Unlock a World of Free Content: Books, Music, Videos & More Await!

Testing Center_IER_AAU

Description
TELEGRAM CHANNEL FOR APPLICANTS FOR THE GRADUATE ADMISSION TEST (GAT)
Advertising
We recommend to visit

For cooperation apply the form
https://forms.gle/Zsy6qF3uLNexopzp6

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot

Last updated 1 day, 22 hours ago

@notcoin_bot
@notcoin_fam

Last updated 14 hours ago

🧊 @community_bot is a Telegram-native toolset for communities.

📝 Overview & beta access: t.me/community_bot/beta

💬 Chat: @communitieschat

Last updated 14 hours ago

2 months ago

To All residents assigned to College of Health Sciences, Addis Ababa University only. The orientation program scheduled for Thursday, March 28, 2024, is postponed to Monday, April 1, 2024, at 8:00 a.m. 

2 months, 1 week ago
2 months, 1 week ago

GAT Exam Schedule Tuesday, March 26th, 2024 morning (8:30 am – 12:00 pm) To All residents assigned to College of Health Sciences

3 months, 1 week ago

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በስነ-ጥበባት ለቀን በድግሪ የትምህርት ፕሮግራም አመልክታችሁ የተፈቀደላችሁ ተማሪዎች Undergraduate Admission Test (UAT) የመግቢያ ፈተና ለመፈተን 750 ብር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የንግድ ባንክ ሂሳብ ቀጥር 1000087392067 በመክፈል የከፈላችሁበትን የክፍያ ደረሰኝ በአዲስ አበባ ፈተና ማዕከል እስከ አርብ የካቲት 15 2016 በአካል በማምጣት ለፈተናው እንትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ የፈተናው ቀን ሰኞ የካቲት 18 2016 ከጠዋቱ 2፡00 በ 6 ኪሎ ፈተና መዕከል ይሰጣል፡፡

3 months, 3 weeks ago

Exam date for NGAT applicants who applied to Addis Abeba University's College of Veterinary Medicine and Agriculture are Tuesday, February 13, 2024, Morning at 8:00 AM, and Exam place is at College of Veterinary Medicine and Agriculture campus Bishoftu.

5 months ago
5 months ago

final list of invigilators

5 months ago

Tikur Anbesa secondary school invigilators list

5 months ago
6 months, 4 weeks ago

በዲፕሎማ የደረጃ አራት እና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ላላችሁ የማታ የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ፕሮግራም አመልካቾች በሙሉ፤

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለ 2016 ዓ.ም. በመጀመሪያ ዲግሪ በማታ ትምህርት መርሃግብር በሬጅስትራር ቢሮ በኩል ከማመልከታችሁ በፊት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል የሚሠጠውን የመግቢያ ፈተና መውሰድ ይኖርባችኋል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ያስፈልጋል፡፡

  1. በዲፕሎማ የደረጃ አራትና ከዚያ በላይ የትምህርት ደረጃ ያላችሁ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ፣
  2. ለመግቢያ ፈተና ክፍያ 1000 ( አንድ ሽህ) ብር በቴሌ ብር ክፍያ መፈጸም፤

ማሳሰቢያ
1. ለፈተና ለመመዝገብ የዩኒቨርስቲዉ ፖርታል (https:\portal.aau.edu.et) መጠቀም የምትችሉ ሲሆን ጉርድ ፎቶአችሁ ያለበት የፈተና መግቢያ ትኬት በማተም መያዝ ይጠበቅባችኃል፡፡ የምዝገባ ቀናት፤ ከህዳር 3-7 ቀን 2016 ዓ.ም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
2. የዩኒቨርስቲዉ የመግቢያ ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ በ11/03/2016 ዓ.ም እና 12/03/2016 ዓ.ም ሲሆን ወደፊት በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ በሚገለጸው ዝርዝር መርሀግብር መሠረት በመገኘት ፈተውን መውሰድ ይኖርባችኋል፡፡
3. ፈተናውን ያለፋችሁ ለምትፈልጉት የትምህርት ዘርፍ በሬጅስትራር ቢሮ በኩል በወጣው ማስታወቂያ መሠረት ማመልከት ይኖርባችኋል፡፡

     የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፈተና ማዕከል

We recommend to visit

For cooperation apply the form
https://forms.gle/Zsy6qF3uLNexopzp6

Turn your endless taps into a financial tool.
Join @tapswap_bot

Last updated 1 day, 22 hours ago

@notcoin_bot
@notcoin_fam

Last updated 14 hours ago

🧊 @community_bot is a Telegram-native toolset for communities.

📝 Overview & beta access: t.me/community_bot/beta

💬 Chat: @communitieschat

Last updated 14 hours ago