ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍɪ "ግጥም"

Description
? ? ? ? ? ? ?-  ? ? ? ? ? ? ? ?

#ᴅʙᴄ ɢɪᴛ'ɪᴍ የ #ᴅʙᴄᴛᴜʙᴇ - ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ አንዱ የቴሌግራም ቻናል ሲሆን በውስጡም የታለያዪ ገጣሚያን ግጥም ያሚግኝበት ቻናል ነው።

巛ሰለምትከታተሉን ፣ አብራቹንም ስላላችሁ እናመሰግናለን‼️巛
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 weeks, 5 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 3 weeks ago

3 months, 3 weeks ago
1 year ago

*?*እነሆ፥ለህዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ የምስራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኅኒት እርሱ ክርስቶስ ተወልዶላችኋልና። *❤️‍?*?**ሉቃስ፦፪፥፲ -፲፩*?*?*?*?*?*?*?*?*?*?* *ሠማይና ምድር የማይወስነውን አምላክ በድንግል ማርያም ማህጸን ተወሰነ።
እንኳን ለ፳፻፲፮ ዓ.ም ለጌታችን ለመድኅኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ገና በሠላም አደረሳችሁ፤አደረሰን።በዓሉ የሠላምና የእርቅ ይሁንላችሁ፤ይሁልን።
*?*ቤዛ ኹሉ ዓለም ዮም ተወልደ*?*?* *መልካም የልደት በዓል!*?*Ayyaana Qillee gaarii!*?*ርሑስ በዓል ልደት!*?*Merry Christmas!

?????????
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ

1 year ago

ደርበኝ

የአየሩን ሁኔታ ሳላጤን ወጥቸ  ዝናብ ደበደበኝ
ሰማይ አንጋጥጨ መሬት ሳዘቀዝቅ  አንተ አስታወስኩኝ
ድንገት ሳላስበው  አጠገቤ  ካለው  ግዑዝ አልካ ጋራ  ሄጀ ተላተምኩኝ
አንተን በሱ ቦታ አድርጌ እያስብኩኝ ድንገት ከመቀስበት ትንፋሽህን ሳብኩኝ
የሰውነት ማዕረግ ፍቅርን ያሳየኽኝ፣
ትንፋሸ ሲቋረጥ  ትንፋሺ የሰጠኽኝ፣
መቆም  ሲያዳግተኝ ቆመህ የደገፍከኝ፣
ሁሉም ጥሎኝ ሲሄድ  ለምንየሚለውን ጥያቄ ያልጠየከኝ፣
ያንተ ገላ ውብ ነው ሳሰስት መግበኝ
የኔ አከላት ሳስቶአል  ባንተ ላይ ደርበኝ።
የውስጤን ሳዳምጥ የገላየን ስሜት፣
በቀረሁ እያልኩኝ ልብስ ደራርቤ አረፍ ባልኩበት፣
ግን አንተ ሳስብህ ቃሌ ይቀየራል፣
መተኛቴ ቀርቶ  መነሳት ይሆናል፣
እኔው በሰራሁት በኔው በተስፋ ቤት፣
አንተን አስባለሁ ከትልልቅ ሰዎች  እንደሚተላለፍ የይሁን ምርቃት።
ከመሬትህ ስጠኝ ልረስ ባንተ ቦታ፣
እህሉ ሲወቃ ህልሜ ከተፈታ።
እስኪ ልጠይቅህ የቃላትህ ሚዛን ልኬቱ ምንድን ነው?
የምትናገረው ከይቱ ብራና ከየትኛው ዘር ነው?
ብዙ ጊዜ አረስኩ፣
  ብዙ ጊዜ ቆፈርኩ፣
ብዙ ጊዜም ዘራሁ፣
እንዳንተ ሚያበቅል ለም አፈር የሆነ ንፁህ መሬት አጣሁ!
የኔ ፍላጎቴ አንተን ባይመጥንም፣
ከጎንህ ለመቆም ልብሴ ቢቆሺሺም፣
ሰው ሲሉኝ ማገዶ ሆኘ ብታየኝም፣
እባክህ አትጥላኝ ሌላ ሰው የለኝም።
እባክህ ደርበኝ ጃኬት አርገኝ ቶሎ፣
የኔ ሸሚዝማ ሁሌ ይበርደኛል ቁልፋ ከላይ እታች ተራርቆ በቅሎ።

ፀሀፊ ሊዲያ መኮንን

❍⌇─➭????? ??? ??? ??????? ?? : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ?ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі?:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

1 year, 1 month ago

*?‍♀     ውጣ ውረድ       ?‍♀
?‍♀               ?‍♀

መውጣ መውረድ መውጣት መውረድ
ዝቅ ብሎ ማነስ ያለውድ በግድ
እንደቲቢያ መረገጥ እንደ ጫቃ መቡካት
እንደ ችቦ  መደድ መሆን የሳት እራት

----------  ---------- ---------- ------------
?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀?‍♀

ከሰል አመድ መሆን
ቁስልን እያደሱ የቁም በድን መሆን
እሪት እያስተፍ
ነፍስህ ስትጨነቅ ተሰፋዋ ሲጠፍ
አይንህ ደም አርግዞ
ልብህ መግል ይዞ
እዥ ያፈሰሱ በወጣ ገባ ጉዞ
መውጣት መውረድ
እንደትንኝ ማነስ
ከራስ ጋር ተጣልቶ ከጭንቀት መዋደድ

---------- ---------- -------- -------- ----

እፍ ተብሎ መትነን
በሳብ በሰመመን
በውጣ ውረዱ እደን ንፍስ  መሆን
መድረሻ የለለህ ከዛፍ ከገደሉ
ከመሪት አለቱ
በሂዎት ፍርድ መድቀቅ በቁም መገደሉ

-----------   -----------  ----------- ------------

ጊዜ ሚዞን ስቶ ዝቅ አርጎ አውርዶ
ህልም ቅዥት ሲሆን
ትግስትን አስጨራሽ ጭንቀትህ ተወልዶ
በመውጣት መውረዱ ከፍ ዝቅ ማለት
ላንተም ጊዞ ፈርዶ ቀን የዋጣልህ እለት
ያኔ ይገበሀል ውጣ ውረድ ማለት ።
ከሰሊና ታምር**

❍⌇─➭????? ??? ??? ??????? ?? : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ?ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі?:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

1 year, 1 month ago

ያለመግባባታችን ትልቁ መንስኤ
የምናዳምጠው ለመረዳት ሳይሆን
መልስ ለመስጠት ስለሆነ ነው።
#መልካም_ምሽት_አላቪው_React_ምታረጉ

❍⌇─➭????? ??? ??? ??????? ?? : ๑ ˚‌۪۪‌◌

‌۪۪‌◌ m᥆rᥱ ᥙ⍴ძᥲ?ᥱ ⍴ᥣᥲᥴᥱ ᥎іsі?:
╭──────༺♡༻──────────╮
ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ || ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ
        ⧼⧼⧼ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ⧽⧽⧽
የቅልድ እልፍኝ || ሰለ ፍቅር || አደይ  
╰──────༺♡༻──────────╯

1 year, 1 month ago

#ተነድፈሽ_ክበሪ
:
:
እኔ አልነደፍም የሚለው ፉከራ፤
በገዛ አንደበትሽ በኩራት ሲወራ፤
ካንዴም አስር ጊዜ ደርሶ ሰምቻለው፤
ትክክል ነው ብሎም የሚያጎበጉብ ሰው በቅርብ አይቻለው።
:
:
እውነት ነው ወይ ብዬም በዙሪያሽ ያሉትን ዞሬ ሳጤናቸው፤
መላከፍ ነው እንጂ መንደፍ የማይችሉ ተራ ዝንቦች ናቸው።
:
:
አፍኜው ነው እንጂ ድሮም ያንቺ ነገር ያንገበግበኛል፤
ከንቱ ፉጨት ከቦሽ መኩራትሽ ገርሞኛል።
:
:
ከ ዐጀቦችሽ አንፃር መደምደምሽን ሳይ አናገረኝ እንጂ የሆዴ መከፋት፤
ባንቺ አልተጀመረም አደባባይ ቆሞ በጀሌ ተከቦ አጉል ጉራ መንፋት።
:
:
እውነት እውነት ስልሽ ያለመነደፍሽን ሚስጥሩን ላወቀው፤
ልክ እንደኔ ሁሉ ሆድ ቢብሰው እንጂ ቅንጣትም አይደንቀው።
:
:
ይልቁን አንቺ ሴት አንዣባቢሽ በዝቶ እንዳትዘናጊ፤
የማሩን እንጀራም ያንቺ እንድታደርጊ፤
ተነድፎ ለመክበር በይ ከንብ ተጠጊ።
#ሄኖክ_ብርሃኑ

? ? ? ? ? ? ?

⚜️ოօɾҽ մթժαԵҽs թlҽαcҽ ѵísíԵ:

ᴅʙᴄ ᴛᴜʙᴇ ᴇᴛʜɪᴏᴘɪᴀ

ᴅʙᴄ - ɢɪᴛ'ɪᴍ

ᴅʙᴄ - ʟᴇʙᴇᴡᴇʟᴅ?

We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion ? @Share_Home

Last updated 2 weeks, 5 days ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 6 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia ? ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 8 months, 3 weeks ago