💛❤ፍቅር--ይብዛ💚💛❤

Description
💚💛❤ፍቅር--ይብዛ💚💛❤
🙏!!!! ጤና ይስጥልን !!!!!🙏

ለእርስዎ የምሆኑ ትኩስና አዳዲስ የፍቅር ታርኮች እና ግጥሞች ከተለያዩ የፍቅር ቀልዶች ጋር በየቀኑ♣♥♦
Inbox @habtelove
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 8 months ago
1 year, 11 months ago
4 years, 11 months ago

# ይድረስ_ለሴቶች_እህቶቼ_አንብቡት
ወንዶችም አንብባችሁ ለእህቶቻችን ሼር ሼር ሼር በማድረግ አጋሩ
አዲስ ተች ስልክ የገዛችውን ልጅ አባቷ ሲያያት .......››
አባት ፡ “”ስልኩን ስትገዢ በመጀመሪያ ያደረግሽው ምንድነው ?“” ብሎ
ጠየቃት፡፡
ልጅ ፡ “”በመጀመሪያ ያደረኩት ...ስክሪኑ እንዳይጫጫር መከላከያ ስቲከር
ለጠፍኩበት ...“”
አባት ፡ “” እንደዚ እንድታደርጊው የገፋፋሽ ሰው እለ ?””
ልጅ፡ “” የለም !!!“”
አባት ፡ “”ያመረቱትን እንደ ማንቋሸሽ አይሆንም ግን ...””
ልጅ፡ “”ኧረ አባዬ !እንደውም የሚመክሩን እንድንለጥፍበት ነው !””
አባት ፡ “” የሸፈንሽው ግን ርካሽ ስለሆነ ወይም ስለሚያስጠላ ነው ???“”
ልጅ ፡ “”” በነገራችን ላይ የሸፈንኩት ...እንዳይበላሽብኝ እና ብዙ ግዜ
እንዲያገለግለኝ ስለምፈልግ ነው !“”
አባት ፡ “”” ስትሸፍኝው ...ውበቱን አልቀነሰውም “”
ልጅ ፡ “”” እንደውም በጣም አምሮበታል በዛ ላይ እንዳይበላሽ
ይከላከልልኛል “”
አባት ፡ በአባትነት ዓይን እያያት “”” አንድ ጥያቄ ብጠይቅሽስ...
ከስልክሽየሚበልጠውን ገላሽን እንድትሸፍኝው ...እሺ ትይኛለሽ ወይ ???``
ሁሌም አባታችን እግዚአብሔር ይጠይቀናል በሰው ላይ አድሮ ....ብቻ በብዙ
ነገር ራሳችንን እንድንሸፍን ይጠይቀናል !
☞የምናስተውልካለን መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይላል"፤
፨ ሴቶች በሚገባ ልብስ ከእፍረትና ራሳቸውን ከመግዛት ጋር ሰውነታቸውን
ይሸፍኑ (1ኛ ጢሞ 2፥9)
፠በሚሞት ስጋችሁ ሐጢያት አይንገስ
ብልቶቻችሁን የፅድቅ የጦር ዕቃ አድርጋችሁ ለእግዚአብሔር አቅርቡ (ሮሜ
6፥12-14)
፠ከሴት ጋር አለመገናኘት መልካም ነው ካልተቻለ ዝሙትን ለመከላከል በአንድ
ይፅና ከዚህ ውጭ ጉዞ ወደ እሳት ነው (1ኛቆሮ 7፥1)
፠ማንም የእግዚአብሔርን ቤተ መቅደስ ቢያፈርስ እግዚአብሔር እርሱ
ያፈርሰዋል ቤተ መቅደሱም እናንተው ናችሁ (1ኛቆሮ 3፥17)
፠የወንድ ልብስ የለበሰች ሴት በአምላክ ዘንድ የተጠላች ናት (ዘዳ22፥5;ዘፀ
39፥28)
፠ፀጉሯን ሳትሸፍን የምትፀልይ ሴት እራሷን ያዋረደች ናት(1ኛቆሮ 11፥5)
እንድናስተውልእና እንደ እግዚአብሔር ቃል እንድንኖር እግዚአብሔር ይርዳን
አሜን (ለምታውቁትሰው እና መንፈሳዊ ግሩፕ ትልኩ ዘንድ በእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ስም አበክሬ እጠይቃችኋለሁ አደራ)ምንጭ መምህር ምህረተ አብ አሰፋ

