Dive into the Ultimate Free Library: Your One-Stop Hub for Entertainment!

🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻

Description
📲የሴትነቴ ውበት ቻይነቴ ነው።ውበታችን ለውጣችን የዚች ምድር ማስዋቢያ ፀጋነታችን ሁሌ እንሰብካለን ድክመታችን ይታረማል ጥንካሬያችን ይበረታታል ማንነታችን ይታነፃል! ሴትነቴ መከበሪያየ ነው! ድንቅነታችን ከትናቱ አይደለም ዛሬ ይጀምራል! ሴት ሴት መሆን አለባት ።
https://youtube.com/channel/UCn_By35yZhxoNmkLd5PnDhw
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

3 months, 1 week ago
ባለፈሽና ባጣሽው ነገር በሀሳብ አትስመጭ . …

ባለፈሽና ባጣሽው ነገር በሀሳብ አትስመጭ . እየጠበቀሽ ያለ ህይወት አለ, ለመኖር የሚያምሩ እና የሚያጓጉ ነገሮች ያጋጠመሸን ሀዘን ሁሉ ለማጥፋት ለማስረሳት የሚችል ታላቅ ደስታ አለ በአላህ ይሁንብሽ እሱ በቂ ነውና በአላህ ተማመኝ ሙሉ የሆነ ልባዊ መታመን… ………ይኑርሽ ሆኖልኛል………ይሆናል …………አለ…………ገና………… መልካም ቀን………¶¶. #ኢምርዐቱሷሊሀ #መልካምሴት

https://t.me/RAHA_TUBE
https://t.me/RAHA_TUBE
https://t.me/RAHA_TUBE

5 months ago
⇄ ከአላህ ያዘናጋሽ ወደ አላህ የምታደርጊውን …

⇄ ከአላህ ያዘናጋሽ ወደ አላህ የምታደርጊውን ጥሪ እንድትረሽ ያደረገሽ ነገር ሁሉ ወደ ህሊናሽ በሚመልስሽ አሳዛኝ ክስተት አላህ በእዝነቱ ያነቃሻል።

⇨ የመከራ ትልቁ ነገር ይህች አለም ምን
ያህል ወራዳና አላቂ እንደሆነች ያስታውሰናል ።

🌻 ስለዚህ ነፍስሽ ቢጎዳም ገንዘብን፣ ልጅን፣ ጓደኛን ወይም ማንኛውንም ነገር በማጣት አትዘኝ፣ ምክንያቱም ብቻሽን ብትሆኝም መጠበቅ ያለብሽ ብቸኛው ነገር ከአላህ ጋር ያለሸን ግንኙነት ብቻ ነው ። በጌታሽ ያለሽን ጥርጣሬ ማሳመር ነው ።🤍

ደህና ዋላችሁ 😊

5 months, 1 week ago
ሕይወትሽን የሚቀይረው ውሳኔ

ሕይወትሽን የሚቀይረው ውሳኔ
የክህሎትሽን ዋጋ ማወቅ ይህ በሌሎች ላይ መታማመንን እንድናቆም ያደርገናል... በሌሎች ላይ መደገፍ እውነተኛ የሆነ ሰባሪ መከራ ነው በራሳችን ላይ መታመን ግን የጥንካሬ መሰረት ነው።
#ሰሉዓላረሱሊላህ #ኢምርዐቱ #ሷሊሀ

5 months, 3 weeks ago

📮🌻  

(ጁመዐ 1 = ሕዳር 21 )

ሕይወታችንን የገነቡ ቁርጭራጨ
ነገሮች በርካታ ናቸው፡፡

የሰበሩን አጋጣሚዎች፣ ከፍ ያደረጉን እና መስመር በማስያዝ የቀረፁን ሁነቶች…

የወሰንናቸው ወይም ሳንወስን የተውናቸው ውሳኔዎች……

ወደ ህይወታችን የገቡና የወጡ እስከመጨረሻው ድረስም እንድንቀየር ያደረጉን ሰዎች፣

የወደድናቸው፣ የጎዱን ወይም የተዉን ሰዎች እነኚህ ሁሉ በሕይወታችን ግንባታ ዉስጥ ሚና አላቸው፡፡

አንዳንድ ጊዜ እነኚህን ቁርጭራጮች አናስተውልም፣ ወይም ብናስተውልም ልብ እንላቸዉም፣ ትኩረት አንሰጣቸዉም፡፡

ጊዜ ሄዶ፣ ነገሮች አልፈው መለስ ብለን ስናያቸው ብቻ ድንገት መላ ሕይወታችን በእንቆቅልሽ መልኩ የተቀረፀ መስሎ ይታየናል፡፡

በእርግጥ እነኚህን የሕይወት እንቆቅልሾች አትፍሯቸው፡፡ የህይወታችን አካል መሆናቸዉንም ዉደዱ፡፡ በርግጠኝነት ፍጹም በሆነ መልኩ ይስማማችኋል፡፡ የሚያስፈልጓችሁ ናቸውና… ……።🌹

https://t.me/RAHA_TUBE
https://t.me/RAHA_TUBE

7 months, 2 weeks ago
7 months, 2 weeks ago

ዛሬ የተሻለ ይሆናል በሚለው እምነት ዛሬን ጀምርያለሁ።

በብሩህ ተስፋ፣ በቅን እሳቤ በታላቅ ጥረት ውስጥ
እውላለሁ ኢን ሻ አላህ ።
#እራስሽን እመኝ #ከአላህ ጋር…………

STAY POSITIVE, THINK POSITIVE.

#BELIEVE IN #YOURSELF

9 months, 1 week ago
የምትኖሩለት ህልማችሁ እየደበዘዘ እንደሄደ እና እሱን …

የምትኖሩለት ህልማችሁ እየደበዘዘ እንደሄደ እና እሱን አጥብቆ መያዝ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ከንቱ ድካም መስሎ ሲሰማሽ የሚችልበት ጊዜ ይኖራል ።
አንዳንድ ጊዜ ከባድ ቀናቶች ወደ ከፍታ ያሻገራሉ።
እርግጠኛ ሁኝ ፣ እነዚህ ሁኔታዎችና ጊዜያቶች ትልቅ ህልም ባላቸው የጥረት ሰዎች ላይ በጣም የተለመዱ ናቸው፣ ዝም ብለሽ ህልምሽን አትስጫቸው፣ ቀኖቹ እንዲያልፉ ፍቀጅላቸው፣ ዋጋሽን የሚፈትኑ ናቸውና።
" ከፍታ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ አለው ወደ ትልቅ ግብ የሚወስደው መንገድም ያለችግር እና ያለ ፈተና አያደርስም
መንገዱሽን አታቁሚ ህልምሽን አትስበሪ እለፊ መከራው ድልድዩን ተሻገሪ " ኢን ሻ አላህ ትእግስት ያለውሰው ያሰበበት መድረሱ ለሱ በአላህ ፍቃድ የተረጋገጠ ነው ☀️#ለንጋታችሁ #እድል #ስጡ #ኡም #ማዒዳ
#ራሀቱል #ቀልብ

10 months, 1 week ago
የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ …

የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው ምንድን ነው?» ብትለው
«3 ቀን መፆም» ብሎ ነው የሚመልሰው።

ሸሪዐው እንደዚያ ሆኖ ሳይሆን ለኛ የሚመጥነን ይህ ነው ብለን አእምሯችን ውስጥ Set Uፑን ስለሰራነው ነው።

መሀላውን ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው፦
1) አስር ሚስኪኖችን ማብላት
2) አስር ሚስኪኖችን ማልበስ
3) ሙእሚን ባሪያን ነፃ ማውጣት።

ከዚህ ሁሉ አንዱንም ያልቻለ
3ቀን መፆም የመጨረሻ አማራጭ ነው።

እኛ ግን ለኛ የምትመጥነን ይች ናት ብለን መጀመሪያ ስላሳመነው ስንጠየቅ የምንመልሰው እሷኑ ነው።

10 months, 2 weeks ago

በኢትዩፒያና በዱባይ በሳኡዲ ለምትገኙ  ምእመናኖች

ምንግዜም አዳዲስ ፋሽን ጅልባቦች

ማዘዝ ይችላሉ

https://t.me/RAMAK_fashion
https://t.me/RAMAK_fashion

10 months, 2 weeks ago
🌻ራሀቱል ቀልብ CHANNALE 🌻
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago