★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago
ባለፈሽና ባጣሽው ነገር በሀሳብ አትስመጭ . እየጠበቀሽ ያለ ህይወት አለ, ለመኖር የሚያምሩ እና የሚያጓጉ ነገሮች ያጋጠመሸን ሀዘን ሁሉ ለማጥፋት ለማስረሳት የሚችል ታላቅ ደስታ አለ በአላህ ይሁንብሽ እሱ በቂ ነውና በአላህ ተማመኝ ሙሉ የሆነ ልባዊ መታመን… ………ይኑርሽ ሆኖልኛል………ይሆናል …………አለ…………ገና………… መልካም ቀን………¶¶. #ኢምርዐቱሷሊሀ #መልካምሴት
https://t.me/RAHA_TUBE
https://t.me/RAHA_TUBE
https://t.me/RAHA_TUBE
⇄ ከአላህ ያዘናጋሽ ወደ አላህ የምታደርጊውን ጥሪ እንድትረሽ ያደረገሽ ነገር ሁሉ ወደ ህሊናሽ በሚመልስሽ አሳዛኝ ክስተት አላህ በእዝነቱ ያነቃሻል።
⇨ የመከራ ትልቁ ነገር ይህች አለም ምን
ያህል ወራዳና አላቂ እንደሆነች ያስታውሰናል ።
?↘ ስለዚህ ነፍስሽ ቢጎዳም ገንዘብን፣ ልጅን፣ ጓደኛን ወይም ማንኛውንም ነገር በማጣት አትዘኝ፣ ምክንያቱም ብቻሽን ብትሆኝም መጠበቅ ያለብሽ ብቸኛው ነገር ከአላህ ጋር ያለሸን ግንኙነት ብቻ ነው ። በጌታሽ ያለሽን ጥርጣሬ ማሳመር ነው ።?
ደህና ዋላችሁ ?
ሕይወትሽን የሚቀይረው ውሳኔ
የክህሎትሽን ዋጋ ማወቅ ይህ በሌሎች ላይ መታማመንን እንድናቆም ያደርገናል... በሌሎች ላይ መደገፍ እውነተኛ የሆነ ሰባሪ መከራ ነው በራሳችን ላይ መታመን ግን የጥንካሬ መሰረት ነው።
#ሰሉዓላረሱሊላህ #ኢምርዐቱ #ሷሊሀ
??
(ጁመዐ 1 = ሕዳር 21 )
ሕይወታችንን የገነቡ ቁርጭራጨ
ነገሮች በርካታ ናቸው፡፡
የሰበሩን አጋጣሚዎች፣ ከፍ ያደረጉን እና መስመር በማስያዝ የቀረፁን ሁነቶች…
የወሰንናቸው ወይም ሳንወስን የተውናቸው ውሳኔዎች……
ወደ ህይወታችን የገቡና የወጡ እስከመጨረሻው ድረስም እንድንቀየር ያደረጉን ሰዎች፣
የወደድናቸው፣ የጎዱን ወይም የተዉን ሰዎች እነኚህ ሁሉ በሕይወታችን ግንባታ ዉስጥ ሚና አላቸው፡፡
አንዳንድ ጊዜ እነኚህን ቁርጭራጮች አናስተውልም፣ ወይም ብናስተውልም ልብ እንላቸዉም፣ ትኩረት አንሰጣቸዉም፡፡
ጊዜ ሄዶ፣ ነገሮች አልፈው መለስ ብለን ስናያቸው ብቻ ድንገት መላ ሕይወታችን በእንቆቅልሽ መልኩ የተቀረፀ መስሎ ይታየናል፡፡
በእርግጥ እነኚህን የሕይወት እንቆቅልሾች አትፍሯቸው፡፡ የህይወታችን አካል መሆናቸዉንም ዉደዱ፡፡ በርግጠኝነት ፍጹም በሆነ መልኩ ይስማማችኋል፡፡ የሚያስፈልጓችሁ ናቸውና… ……።?
የምትኖሩለት ህልማችሁ እየደበዘዘ እንደሄደ እና እሱን አጥብቆ መያዝ ምንም ፋይዳ እንደሌለው ከንቱ ድካም መስሎ ሲሰማሽ የሚችልበት ጊዜ ይኖራል ።
አንዳንድ ጊዜ ከባድ ቀናቶች ወደ ከፍታ ያሻገራሉ።
እርግጠኛ ሁኝ ፣ እነዚህ ሁኔታዎችና ጊዜያቶች ትልቅ ህልም ባላቸው የጥረት ሰዎች ላይ በጣም የተለመዱ ናቸው፣ ዝም ብለሽ ህልምሽን አትስጫቸው፣ ቀኖቹ እንዲያልፉ ፍቀጅላቸው፣ ዋጋሽን የሚፈትኑ ናቸውና።
" ከፍታ ያለው ነገር ሁሉ ዋጋ አለው ወደ ትልቅ ግብ የሚወስደው መንገድም ያለችግር እና ያለ ፈተና አያደርስም
መንገዱሽን አታቁሚ ህልምሽን አትስበሪ እለፊ መከራው ድልድዩን ተሻገሪ " ኢን ሻ አላህ ትእግስት ያለውሰው ያሰበበት መድረሱ ለሱ በአላህ ፍቃድ የተረጋገጠ ነው ♥ ☀️️ #ለንጋታችሁ #እድል #ስጡ #ኡም #ማዒዳ
#ራሀቱል #ቀልብ
የሀበሻ ሙስሊም ከትንሽ እስከ ትልቅ «መሀላ ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው ምንድን ነው?» ብትለው
«3 ቀን መፆም» ብሎ ነው የሚመልሰው።
ሸሪዐው እንደዚያ ሆኖ ሳይሆን ለኛ የሚመጥነን ይህ ነው ብለን አእምሯችን ውስጥ Set Uፑን ስለሰራነው ነው።
መሀላውን ያፈረሰ ሰው ማራገፊያው፦
1) አስር ሚስኪኖችን ማብላት
2) አስር ሚስኪኖችን ማልበስ
3) ሙእሚን ባሪያን ነፃ ማውጣት።
ከዚህ ሁሉ አንዱንም ያልቻለ
3ቀን መፆም የመጨረሻ አማራጭ ነው።
እኛ ግን ለኛ የምትመጥነን ይች ናት ብለን መጀመሪያ ስላሳመነው ስንጠየቅ የምንመልሰው እሷኑ ነው።
በኢትዩፒያና በዱባይ በሳኡዲ ለምትገኙ ምእመናኖች
ምንግዜም አዳዲስ ፋሽን ጅልባቦች
ማዘዝ ይችላሉ
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 1 month, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 3 months, 2 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 day, 11 hours ago