★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 2 weeks ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 7 months, 4 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month, 3 weeks ago
Notcoin እና Dogs ከኔጋር የሰራችሁ እሄንን ጀምሩት! Notcoin እና Dogs በሰራችሁት አይቶ coin ይሰጣችኋል! https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=s66ayCNe LFG! PAWS is the new top dog! ?
Notcoin እና Dogs ከኔጋር የሰራችሁ እሄንን ጀምሩት! Notcoin እና Dogs በሰራችሁት አይቶ coin ይሰጣችኋል!
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=s66ayCNe
LFG!
PAWS is the new top dog! ?
https://t.me/blum/app?startapp=ref_B6HbslHAeM Join me on Blum and let's earn together! Use my invite link to join the fun. ?
t.me/catsgang_bot/join?startapp=jg0Nhnadb7gXIl9kgP_3H Meow, lets see who is OG ?
https://t.me/sidekick_fans_bot?start=1491285023
Join SideFans (by Sidekick) now and claim your rewards!
? up to 50,000 ? as a welcome gift for Telegram OGs
? up to 5,000 ? per invite as a referral bonus for you

ሀጢያት ነው??
part 01
ንገረኝ እስኪ ...ዛሬ እንኳን እውነቱን አውራኝ ...ላለመናገር ራስህን አትነቅ ...ጥርስህን ነክሰህ ደምስሮችህ እስኪገታተሩ ድረስ ... ያ በጩኸት የሚታወቀው ድምፅህ በለሆሳስ እስኪተካ ወሬህን ከራስህ ለራስህ ብቻ አታርገው ...በላ አውራኝ አንተም እንደኔ ይሰማሀል ??? አንተም ህመሜ አሞሀል ??? በደማሁት ልክ ደምተህ ..በቆሰልኩት ልክ ቆስለህ ...ባደፍኩት ልክ አድፈሀል?? የሚሰማህ የፍቅር ስሜት ለተመልካች እንደ ቡቱቶ ጨርቅ እንደሆነ ታይቶህ ከላይክ ላይ ልታወልቀው ፈልገህ አቅቶሀል ?? ውስጥህ እሷን አምጣልኝ ውለድልኝ እያለህ በአንደበትህ አልፈልጋትም ቲሽ ወደዛ በማለት የምታመልጥ መስሎህ? ስታቅፈኝ የልብ ምትህ ጨምሮ ሰውነትህ እየጋለህ ላትለቀኝ እየፈለክ ውስጥህ ውስጥ እየሸጎጥከኝ የልብህን ቃላቶች ልታሰማኝ እየሞከርክ በአንደበትህ ውሸት ልትሸነግለኝ??
ግን እስከመቼ ?? አዎ ተሳስተናል ወድቀናል አድፈናል ! ይህንን የድንገት ፍቅር እድፍ ለማጥራት ግን ቢያንስ እርስ በእርስ ፊት ለፊት ብንነጋገር አይበጅም?? ድፍርሱ እንዲጠራ ጠማማው እንዲቀና ያገኘ አጊኝቶ ያጣም እንዲያጣ ቢያንስ 1 ጊዜ እውነትን እንኑረው ካንተ ፍቅር ይዞኛል... በል አንተም እንደምታፈቅረኝ ንገረኝ?