5 years, 6 months ago

Yishetal

5 years, 9 months ago

አሁን ላይ ?ኢትዮ_ሳትን ማሰራት የግድ በሚባልበት ደረጃ ላይ ነው።
ምክንያቱም በቅርብ ቀን ?EBSን ጨምሮ አብዛኛው ሀገርኛ ቻናሎች ከ?ናይል_ሳት 7°w በመውጣት ስርጭታቸውን በ ?NSS12 57°E ኢትዮሳት ላይ ብቻ ሊያረጉ እንደሆነ እየተነገረ ይገኛል።
የኳስ ፍቅር ያለውሞ በአንድ ዲሽ አንድ ላይ ይሰራለታል!!

ማሰራት ለምትፈልጉ
#09_21_90_90_18
#09_09_50_58_49

#dukem_d/z_gelan
ለማንኛውም ጥያቄ inbox @MafudA

5 years, 11 months ago

ዓዲሱ ዓመት ለምን መስከረም ላይ ይከበራል?

1,መስከረም ዓለም የተፈጠረበት ዓመት ስለሆነ??
በሀገራችንም ይሁን በሌላው ዓለም የሚገኙ መዛግብት እንደ ሚያስረዱት ከሆነ አለም የተፈጠረችው በወረኀ መስከረም ነው::

@kefker_mender
2,መስከረምየመተካከል ወር ነው??
በቀደምት ኢትዮጵያውያን ጥናት 365 ዕለት ከ 15 ኬክሮስ ከ6 ካልዒት (365ቀነ ከ6 ሰዓት ከ 2ደቂቃ )ብለንዘመናችንን በፀሀይ ስንቆጥር በጨረቃ ደግሞ 354 ዕለት ከ22 ኬክሮስ ከ1 ካልዒት ከ37 ሣልሲት ከ52 ራብዒት ከ48 ኀምሲት ብለን የምንቆጥርበት ጨረቃ አልቦ አበቅቴ በሚሆንበት ጊዜ እኩል ዓውደ ዓመታቸውን የሚጀምሩበት ወር መስከረም 1 ነው፡፡
ከሌላ ቀን ተነስተን ጨረቃ ና ፀሀይ እኩል የሚጀምሩበትን ወር ብንፈልግ ከቶም አናገኝም፡፡

3,ፀሀይትክክለኛ አቅጣጫዋን ይዛ በምስራቅ ወጥታ በምዕራብ የምትገባው መስከረም 12 እና መጋቢት 12 ነው ሌሎቹ ቀናቶች በተለያየ ዲግሪ ከመስመሯ ታፈነግጣለች::
@Kefker_mender

??ይሄንነገ ልብ ብለን እንመልከት

4,መስከረምየተስፋ ወር ነው??
አደይ አባን ብናይ ከመስከረም በቀር በሌላ ወር ከቶም አይወጣም ፀሀይዋም ደስ የምትልና ተስፋ የተሞላባት ነች፡፡
በዛ ላይ ከጭቃው ከብርዱ ከዝናቡ ነፃ የምንወጣበትና ወደ ብርሀን የምንሄድበት ወር ነው ምዕራባውያን ግን የቂልነታቸው ብዛት በዓሉን በረዶና ብርድ ውስጥ ያከብሩታል እኛ ግን ምክንያታዊ ህዝቦች ነንና አዲስ ዓመትን በአዲሱ ወር ላይ እናከብራለን::

ምንጭ ፡ አቡሻኻር መፅሐፍ
አንድሮሜዳ መፅሐፍ
መፅሐፈ ስንክሳር
@kefker_mender
@Kefker_mender

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik