Radio Addis ✍️

Description
ይህ Channel አስተማሪ እና ቁምነገር ያላቸው፦
👉 አጫጭር ታሪኮችን፣
👉የህይወት ልምዶች፣
👉 ልቦለዶች፣
የምናቀርብበት Channel ነው!
contact us @Minilk33
We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 2 months ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 months ago

3 days, 12 hours ago
***👇******👇******👇******👇*** New ***❤️***

👇👇👇👇 New ❤️

1 week ago

🥀🥀🥀ኀሰሳችን ከሽፎ እንጂ...🥀🥀😔

ጥዑም ጊዜ ላይ ነበርን፡፡ ወይን እየተጎነጨን፣ እየተሳሳምን፣ ድንገት ሳላቅድ፣ ሳልቀምር፣ ሳላስብበት ከአንደበቴ የውስጤ እውነት አመለጠኝ፡፡

ትከ ብዬ ሳያት ፈገግ ብላ "እችን የመሰለች ልጅ ጠበስክ ኣ?” አለችኝ ወደ ራሷ እያመለከተች፤ በትንሹ ፈገግ አልኩ፡፡ ፈገግታዬን እንደ መስማማት ቆጥራ በሚያምር ፈገግታዋ እያየችኝ “እናትህማ መርቀውሃል" ስትለኝ ይሄኔ ነበር የልቤ እውነት ያመለጠኝ፡፡

ታውቂያለሽ ግን አንቺ ሕልሜ እንዳልሆንሽ፤ የመጣሽበት መንገድ፣ ዕቅድሽ፣ መርሕሽ ከእኔ ጋ መች ይሄዳል? አልኳት፡፡

ሽማግሌ ከላከሁኝ በኋላ፣ በጋራ ስለምንወልዳቸው ልጆቻችን ስናወራ ከርመን እንዴት ይባላል? ሁሉ እውነት እንዴት ይወራል? የልብ እውነት ሁሉ ይዘረዘራል?! ትበሳጫለች ብዬ ነበርግን ደግሞ የጠበኩትን የፊት መለዋወጥ አላየሁም፡፡ ረጋ እንዳለች፣ ፊቷ ሳይለዋወጥ ትክ ብላ አየችኝ፤ ቅፍፍፍ የሚል ስሜት ዋጠኝ፤ ምን አለ አስማተኛ በሆንኩ እና እንዳልሰማች ማድረግ አልያም መሆን ብችል።

ቃላቱን እርግጥ አድርጋ

“ትከከል!! ጊዜው አሳዝኖን ነው አብረን የሆነው፤ አብረን ሆነን በስሱ ሌላ የፍለጋ ሙከራ ስላልተሳካልን ነው የምንጋባው:: አንዲት ቀን "Messenger" ህን ከፍቼ አይቻለሁ፡፡ የምታወራቸውን እንስቶች ቀልብ ለመግዛት የምትሄድባቸውን መንገዶች፣ መሻፈዶች፣ ላጤ ነኝ ጨዋታዎች፣ ብልግናዎች ተመልክቻለሁ፤ ሁሉም ከእኔ ጋ አንድ ዓይነት ነበሩ። የማደርገውን  ነበርየምታደርገው፤ ከፍቶኝ ነበር እንዳላኮርፍ፣ እንዳልጨቀጭቅህ፣ እንዳልጣላህ ካንተ አለመሻሌ አሸማቀቀኝ። የብዙ ሰዎች ትዳርእንዲህ እንደሆነ አይቻለሁ፤ ከገቡ በኋላ በልጆቻቸው ይጽናናሉ፤ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሚስትና እና ባላቸውን እየከሰሱ ኑሮን ይገፉታል።

ለዛ ነው እንከን የለሽ ትዳር የሚያስሱት ቆመው የሚቀሩት! በቆዩ ቁጥር መለኪያቸውን እየቀየሩ ካጣጣሉት፣ ከተጠየፉት የኑሮ ቀንበር ላይ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ለዛ ነው እንደሚታረድ በግ ሁሉን እያወቅኩ ሽማግሌ ስትልክ፣ ቀለበት ስታጠልቅልኝ፣ የልቤን እውነት አፍኜ የምከተልህ።"

ሲዘበራረቅብኝ ይታወቅኛል። ግራ ገባኝ፤ የሕይወት አጋርን በዚህ ደረጃ አለማወቅ ምን ይባላል? እችን ልጅ ነገሮች በዚህ ደረጃ ይገባታል ብዬ አላሰብኩም። ሴት ልጅ ትታለልልሃለች እንጂ አታታልላትም፤ እኔ እንዲህ እንደሚሰማኝ እንጂ እሷ እንደዚህ እንደሚሰማት አላውቅም ነበር።

ለምን ታድያ አብረን እንሆናለን ሁለታችንም እንዲህ ከተሰማን?

“እኔንጃ"

ምን አልባት ጊዜያችን፤

ምን አልባት ዕድሜያችን አሳዝኖን?

ምን አልባትም በዙሪያችን ያለ ውትወታ?

ምን አልባት ዘራችንን ለመተካት ካለን ፍላጎት?

ምን አልባት መላመዳችን እንዳንለያይ አግቶን ይሆን?

ምን አልባት አንዳችን ለአንዳችን ካለን ውስጣዊ ስሜት ይሆን?

ምን አልባት በዙሪያችን ካሉት ሰዎች የበለጠ ስለምንዋደድ??

ምን አልባት በስሱ ሌላ ለማግኘት ያሰስነው ኀሰሳ ስላልተሳካ??"

ሰው የልቡን ሁሉ አለማውጣቱ ይሆን ቁርኝታችንን ባለጋራችንን አለማወቅ ጠቀሜታ ይኖረው ይሆን? አንዳንድ ዕውቀት ምቾት አይሰጥም፡፡ ዕውቀት ትካዜን ታበዛለች እንዲል መጽሐፉ፤ አንዳንድ ውይይቶች ሽንቁር ያበጃሉ። የጀመርኩትን ወይኔን በአንድ ትንፋሽ ወደ ጉሮሮዬ አንቆረቆርኩት።

እንደዚህ ዓይነት ሎጂክ ተዘባዝቦ ግንኙነት፣ ትዳርመመሥረት ይቻል ይሆን? እንዳለችው ፍርሀት ነው? እጦት ነው? መላመድ ነው? ምንድን ይሆን በትከከል ያጋመደን?

ምን አስቸኮለን? ምን አሸበረን? ይሄን እውነታ ከተዘራዘሩ በኋላ እንዴት ጎጆ ይቀለሳል? ልጅ ሳይመጣ፣ ንብረት ሳናፈራ፣ ኑሮ ሳይንጠን የግንኙነታችንን መዓዘን መገምገም እንዳለብን ነው የገባኝ። አሁን የምጎዳት ነገ ከምሰብራት የሚሰማኝ ሕመም ነገ ከሚጋረጥበኝ መከራ አይበልጥም፡፡

ማሬዋ ሰው ውድ  ፍጡር ነው። ብልጣብልጥነታችን፣ በራሳችን ማስተዋል ላይ መንጠልጠላችን የእኛ የራሳችን የሆኑት ሰዎች ጋ አንድንሸዋወድ ያደርገናል፡፡ ጊዜ እንውሰድ፣ ተነጣጥለን ዙሪያችንን መንገዳችንን እንመርምር፤ ብልግናችንን ይቅር እንበለው:: የቆምንባቸውን ስፍራዎች እንቃኛቸው፣ ከፈጸምናቸው ጥፋቶች ጋ እንፋጠጥ፣ እናርማቸው፣ እናበጃጃቸው። ብቸኝነት አባብቶን፣ አቻ ግፊት ወትውቶን፣ መላመድ  አሳስሮን፣ የቤተሰብ ግፊት ገፈታትሮን ኑሮ አይመሠረትም። የሁሉም ጓዳ እንዲህ ነው ተብሎ አዲስ ጎጆ አይበጅም፤ ሁሉም ሄዷል ተብሎ እንኳን በስሕተት መንገድ በትከከለኛ መንገድ መሄድ ተገቢ አይደለም፡፡

ከመጣንበት መንገድ የምንሄድበት ሩቅ ነው፡፡ ራሳችንን ከእርስ በእርሳችን ነጣጥለን እናጢነው። የአሰተውሎት መንገድ ደግሞ እሜን ካልነው ባሻገር ያለውን አውነታ መጋፈጥን ይጨምራል።

ያኔ የውስጣችን እውነት ፍንትው ብሎ ይታየናል፤ ለውሳኔም ይረዳናል። ስሕተታችንን ለማረም ከፍርሀት ጋ መጋፈጥ የመጀመሪያው እርምጃ ነው።

ከዚህ ሁሉ መንገድ በኋላ መመለስ እንዳስፈራት ታስታውቃለች። እኔም የወጠንኩትን፣ የለመድኩትን፣ የወሰንኩትን ዳግም ለመመርመር እና ለመከለስ ሳስብ ደስስ የማይል የሚቀረዝዝ ስሜት ሲወረኝ እየተሰማኝ ነው።

✍️አድኃኖም ምትኩ ( አዎ! እሱ ጋ ያመኛል!)

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!

####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉@Radioaddis
👉@Radioaddis
👉@Radioaddis

⚠️SHARE

4 weeks, 1 day ago

አንድን ነገር ፈልጎ ማጣት እና የነበረንን ነገር ማጣት ከሁለቱ የትኛው ከባድ ነው?

እንደኔ እንደኔ የነበረንን ማጣት ይከብድ ይመስለኛል... ከባድ የሚያደርገው አዕምሮ ቀድሞ ያንን ነገር እንደምናጣው ጥቂት እንኳን አለማሰቡ ነው... ወይም ቢያስበው እንኳን ማመን ስለማይፈልግ... ነገር ግን ያጣነው የመሰለን ነገር ቅድሞውንም አልነበረንም የኛ አይደለም ማለት ነው።

ፈልጎ ማጣት ግን ተስፋ የመቁረጥ እንጂ የምንፈልገው ነገር መቼ ላይ እንደሚከሰት አናቅም... እዚህ ላይ ፈልገን ያጣነው ነገር ምናልባት የፈለግንበትን ቦታ ካለማዎቅ ይሆናል ስለዚህ ከተስፋ ጋር  ቦታን ለውጦ መፈለግ ያጣነውን ነገር ሊያስገኝ ይችላል ትግሉ ተስፋ ያለመቁረጥ ነው።

✍️@minilk33

👉ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!

####JOIN####
👇👇👇👇👇👇
👉@Radioaddis
👉@Radioaddis
👉@Radioaddis

⚠️SHARE

2 months ago
አሁን ተለቋል! ***?******?******?*** ከታች ባለው Link …

አሁን ተለቋል! ??? ከታች ባለው Link ይግቡ!

2 months ago
ከታች ባለው Link ይግቡ! ***?******?*** አሁን …

ከታች ባለው Link ይግቡ! ?? አሁን ተለቋል!

2 months, 1 week ago
ከታች ባለው Link ይግቡ!***?******?*** ***?******?******?***

ከታች ባለው Link ይግቡ!?? ???

4 months, 1 week ago
OUT NOW!***?******?***

OUT NOW!??

4 months, 2 weeks ago
OUT NOW!***?******?******?***

OUT NOW!???

4 months, 2 weeks ago

ምንም ነገር ለዘለዓለም አይቆይም!

`ምንም እንኳን ብዙ ዓመታትን ቢያስቆጥር፣ አንበሳ ተጎሳቁሎ መሞቱ አይቀርም። ይህ የዓለም እውነታ ነው። አንበሶች በዘመናቸው ገዥ ናቸው። ሌሎች እንስሳትን ያሳድዳሉ፣ ይይዛሉ፣ ይጎትታሉ፣ ይበላሉ፤ ትራፊያቸውንም ለጅቦች ሳይቀር ትተውላቸው ይሄዳሉ።

ነገር ግን እድሜ ፈጣኑ እገሰገሰ ከች ይላል። ያረጀው አንበሳ ማደን አይችልም። መግደል አይችልም፣ ራሱን እንኳን መከላከል አይችልም።  ከቦታ ቦታ ይዘዋወራል፣ ያገሳል። ግን እድል አይቀናውም።  በጅቦች መንጋ ውስጥ ይወድቅና ከነ ሕይወቱ ይበላል። ጅቦቹ እስኪሞት እንኳን አይጠብቁትም።

ሕይወት አጭር ናት። ኃያልነትም ጊዚያዊ ነው። አካላዊ ውበትም ጊዜው  እጅግ አጭር ነው። በአንበሳ ማየት ይቻላል። እርጅና በተጫጫናቸው ሰዎችም ማየት ይቻላል። ማንኛውም ረጅም እድሜ የኖረ ሰው የደካማነትና አቅመቢስነት ጊዜው ላይ የሆነ ወቅት ላይ መድረሱ አይቀርም።`

ስለዚህም
ምንም እንኳን አንበሶቹ በተፈጥሯቸው አዳኝ ስለሆኑ የሕይወት መስመራቸውን መቀየር የማይችሉ ቢሆንም፣ የሰው ልጅ ግን በተሰጠው ከፍተኛ የአስተሳሰብ ጥበብ ሁሉን ነገር መቀየርና ማስተካከል የሚችል ፍጡር ነው። እናም ትሕትናን እንላበስ፣ የደከሙትን፣ የታመሙትን፣ የተጠቁትን እንርዳ። ከሁሉ በላይ መርሳት የሌለብን አንድ ቀን መድረኩን ለቀን እንሄዳለን***?******?***

?@Asresee

?ቻናሉን ከወደዳችሁት ቢያንስ ለ አንድ ሰው Share ያድርጉ!

####JOIN####
??????
?@Radioaddis
?@Radioaddis
?@Radioaddis

⚠️SHARE

4 months, 2 weeks ago
OUT NOW!***?******?***

OUT NOW!??

We recommend to visit

Cʀᴇᴀᴛᴏʀ @Simera10

ለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @ABFenomeno

Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world...

Last updated 2 months ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 1 month, 1 week ago

🔶 የቻናላችን ቤተሰብ ሲሆኑ 🔶

✏️ የHacking ስልጠናዎች
✏️ የተለያዩ Software ጥቆማዎች
✏️ አፕ ጥቆማ

📱ምርጥ አፖች ለማውረድ @Israel_app

YOUTUBE ቻናላችን SUBSCRIBE በማድረግ እንዲተባበሩን እንጠይቃለን!!👇👇
https://youtube.com/channel/UCswq6IimdcBT8oO9uRDpodQ

📲 ያላችው ጥያቄ አስተያየት ካላ @IsraelTubeBot

Last updated 4 months ago