Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 6 days, 8 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago
ክብደት መጨመር ይፈልጋሉ❓*❓*❓
...................................................
የፈለጉትን ያህል ክብደት በ አጭር እና ጤናማ በሆነ መንገድ ይጨምሩ
✓ከብደት ለመጨመር የሚመከር
✅✅✅✅ በ ስፖርትም/ ያለ ስፖርትም
በሚያሳየው ለውጥ የሚደሰቱበት።
♦️የሰውነት ክብደት ለመጨመር!!
♦️ አቋምዎን ለማስተካከል!!
♦️ጥሩ እንቅልፍ ለመተኛት!!
♦️የአመጋገብ ስርአትን ለማስተካከል
💪SEMOS በእሽግም በፍሬም አለ
ዋጋ በአስተያየት 🤙**+251912797975@Heyecani_Yok7
ለካ ዛሬ የእናቶች ቀን ነዋ ደሞ ሊመጡ ነው እነ እነ አንድ ቀን ስራ አግዟት አያውቅ አንድ ቀን ጠይቋት አያውቅ ዛሬ ለላይክ አብሯት ፎቶ ተነስቶ ሊፖስት ነው ... አይ ቅኝ አገዛዝ ከቻልክ ዛሬ ሳይሆን ሁሌም አለሁ በላት አብረሀት መሆንህን ሁሌም አሳያት ሁሉም ቀን የእናቶች ነው @Infinity_Vibee
**7ቱ የሴቶች ውሸት / ለፈገግታ
1 "አንተኮ በጣም መልካም ሰዉ ነህ፡፡ አሪፍ ጓደኛህ እሆናለሁ"
ትርጉም፡- ከጓደኝነት ዉጪ እኔን ፍቅረኛህ ለማድረግ እንዳትሞክረዉ!
2 "ፔሬድ ላይ ነኝ ራሴን አሞኛል"
ትርጉም፡- ፔሬድ ላይ አይደለሁም... ራሴንም አላመመኝም፡፡ ግን ወሲብ መፈፀም ስለማልፈልግ እባክህን ተወኝ!
3 "አንተኮ ከኔ የተሻለ ሰው ይገባሃል!... እኔ ላንተ ምርቃት ነገር ነኝ!"
ትርጉም፡-በል አርፈህ ተቀመጥ፡፡ ደባሪ ነህ ! ባይገርምህ አትመጥነኝም!
4 "ከ 5 ደቂቃ በኋላ እወጣለሁ፡፡"
ትርጉም፡- በል 30 ደቂቃ ጨምርበት፡፡ ደፋር!
5 "እሺ በቃ ይቅር ብዬሃለሁ የኔ ዉድ!"
ትርጉም፡-የእጅህን ካልሰጠዉህ እኔ ሰዉ አይደለሁም! ያደረከዉን የምረሳ አሻንጉሊትህ አይደለሁም!
6 "ደህና ነኝ"
ትርጉም፡- ኤጭ ምን ይጨቀጭቀኛል...ገና መከራህን ትበላታለህ!
7 "ክብደቴን ለመቀነስ እራት አልበላም"
ትርጉም፡- ልክ ስትተኛ እከካልሃለሁ! ወላ ያመጣኸዉን ስጋ ወላ ፍሪጅ ዉስጥ ያለዉን ቲማቲም ቁርጥ...አሁን ቶሎ ተኛ አቦ!
? ኮሜንት ላይ ጨምሩበት እስኪ ...**
እየሄድኩኝ ነው፣ልቤ አልቆርጥ ቢለኝም እንደምንም ራሴን እየገፈተርኩኝም ቢሆን እየሄድኩኝ ነው።ላቤን አፍስሼ ከሽፍታ ጥይት፣ከዘራፊ ዱላ፣ከመንገድ ድካም፣ከአደጋ ጋር ተጋፍጬ፣ብዙ ፈተናዎችን አልፌ፣ በረሀ ለበረሀ ተንከራትቼ የሰራሁትን ቤቴን ብዙ ዋጋ የከፈልኩበትን ትዳሬን ጥዬ የሄድኩኝ ነው።
የከባድ መኪና ሹፌር ነኝ።15 አመት ቆይቻለሁኝ በስራ ላይ።ከአንድ አመት ወዲህ ግን ባጋጠመኝ ህመም ምክንያት ግማሽ ሰውነቴ ፓራላይዝ ሆኖ ስራ አቁሜ ቤት ውያለሁኝ።ስንቱን በረሀ ያየሁኝ ከስንት ሽፍታ ጥይት እና ከአደጋ ያመለጥኩኝ ሰው እንዲህ መሆኔ የሚፈጥርብኝን ስሜት ለመረዳት እኔን መሆን ይጠበቅባችኋል።እናም በምርኩዝ እርዳታ የምንቀሳቀስ ሰው ሆኛለሁኝ።ደግነቱ በጥሩ ጊዜ የሰራሁት ቤት የሚከራዩ ክፍሎች እና የራሴ ከባድ መኪና ስላለኝ የገንዘብ ችግር የለብኝም።እናም አብዛኛውን ውሎዬን ከቤት ወጥቼ ሰፈር ውስጥ የሚገኝ ግሮሰሪ ውስጥ ነው የማሳልፈው።አንድ ቀን ግን ከቤት ወጥቼ ግሮሰሪ ከደረስኩኝ በዋላ ወደ ቤት ተመለስ ተመለስ የሚል ስሜት ሲመጣብኝ ተነስቼ ወደ ቤቴ ሄድኩኝ።ልክ የቤቴ በር ላይ ስደርስ ከቤት ውስጥ ሙዚቃ በከፍተኛ ድምፅ ተከፍቶ ነበር።እናም የቤቱን በር ከፍቼ ስገባ ሚስቴን ሳሎን ስላጣዋት በቀጥታ ወደ መኝታ ቤት አመራሁኝ።የመኝታ ቤቱን በር ከፍቼ ስገባ ግን ያየሁት ነገር እጅግ የሚያስደነግጥ ነበር።ባለቤቴን ተከራይቶ ከሚኖር ጎረምሳ ጋር በገዛ አልጋዬ ላይ ወሲብ ስትፈፅም ነበር የደረስኩት።በሰአቱ ራሴን መቆጣጠር አቅቶኝ እየጮህኩኝ በቀጥታ የሄድኩት ወደ ቁምሳጥኔ ነበር።እናም ከመሳቢያ ውስጥ ሽጉጤን አውጥቼ ወደነሱ ስዞር በድንጋጤ የሚያደርጉት ጠፍቷቸው ድርቅ ብለዋል።ሽጉጤን አነጣጥሬ ልተኩስ ስል ከውስጤ አንድ ድምፅ ተሰማኝ።"ካንተ ያጣችውን ወሲብ ነው ከሌላ ያገኘችው ስለዚህ ምን አጠፋች?"ይሄ ነበር አይምሮዬ ውስጥ የተሰማኝ ድምፅ።በቃ እዛው ጋር እንደቆምኩኝ ወሰንኩኝ።ደስታዋን አሳጥቻት ከምኖር ቤቱን ለቅቄላት ልውጣ ብዬ ወሰንኩኝ።እናም እንደዛው ራቁታቸውን አልጋው ላይ እንዳሉ ቤቱን ጥዬ ወጣሁኝ።በቃ የኔ መኖር ምንም ትርጉም የለውም።ልጅ የለኝም ስለዚህ እኔ ባልኖርም ሚስቴ ምንም የሚጎልባት ነገር አይኖርም።በቂ ሀብት ስላለን እንደፈለገች ደስተኛ ሆና መኖር ትችላለች።ስለዚህ እኔ ባልኖር አትጎዳም በቃ እናም እየሄድኩኝ ነው።ቤት ንብረቴን ለሚስቴ ጥዬላት እየሄድኩኝ ነው።ምክንያቱም ከልቤ ነው የማፈቅራት።ስለዚህ ደስታዋ ላይ እንቅፋት መሆን የለብኝም።ታክሲ አስቁሜ በሰፈራችን አቅራቢያ ወደሚገኘው ጫካ እንዲወስደኝ ነገርኩት።እዛም ከደረስን በዋላ ላደረሰኝ ሹፌር ኪሴ ውስጥ የነበረውን ገንዘብ በሙሉ ሰጥቼው ወረድኩኝና ወደ ጫካው ገባሁኝ።አንድ ትልቅ ዛፍ ስር ቁጭ ብዬ ነው ይሄንን የፃፍኩላችሁ።በቃ ሽጉጤን አቀባብዬ ራሴ ላይ መተኮስ ብቻ ነው የሚቀረኝ።እናም ለምታፈቅሩት ሰው ደስታ ራሳችሁንም ቢሆን መሰዋት ማድረግን ከኔ ተማሩ።
*? በሬው የታለ..?
ዛሬ ጓደኞቼ መስቀል ፍላወር አካባቢ የምትገኝ አንዲት
ግሮሰሪ ውስጥ ተቀምጠናል የሚል ቴክስት ሲፅፉልኝ
በግዜ ወደነሱ ሄድኩ። አንዳንዴ ግሮሰሪ አሪፍ ነው። ጨዋታ
አለ። ትልልቅ ሰዎች ታገኛለህ ... ምናምን ብዬ
አላዝግህም። it's all about cost minimization ዘመዴ
ስገባ ሁሉም በግዜ ሞቅ ብሏቸዋል። በጣም የሰከረው ግን
የቤቱ ባለቤት ነው። ባህሩ ይባላል።
የሚያስተናግደውም እራሱ ነው። ችግሩ ከሚሸጠው ይልቅ
የሚጠጣው ይበልጣል። አንዳንዴ ከስተመሩ ነው
የግሮሰሪውን በር ዘግቶለት ተሸክሞ ቤቱ ሚያደርሰው።
ገብቼ ቁጭ እንዳልኩ «ምን ይምጣልህ?» አለኝ በጉራጌ
አክሰንት።
«ጂን» አልኩ።
ወዲያው ቀዝቃዛ ቢራ ይዞ መጥቶ ፊት ለፊቴ እንደሻምፓኝ
ከፍቶ አስቀመጠ። መከራከር አልፈለግሁም ሐበሻ
ቢራዬን እየጠጣሁ ማስታወቂው ትዝ አለኝ ...
(“ኢትዮጵያዊነት መልካምነት ነው። ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው።
ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ ነው” ምናምን ይልሃል “ጎሽ የልጅ
አዋቂ” ብለህ ሳትጨርስ ግን ....... “ሐበሻ ቢራ”
ብሎ ኩም ያደርግሃል) አሁን አሁን የቢራው ፋብሪካ
የጠጪው ብዛት ያስገርማል። ለነገሩ በልጅነታችን ካልጠፋ
መዝሙር “አስር አረንጓዴ ጠርሙሶች በግድግዳ ላይ” የሚል
ዘፈን እያዘፈኑ ያሳደጉን ለዚህ እያመቻቹን ነበር።
ኢትዮጵያ ባሁን ሰአት የቢራ በርሜል ሆናለች። አንድ ሰሞን
“ኢትዮጵያ ታነባለች” የሚል ሙቭመንት እንደነበር
አስታውሳለሁ። አሁን “ኢትዮጵያ ትጠጣለች” ሆኗል ጉዳዩ!
በርግጥ እኛ እንደነጮቹ አናካብድም። አክሱምን
ያቆምነው ቁርጥ እየበላን ጠጅ እየጠጣን ነው። ፋሲለደስን
የገነባነው የደብረብርሃን አረቄ ፉት እያልን ነው።
ታሪካችን ውስጥ መጠጥ ትልቅ ቦታ አለው። ክፉ ቀናችንን
ያለፍነው እየሰከርን ነው ዘመዴ ...ለነገሩ መፅሃፉም
“ደሃ ድህነቱን ይረሳ ዘንድ ወይን ይጠጣ” ይላል። ሃሃ አይ
የድሮ ደሃ። ታድሎ። የዛሬ ደሃ ዋይን ልጠጣ ቢልስ ኬት
አባቱ ያመጣል?
ባህሩ ይሄን ድራፍት በላይ በላዩ ይለዋል። ጥግ ላይ
የተቀመጠ የፖለቲከኞች ፊት ያለው ሰውዬ «ና ሂሳብ
ውሰድ» አለና መቶ ብር ከኪሱ አወጣ። ባህሩ ከቀመቀመ
ማንንም አይሰማም እየተለጠጠ ሂደና መቶ ብሩን
ተቀብሎ ወደላይ ቀና አርጎ በአምፖሉ ብርሃን ብሩን በትኩረት
ካየው በኋላ ..
«ይሄ ብር ፎርጅድ ነው» አለ።
«ምን?» አለ ሰውዬው።
«ፎርጅድ ብር ይዛችሁ መምጣት ጀመራችሁ ደግሞ?» ሲል
ሰውየው ከመቀመጫው ተነስቶ
«ምን ለማለት ፈልገህ ነው ፎርጅድ ብር ነው ምትለኝ?»
«በሬው የለማ» አለው ባህሩ ብሩን በጣቶቹ ጫፍ
አንጠልጥሎ።
«እንዴት ነው በሬው የሌለው?» አለና ብሩን ከጁ ነጥቆ
አገላብጦ ካየው በኋላ ... «ይሄ በሬ አይደል?» አለ
በቁጣ።
«እሱ ወይፈን ነው» አለ ባህሩ ቆፍጠን ብሉ። «በዚያ ላይ
ገበሬው ራሱ ወጣት ነበር እዚህ ላይ ያለው ግን
ሽማግሌ ነው» ሲል ሁላችንም ከት ከት ብለን ሳቅን ..
«እና አያረጅም እንዴ? የሰው ልጅ አይደል እንዴ?» ብሎ
ተከራከረ ሰውየው። አይ የፖለቲከኛ ነገር..እያልኩ እያሰብኩ ፈገግ ስል አንድ አዝማሪ እንዳባረሩት ሰው
ተንደርድሮ ገብቶ ማሲንቆውን ሲገዘግዝ ብቻውን
ተቀምጦ ጅኑን የሚጠጣ ኮሳሳ ሰውዬ ጮክ ብሎ
«ተቀበል» አለ
«እሺ» አለ አዝማሪው ፈገግ ብሎ
«ዛሬም እጠጣለሁ»
«ዛሬም እጠጣለሁ» አለ አዝማሪው
«ነገም እጠጣለሁ»
«ነገም እጠጣለሁ» አለ አዝማሪው መሰንቆውን እየገዘገዘ
«ከነገወዲያም እጠጣለሁ»
«ከነገወዲያም እጠጣለሁ»
«ሂሳቡን ወደፊት ሰርቼ እከፍላለሁ» ሲል ባህሩ ጥግ ላይ
ቆሞ እየተኮላተፈ ..
"እናትህ ወልዳሃለቻ!"
ካነበብኩት አካፈልኳችሁ*
Bro i have watched someone go from loving me everyday to acting like i never exist..
Wife : My husband went to buy potatoes 5 days ago, he hasn't come back yet!
Ethiopian Police : Why don't u cook something else.
🤦🏽♀
The introvert urge to be home by 7 pm to do nothing
Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10
ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno
Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...
Last updated 6 days, 8 hours ago
🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person
Last updated 1 month, 3 weeks ago
🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶
✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ
📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app
YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ
📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot
Last updated 2 months ago