለካኝ

ግን እንደ ነገርኩሽ U ብሎ ሲፈጥረኝ
ሰውነት የቸረኝ ጥሩ ሰው ነኝ
ደግ ስለሆንኩ ነው ዞር ባልኩ ቁጥር እቀፋት እያለ ሚያንደረድረኝ

አንዳንዴ አምሮብሽ ከፊቴ ስትቆሚ ሚያንቀለቅለኝ
በተገኘው መንገድ ሳማት ሳማት ሚለኝ
ወድጄሽ አይደለም በኑሮ በወሬ በሀሳብ መንችኮ
ከንፈርሽ መድረቁ አሳስቦኝ ነው እኮ

እንጂ መውደድ ሚሉት አንድም ስሜት የለኝ
የሆነው ሆነና ብቻ መተኛትም ትፈሪያለሽ አይደል እንተኛ መስለኝ

ብዬ ያልኩሽ እራሱ አሳዝነሽኝ ነው
እንጂ ካንቺ ጋራ ሚያስተኛ ምን ምክንያት አለኝ
አሳዝነሽኝ ነው
❤️❤️🥹🥹🙄

8 months, 3 weeks ago

❤️የተውጋ ልብ💘
ክፍል 2

8 months, 3 weeks ago

❤️የተውጋ ልብ💘
ክፍል 1

8 months, 3 weeks ago

እሱ 👉 ዛሬ አየዋት

ብቻዋን ተቀምጣ ነበር 👩‍🦰

ፈገግ ለማለት ሞከርኩ 😊

ሲመስለኝ ልታናግረኝ አልፈለገችም 😞

በቃ እስከመጨረሻው ያጣዋት ይመስለኛል 😩

እሷ 👉 ዛሬ አየውት 👁👁

ከ ጓደኞቹ ጋ ነበር 🧍🧍🧍‍♂

ደስተኛ ይመስላል ☺️

ሲመስለኝ አዲስ ፍቅረኛ ሳይዝ አይቀርም 😔

በቃ እስከመጨረሻው አጥቼዋለው 😢😥

😒😒ሳይጀመር ተቋጨ🤔🤔

8 months, 3 weeks ago
9 months ago

🇪🇹 ሀገሬ እና አንቺ 👩‍🦱

ፍቅሬን ገፋሽ ብዬ እራሴን አላጠፋም
እንኳንስ ላነባ  ቅንጣት አልከፋም

ባንቺ ብቻ አይደለም    ሀገራችን እንኳን
ለሞቱላት ሰዎች   ሸሽጋለች  መልኳን

የኔ  መሰቃየት   ትርጉም ስለማይሰጥ
እንደ ተመቸው ሰው   አርፌ  ልቀመጥ

ባንቺ ብቻ አይደለም  ሀገሬም ኢትዮጵያ
ለሚወዷት ሰዎች   ሆነቻቸው መጥፊያ

የጠሏት የናቋት  መልኳን የማይወዱ
     ይሀው ይኖራሉ  ምስኪን እየጎዱ

ሀገሬ   እና   አንቺ   ተመሳሰላቹ
   ምላሽ አትሰጡም ለተጎዳላቹ ።

✍️ Yohanes wendesen

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago