Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

አሽቄ meme 😂

Description
Hey guys Welcome to my channel
Funny video 😂
Beautiful & couple pic
Memes😅😅😅😅
old & New music 🎶🎶🎶
Join us ......👇👇
@yohaninina
Cross @naniye_1236
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 3 weeks ago

ቀበሌ ስራ ለመቀጠር ሄደህ ስምህ ማነው ሲሉህ "አጉላላቸው" ስትል...

ሊቀመንበር ሆነሃል 😘😜🤣

1 month, 3 weeks ago

መጥፎ ጓደኛ ሲመክርህ

፦ ጋንቤላ ሄደህ ንቅሳት ቤት ክፈት ይልሃል😂

1 month, 3 weeks ago

👦 ትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም (ባይጥልበትም አይወደውም ).
አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን
"አቡሽ የሴት ተቃራኒ ምንድነው? "አለው
👦አቡሽ " ወንድ "
👨‍🏫አስተማሪ " ቀዝቃዛ "
👦አቡሽ " ሙቅ "
👨‍🏫አስተማሪ " ሰማይ"
👦አቡሽ " መሬት"
👨‍🏫አስተማሪ " በጣም_ጎበዝ "
👦አቡሽ " በጣም_ደደብ "
👨‍🏫አስተማሪ " ጨረስኩ "
👦አቡሽ " ጀመርኩ"
👨‍🏫አሰተማሪ " ውጣልኝ "
👦አቡሽ እየሳቀ " ግባልኝ .

🎁ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ ይደርሶታል

1 month, 4 weeks ago

👇👇

ይኼን ቻናል እንድትቀላቀሉ በዱላ፣በቆንጨራ፣በገጀራና በክላሽ አስፈራርተን እንድትገቡ ማድረግ ይቻል ነበር😂፣ግን ዋናው ፍቅር ነው።️
.
#በፀባይ_ተቀላቀሉን፣ ፈታ ለማለት ብቻ

1 month, 4 weeks ago

ጓደኞቹ ሴቶች ብቻ የሆኑ ወንድ
የማርገዝ እድሉ ከፍተኛ ነው🤔 የዛሬው ጥናቴ

😂🤣😂

1 month, 4 weeks ago

ማኪያቶ እንጠጣ ብላ ወስዳኝ እኮ ነዉ ጥብስ ያዘዘችብኝ በኔ የደረሰዉ በዘራችሁም አይድረስ😢

1 month, 4 weeks ago

በ40 አመቷ ተድራ እየሄደች; ዞር
ብላ ቤተሰቦችዋን "አታልቅሱ
በቃ" ስትላቸው
.
.
.
ባታገቢ ነበር የምናለቅሰው😂😂😂
😆😂🤣

1 month, 4 weeks ago

እረጅሙን ልጅ መንገድ ላይ እየዘለለ ስታየው

ከአውሮፕላን ጋር እንዳትጋጭ እኔ በበኩሌ ነግሬካለው

😆😂🤣
Join👉 @yohaninina

1 month, 4 weeks ago

የባል ስም "በረከት"የሚስት ስም "ላምሮት" ሲጠራሩ እሷ በሬ እሱ ላሜ😂*😂*

ጀለስ፦ ጎረቤት ሲጠራቸው "ከብቶች"
😂😂😂**

1 month, 4 weeks ago

መቼም ቢሆን ለአንድ ሰው ያላችሁን ስሜት ለማሳየት ብላችሁ የራሳችሁን Value እንዳትቀንሱ💯

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 1 week, 3 days ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 3 days, 8 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago