★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
ድርጅታችን አስካል #በአማርኛ_ቋንቋ እና #በኦሮምኛ_ቋንቋ በሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት በሳምንት አንድ ቀን ብቻ ለዛውም ለግማሽ ቀን ያህል ለተማሪዎቹ ማጠናከሪያ ትምህርት ስለሚሰጥ፣ ለማስተማር ፍላጎቱ፣ጊዜውና ዕውቀቱ ያላችሁ በጎ ፈቃደኞች፣መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
👉ትምህርቱ የሚሰጠው በየሳምንቱ ቅዳሜ (ዓመቱን ሙሉ) ከጥቅምት እስከ ሰኔ 2017 ዓ/ም
👉 ሰዓት ከጧቱ 3፡00 - 6:10
👉 ቦታ፦ ሳሪስ አደይ አበባና አካባቢው
👉 በጎ ፈቃደኞች እድሜያቸው 17 እና ከዛ በላይ መሆን አለባቸው
👉በጎ ፈቃደኞች መኖሪያቸው ለሳሪስ አቅራቢያ መሆን ይጠበቅባቸዋል
👉 አገልግሎቱ የገንዘብ ክፍያ የለዉም
👉ሙሉ ዓመቱን አስተምረው ለሚጨርሱ በጎ ፈቃደኞች ብቻ የምስክር ወረቀት ይዘጋጅላቸዋል
👉በጎ በቃደኞች አገልግሎት እየሰጡ ባሉበት ሰዓት ለተለያዩ ጉዳዮች recommendation letter ቢፈልጉ ይጻፍላቸዋል
👉በጎ ፈቃደኞች ከመማር ማስተማሩ ጋር የተያይዙ የሥነ ምግባር ደንቦችንና መመሪያዎችን ለማክበር ፈቃደኛ መሆን ይጠበቅባቸዋል
👉 ለመመዝገብ
ከስምዎ በፊት #T_2017_2 ን በማስቀደም
1_ ሙሉ ስም
2_ እድሜ
3-ስልክ
4_የትምህርት ደረጃ
5_መኖሪያ ሰፈርን ጽፈው እዚህ ላይ 👇👇👇
@askal_charity_organisation_bot ይመዝገቡ
👉 በኦሮምኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (AO)
👉 በአማርኛ ቋንቋ ለማስተማር የምትመዘገቡ ከስማችሁ ቀጥሎ (A) ማስገባታችሁን እንዳትረሱ
#ቅዳሜ_ለማስተማር_ለተመዘገባችሁ_በሙሉ
ምዝገባውን አከናውናችሁ confirmation ያገኛችሁ በጎ ፈቃደኞሻችን፣ ነገ ቅዳሜ ጥቅምት 9 ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጀምሮ 5:30 የሚያልቅ ስልጠና ስለሚሰጥ ሳሪስ አደይ አበባ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ እንድትገኙ ጥሪ እናቀርባለን ::
ለመረጃ 0902404444
የድርጅታችንን የ tiktok አካውንት follow ያድርጉ
እስከ ምሽቱ 1፡30 ሰዓት ድረስ ስራ ላይ ስለምንሆን ለአንዳንድ ጉዳዮች ቢሯችን ድረስ በአካል እኛ ጋር መምጣት ቢፈልጉ google map መጠቀም ይችላሉ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago