ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ🩵ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ
😘 Hi Everyone 🦋😎
ᴛᴀʀɢᴇᴛ :- ᴀᴜᴅɪᴇɴᴄᴇ ʟᴏᴠᴇ ✨🩵
𝐋𝐨𝐯𝐞 | 𝐑𝐨𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐜 |𝐒𝐚𝐝 🎼🌏
ᴜɴɪQᴜᴇ ꜱᴛᴀᴛᴜꜱ 🍃
ʟʏʀɪᴄꜱᴀʟ ꜱᴛᴀᴛᴜꜱ ᴠɪᴅᴇᴏ 🌈💨
Cross contact -: @sharif_ladka143
| ꜰᴏʟʟᴏᴡ ꜰᴏʀ ᴍᴏʀᴇ 🦋🩵
Last updated 1 month ago
JOIN > @Mj_Index
✰ Follow @Mj_Linkz For More Stuffs...❤️🔥
• https://telegram.me/Mj_Linkz/1318
Last updated 1 day, 19 hours ago
It will support you
Telegram
Mestad 22 dermatology Speciality clinic መስታድ 22 የቆዳ እና የአባላዘር ልዪ ክሊኒክ
መስታድ 22 የቆዳ እና የአባላዘር ልዪ ክሊኒክ ***☎️***0944333381/82/83 ***☎️***0965589740 ***📢***ቁጥር 1 :22 አውራሪስ ሆቴል አጠገብ ተሽአብ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቁጥር 2: ፊጋ መብራት ዜድ አዲስ ሆቴል ፊት ለፊት ሰማያዊ ህንጻ 4ኛ ፎቅ
?8 አለማችን ላይ እጅግ ከፍተኛ የBattery አቅም ያላቸው ነገርግን የማይታወቁ Smart ስልኮች እንሆ
፩ Ulefone Power 5
ይሄ ስልክ አለማችን ላይ እጅግ ከፍተኛ የባትሪ አቅም ካላቸው ስልኮች ቀዳሚውን ቦታ የሚይዝ ሲሆን ለተጠቃሚዎች Released የሆነው በፈረንጆቹ July 6, 2018 ነው ይሄን Smart ስልክ የምታመርተው ቻይና ስትሆን ስልኩ እማያልቅ 13,ዐዐዐmAh?ባትሪ አቅም ና 6.0 inches Screen Size አለው ስልኩ 330gram የሚመዝን ሲሆን 25Wat Fast charging አለው ያ ማለት 100% ለማለት 2.5 hour ይፈልጋል + 10Wat Wireless Charging ፊውቸርም አካቷል?
የሚጠቀመው Processor MediaTek ነው
RAM: 6GB?
Storage: 64GB?
Android Versionኑ 8.1 (Oreo)
ነው.
Brother ይሄን ስልክ ገዛህ ማለት ከባትሪው ጋር ትንቅንቅ ነው እለቅ አላልቅም?
፪ Doogee BL 12000 Pro
በ ሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አሁንም የቻይና ምርት የሆነውን Doogee BL 12000 Pro የተሰኘውን Smart ስልክ ሲሆን
12,000 mAh ባትሪ አቅም አለው Launched የተደረገው በፈረንጆቹ September 5, 2018 ነው ስልኩ 313 Gram ክብደት ያለው ሲሆን 36W Fast charging አለው ያ ማለት በ4 ሰአት ውስጥ ስልኩ Full ይላል ማለት ነው 6 inches Screen Size ያለው ሲሆን የሚጠቀመው Processor MediaTek ነው.
RAM: 6GB ?
Storage: 128 GB?
Android Versionኑ v7.0 (Nougat) ነው
የዚህን ስልክ Battery ለመጨረስ
መሞከር በራሱ ትልቅ
የቤት ስራ ነዉ አይደለም ? ?
፫ Blackview P10000 Pro
11000 mAh Battery የተገጠመለት ይሄ Monster የሆነ ስልክ Released የተደረገው በOctober 8, 2018 ሲሆን
MediaTek Processor ተገጥሞለታል 4GB:RAM ና
64GB Storage አለው Android Versionኑ v7.1 (Nougat) ነው 293gram የሚመዘን ሲሆን 6.0 inches Screen Size አካቷል በተጨማሪም Fast Charging Technology ያለው ሲሆን የስልኩ ባትሪ ለመሙላት 2ሰአት 25 minutes ብቻ ይፈልጋል ?
፬ DOOGEE S80 Lite
ይሄ Smart ስልክ 10,800mAh ባትሪ Capacity ያለው ሲሆን
የሚፈበረከው በቻይና ነው April 2, 2019 ነው ወደ ገበያ የወጣው ይሄ ስልክ 398 gram ክብደት አለው 5.99 inches Screen Size ና 1080 x 2160
Screen Resolution ከ 24W Fast charger አካቷል ይሄ ስልክ ለመሙላት 3ሰአት ከ 23ደቂቃ ይፈልጋል 249$ አከባቢ ነው ዋጋው ?
ይሄም ስልክ በተመሳሳይ MediaTek Processor ነው የሚጠቀመው
RAM: 4GB
Storage: 64GB
Android Versionኑ v8.1 (Oreo)
፭ Gionee M30
Gionee M30 በቻይና Company የሚመረት ስልክ ሲሆን በፈረንጆቹ August 31,2020 Released የተደረገ ሲሆን ስልኩ የማያልቅ 10,000 mAh Battery አለው?
305 Gram የሚመዝነው ይሄ ስልክ 720 × 1440
Screen Resolution ያለው ሲሆን MediaTek Processor ተገጥሞለታል 128GB Storage በ8GB RAM ከ 25Watt Fast Charging ጋር Market ላይ እናገኘዋለን Android Versionኑ v10 (Q) ነው ⭐️
፮ The Dooge BL9000
ይሄ ስልክ 9000mAh, ባትሪ አቅም ያለው ሲሆን
Released የሆነው ከ3 አመት በፊት በፈረንጆች May, 2018 ሲሆን 275gram ይመዝናል 5.99 inches ና1080 x 2160 Pixels Screen Resolution አለው Android Versionኑ 8.1 (Oreo) ሲሆን በ6GB RAM ከ64GB Storage ጋር ቀርቧል ይሄ ስልክ 100% ለማለት 70ደቂቃ ብቻ ያስጠብቀናል.
፯ Oukitel K8000
ይሄ ስልክ 8,000mAh ባትሪ Capacity ያለው ሲሆን
5.5 inches Screen size አለው 232Gram የሚመዝነው ይሄ ስልክ 4GB RAM ና64GB Storage አለው Android Versionኑ 7.0 ሲሆን የተገጠመለት Processor MediaTek ነው OTG Support የሚያደርግ ሲሆን 1280 x 720 (HD) Screen Resolution አለው Release የተደረገው በፈረንጆቹ November 7, 2017 ሲሆን ይሄ ስልክ Battery Full ለማለት 2ሰአት ይፈጃል.?
፰ Samsung Galaxy M51
በ8ተኛ ደረጃ ያስቀመጥኩት የSouth Korea ምርትየሆነው Samsung Galaxy M51ን ነው ስልኩ ለተጠቃሚዎች የተለቀቀው September 11,2020 ሲሆን
7000 mAh Non-removable ባትሪ አለው Android Versionኑ 10 ሲሆን Upgrade በማድረግ ወደ Version 11 ከፍ ማድረግ ይቻላል 6.7 inches Screen size ና 1080 x 2400 Screen Resolution-pixel አለው
128GB Storage በ6GB RAM ና 128GB Storage በ8GB RAM እንደፍላጐታችን ቀርቧል 25Watt Fast charging ፊውቸር ያለው ይሄ ስልክ በ 115ደቃቅ 100% ይላል.?
ByzWay ይሄ Samsung ስልክ ቅርብ ግዜ መስከረም ላይ ከወጣው Samsung Galaxy S20 Ultraን በባትሪ አቅም ይበልጠዋል Samsung Galaxy S20 Ultraን 5,000mAh ባትሪ ነው ያለው ያ ማለት በ2,000mAh ይበልጣል or ያንሳል ማለት ነው
፱ 6,000mAh ያላቸው Smart Phone
Samsung Galaxy F62
Motorola G40
Realme Narzo 30
Infinix Hot 10S የመሳሰሉት ናቸው
ከላይ ያሉትን ስልኮች Rank ያደረኩት በራሴ ነው +
አብዛኞቹ ስልኮች Popular ወይም Brand አይደሉም በዚህ ምክንያት በሰወች ዘንድ ሊታወቁ አልቻሉም እነዚህ ከፍተኛ የBattery አቅም ያላቸው ስልኮች በተለይ ለGamerች Online Business ለሚሰሩ Streaming Apps እንደ Netflix የመሳሰሉትን ና Wifi በመጠቀም ኢንተርኔት ለሚዳስሱ ና ለሚያዘወትሩ በጣም ምርጥ ናቸው.
?የነዚህ ስልኮች Good ፊውቸራቸው
4G Support ያደርጋሉ
Waterproof አካተዋል
Fast Charge አላቸው
OTG ይቀበላሉ
Fingerprint sensor(አሻራ) ተገጥላቸዋል
Autofocus Camera Option ና Wireless charger አላቸው
?Bad ፊውቸራቸው ደግሞ አብዛኞቹ ስልኮች ክብደት አላቸዉ በተጨማሪም Camera ጥራታቸው የወረደ ነው.
Credit: @hafblackteach
? | @ethiopage
?5ት እጅግ ፈጣን የስልክ Processorች Rank in 2021
፩ A15 Bionic
ይሄ Processor እስካሁን ከተሰሩ Processorች ሁሉ በጣም ፈጣንና አንደኛ ሲሆን Design የሚደረገው በ Apple Company ነው A15 Bionic Processor በፈረንጆቹ September 14, 2021 የወጣ ሲሆን በiPhone13 በiPhone13 Pro በiPhone13 Pro Max ና Mini የመሳሰሉት ላይ እናገኘዋለን ከiPhone ውጪ ይሄን Processor የሚጠቀም ስልክ የለም.
15.8 Trillion Operations በ ደቂቃ የሚሰራ ሲሆን 15 Billion Transistor አለው?
CPU Performance 99/ከ100?
Gaming Performance 96/ከ100 ?
፪ A14 Bionic
በ ሁለተኛ ደረጃ የምናገኘው አሁንም የApple ምርት የሆነውን A14 Bionic Processor ነዉ
Launched የተደረገው September 15, 2020 ነዉ
A15 Bionic ቀጥሎ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው Processor ሲሆን በiPhone12 በiPhone12 Pro Mini ና iPadAir Tablet ላይ ስናገኘው 11.8 Billion Transistor ይዟል በተጨማሪም 11 Trillion Operation በSecond መስራት ይችላል
CPU Performance 98/ከ100⚡️
Gaming Performance 84/ከ100
A15 ከA14 Bionic ጋር ሲነፃፀር በ43% ፈጣን Performance አለው
፫ Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ ይሄ Processor Released የተደረገው በፈረንጆች
June 28, 2021 ሲሆን ከ Appleሉ A14 Bionic ቀጥሎ ምርጥ ፍጥነት ያለው Processor ነው America San Diego ውስጥ የሚመረተው ይሄ
Processor 32 Trillion Operations በSecond መስራት ይችላል ?
CPU Performance 89/ከ100
Gaming Performance 95/ከ100
የAsus፣ Motorola፣ Xiaomi እና የVivo Companyወች አዲሱን Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ chipsetን አዲስ በሚያወጡት ስልኮች ላይ እንደሚያካትቱ አስታዉቀዋል
፬ Qualcomm Snapdragon 888 ይሄ Processor 11.8 Billon Transistor የተገጠመለት ሲሆን 26 Trillion operations
በSecond ይሰራልናል
CPU Performance 88/ከ100
Gaming Performance 93/ከ100
Samsung Galaxy S21
OnePlus 9
Galaxy Z Fold 3
Xiaomi Mi 11 Ultra የመሳሰሉት ስልኮች
Qualcomm Snapdragon 888 Processorን ተጠቃሚ ናቸው
Qualcomm Snapdragon 888 Plus+ ከQualcomm Snapdragon 888 ጋር ስናነጻጽር
በ20% ይበልጠዋል ?
፭ Samsung Exyon 2100
5ተኛ ላይ የተቀመጠው Samsung Exyon 2100 ሲሆን በSamsung Electronic Manufacture የሚመረተው ሲሆን 26 Trillion Operations በSecond ያከናውናል ስንት Transistor እንዳለው Officially እስካሁን አልተገለፀም
CPU Performance 83/ከ100
Gaming Performance 82/ከ100
Exyon 2100 ከQualcomm Snapdragon 888 Processor ጋር ሲነፃፀር (slightly) ይበለጣል
Samsung Galaxy S21 Ultra
Samsung Galaxy S21
Samsung Exyon 2100 processorን የሚጠቀሙ ስልኮች ናቸው.
ከዚህ Post ጋር የተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ ?@fish2119
?Share & Support Us
?የሳምንቱ Technology News?
፩ YouTube የDislike Buttonኑን ከPublic እይታ ወደ Private ሊቀይር ነው ይሄም ማለት YouTube ላይ የሚለቀቁትን ማንኛውንም Video ተመልካቹ ወይም ግለሰብ Dislike ቢያደርግ ያን Dislike ሌሎች ሰወች ማየት አይችሉም ለChannleሉ ባለቤት ብቻ ይታያል ማለት ነው ?
YouTube ይሄንን ያደረገበት ምክንያት (Dislike Attackን) ለመከላከል ነው Dislike Attack ማለት አንዳንድ ሰወች በግልም በGroupፕም በመሆን ሆን ብለው አንዳንድ የYouTube Channelሎችን ኢላማ በማድረግ እዛ Channle ላይ የሚለቀቁትን Video Dislike ያደርጋሉ ይሄ ደግሞ የChannel Creatorች ላይ ከፍተኛ ጮና እያሳደረ በመሆኑ ነው?
፪ የGoogle ኩባንያ ምርት የሆኑት Pixel 6 ና 6 Pro ስልኮች ካሜራቸውን በመጠቀም የስልኩን ባለቤት የልብና የትንፋሽ መጠንን የሚለካ ና የሚከታተል Feature ይዞ መቷል?
፫ Apple ና Microsoft ሁለቱም በአሁኑ ጊዜ ዋጋቸው 2.5 ትሪሊዮን?አካባቢ ነው ?
፬ የYouTube የማስታወቂያ ገቢው በሦስተኛው ሩብ ዓመት 7.2 ቢሊዮን ዶላር አድርሷል?
፭ Gmail በአንዳንድ ሀገራት የመቆራረጠ ችግር ገጥሞታል ብዙ ተጠቃሚወችም ችግሩን ለ Google Report እያደረጉ ነው በUS UK ና Europe ያሉ ሰወች የGmail አካውንታቸውን Login ለማድረግ እየተቸገሩ ነው
Google ችግሩን Fix ለማድረግ ተፍ ተፍ እያለ ይገኛል።
ይህን አፕ በመጠቀም ሲደውልሎት ጥሪ እይቀበልም ይላቸዋል እና ለናንተ ግን ማን እየደወለ እንደሆነ በሜሴጅ ያሳውቆታል ሲጨርሱ ደሞ መልሰው የሚለውን በመጫን ማስተካካል ያስችላል
እንዳንድ ስልኮች ላይ install ካደረጋቹ በዋላ እምቢ ካለ app permission ላይ enable አድርጉት
How to recover deleted
image or video from
android (internal
storage) without root ?
STEP 1: DOWNLOAD AND INSTALL JIHOSOFT
ANDROID PHONE RECOVERY AT YOUR COMPUTER.
You could download the Windows version at:
Android Recovery , download Mac version at:
Android Recovery for Mac . After download, you will
be lead to install the app at your computer.
STEP 2: SELECT DATA GENRE THAT YOU NEED TO
SCAN
After installation, run the app at your PC. You will
see the interface show you four options:
“Mul”, “Database”, “WhatsApp”, “All”. Tap
One of it according to your own demand.
STEP 3: IDENTIFY ANDROID PHONE OR TABLET BY
COMPUTER.
First, connect your android device to computer via
USB cable. Then, turn on USB debugging at android
equipment.
If the app failed to identify your equipment, install
related USB driver at your computer.
STEP 4: SCAN ANDROID DEVICE AND EXPECT THE
RESULT
After identification, click "Start" for scanning. Please
be patient about the process.
STEP 5: PREVIEW DATA THAT LISTED ON THE
RESULT.
You will be able to review all the details of desired
data.
STEP 6: RECOVER DATA FROM ANDROID WITHOUT
ROOT.
Mark those data that you want, then tap “Recover”
to fulfill android data recovery without root.
✴️how to download tik tok video without water mark✴️
1, ?first of all download the app called youtube downloader from our site
2, ?copy the link of your faviourite video from tiktok
3, ?after copying open the app and paste the link on it
4, ?click on download button and it will start downloading the video
5, ?finally you can view the video without watermark
Source malware bytes
@ethiopage
ማስጠንቀቂያ
#የአይን_ብሌናችንን_እንዳናጣ_ጥንቃቄ
የሰኔ 14/2012 ዓ.ም የፀሐይ ግርዶሽን በተመለከተ የቀረበ መረጃ፡፡
?የ2012 ዓ.ም ግርዶሽ የሚታየው፡-
- ሰኔ እሁድ 14/2012 ዓ.ም ነው፣
- በግርዶሹ 6፡00 ሰዓት የሚፈጅ ጨለማ ይታያል፡፡
- በመላ ኢትዮጵያ ይታያል፡፡
- በተለይ ወለጋ፣ ጎጃም፣ ጎንደር፣ ደሴ፣ አላማጣ፣ ኢንጂባራ 98% ጨለማ ሆኖ ይታያል፡፡
- የዓለምን አሰራር የኢኮኖሚ፣ የፖለቲካን፣ የከፍተኛ የተፈጥሮ ኃይል ሊገኝ ይችላል ብለው ሳንቲስቶች ሀሳባቸውን እየሰነዘሩ ይገኛሉ፡፡
- ከምዕራብ ኢትዮጵያ እስከ ሰሜን ኢትዮጵያ ድረስ ግርዶሹ ይታያል፡፡
- ፀሐይ 98% ትሸፈናለች፡፡
?የሚታይበት እና የሚያበቃበት፡-
- ከማዕከላዊ አፍሪካ ከኮንጎ ይነሳል፣ ሱዳን፣ ኢትዮጵያ፣ የመን፣ ፓኪስታን፣ ታይዋን፣ ንድና ቻይናን አቋርጦ ፓስፊክ ውቂያኖስ ላይ ያበቃል፡፡
?ሙሉ ግርዶሹ የሚታይበት ወቅት
- ከሌሊቱ ሰኔ 14/2012 ዓ.መ
- 11፡00 ሰዓት ይጀምራል፣
- ከጠዋቱ 12፡45 እስከ ቀኑ 6፡33
‼️ማስጠንቀቂያ፡-
- በዓይን ለማየት አይቻልም ዐይን ያሳውራል፣
- በሱቅ ውስጥ የሚሸጥ መነጽር መጠቀም አይገባም፡፡
- ለፀሐይ ግርዶሽ ተብሎ የተዘጋጀ መነጽር አለ፡፡
- መነጽሩ አገር ውሰጥ አይገኝም፡፡
-ለፀሀይ ግርዶሽ የሚሆን መነፀር አለን ከሚሉ አጭበርባሪዎች ጥንቃቄ ያድርጉ
- ሲጨልም ማየት እንችላለን ነገር ግን ያለመነጽር ለማየት አንሞክር፣በጣም ጥንቃቄ ሊታከልበት ይገባል
- ዐይናችን ሊፈስ ይችላል፣
አብዛኛው ኢትዮጽያዊ መረጃው ስሌለው እና የፀሀይ ግርዶሽ የሚታይበት ቀን ስለደረሰ ቢያንስ ለ ሚወዷቸው ሰወች ሼር በማድረግ መረጃው ለሁሉም እንዲደርስ የበኩልዎን ይወጡ
@ethiopage
@ethiopage
? HOW TO RUN .EXE FILE IN ANDROID ?
? Files with the EXE extension are executable files intended for use within Windows or MS-DOS. You can't make all EXE files work on an Android. However, many older DOS-based EXE files can be opened with the DOS emulator DOSBox.
♦️ Step 1
Install a DOSBox app on your Android device. AnDOSBox, aDosBox and DosBox Turbo are three different DOSBox apps available from the Google Play store.
♦️ Step 2
Open the DOSBox app.
♦️ Step 3
Type "cd \foldername" into the command line, where "foldername" denotes the folder in which your EXE is contained. For example, if your EXE is in the Download folder, type "cd \download."
♦️ Step 4
Click Enter on your Android keyboard.
♦️ Step 5
Enter the name of the EXE file. You do not need to enter the .exe extension.
♦️ Step 6
Tap "Enter" on your Android keyboard.
ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ🩵ﮩ٨ـﮩﮩ٨ـ
😘 Hi Everyone 🦋😎
ᴛᴀʀɢᴇᴛ :- ᴀᴜᴅɪᴇɴᴄᴇ ʟᴏᴠᴇ ✨🩵
𝐋𝐨𝐯𝐞 | 𝐑𝐨𝐦𝐚𝐧𝐭𝐢𝐜 |𝐒𝐚𝐝 🎼🌏
ᴜɴɪQᴜᴇ ꜱᴛᴀᴛᴜꜱ 🍃
ʟʏʀɪᴄꜱᴀʟ ꜱᴛᴀᴛᴜꜱ ᴠɪᴅᴇᴏ 🌈💨
Cross contact -: @sharif_ladka143
| ꜰᴏʟʟᴏᴡ ꜰᴏʀ ᴍᴏʀᴇ 🦋🩵
Last updated 1 month ago
JOIN > @Mj_Index
✰ Follow @Mj_Linkz For More Stuffs...❤️🔥
• https://telegram.me/Mj_Linkz/1318
Last updated 1 day, 19 hours ago