★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago
🖊ፂምን መቀነስ/ማሳነስ ፍርዱ ምንድነው?*📌*ፂም መቀነስ/ማሳነስ የሚያስፈልገው የሚከብድ ነገር አይደለም።*✖️*በፂሙ ክብደት የተነሳ የወደቀ አንድንም ወንድ አልሰማንም።
ሸይኽ ሷሊህ ፈውዛን አሏህ ይጠብቃቸውና።**
ما حكم تخفيف اللحية؟
اللحية ليست بثقيلة لتُخفف، ولم نسمع برجل سقط بسبب ثقل لحيته .
الشيخ صالح الفوزان حفظه الله .
ዛሬ ጠዋት የመሬት መንቀጥቀጡ ሲከሰት ቦሌ ኤድናሞል አካባቢ የሆነ ህንጻ ላይ 7ኛ ፎቅ ላይ ነበርኩኝ።
ሀቂቃ በጣም ያስፈራ ነበር።
አሏህ ከድንገተኛ አደጋና በተዘናጋንበት ወቅት ከሚመጣ ሞት ይጠብቀን።
በእዝነቱ ሁሌም በተውበት በኢስቲግፋር በመልካም ስራ... ተስተካክለውና ቀጥ ብለው ሞትን በጥሩ ሁኔታ ከሚገናኙ ባሮቹ ያድርገን 🤲
በዙሪያችን ምንም የማይጠቅሙን እነሱም ከኛ መልካምን ነገር የማይወስዱ ብዙ ሰዎች ይኖራሉ።
ዝም ብሎ መተሻሸት ጊዜ ማባከን ብቻ የሆኑ!
ከእንዲህ አይነቶች መለያየትና መራራቅ እራስንም ሌሎችንም ማዳን ነው።
Does animal go same sex*⚡️***
ታይላንድ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በህግ አፅድቃለች/ፈቅዳለች በሚለው የ france 24 ዜና ላይ አንዱ የፃፈው ኮመንት ነው።
የትኛውም እንስሳ የተመሳሳይ ፆታ ግንኙነት ሲያደርግ አይተንም ሰምተንም አናውቅም።
የሰው ልጅ ግን ከማድረጉም አልፎ፡ የተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ በአደባባይ በይፋ በህግ ዕውቅናና ድጋፍ ተሰጥቶት ይፈፅማል።
ታዲያ እዚህጋ፡
أَمْ تَحْسَبُ أَنَّ أَكْثَرَهُمْ يَسْمَعُونَ أَوْ يَعْقِلُونَ إِنْ هُمْ إِلَّا كَٱلْأَنْعَٰمِ بَلْ هُمْ أَضَلُّ سَبِيلًا
ይልቁንም አብዛኛዎቻቸው የሚሰሙ ወይም የሚያውቁ መኾናቸውን ታስባለህን? እነርሱ እንደ እንስሳዎች እንጂ ሌላ አይደሉም፡፡ ከቶውንም እነሱ ይልቅ መንገድን የተሳሳቱ ናቸው፡፡
የሚለውን የጌታችንን ቃል ግልፅ ይሆንልናል።
*?*ይድረስ ለዲላ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች!
??ኒቃብ የደህንነት ስጋት ነው? ብላችሁ መከልከላችሁ ሰምተናል።
እውነታው ግን ኒቃብ የደህንነት ስጋት ሁኖ ሳይሆን፡
⚡️ኛ፡ የአይምሮና የአስተሳሰብ ድሀ ስለሆናችሁ፡
⚡️ኛ፡ የታመቀው የእስልምና ጥላቻችሁ ገንፍሎ በመውጣቱና፡
⚡️ኛ፡ በሰበብ አስባቡ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ለማሸማቀቅና ከት/ት ገበታ ለማራቅ አስባችሁ መሆኑን በደንብ አውቀናል ተገንዝበናል።
❌በተጨማሪም የአፄዎቹ ጊዜ ላይመለስ ተሸኝቷልና፡
ስለሆነም በቁጭታችሁ ሙቱ እንጂ፡
?ልዕልቶቻችን'ማ በኒቃባቸው ደምቀውና አምረው፡ አንገታቸውን ቀና አድርገው እንደሚማሩ አስረግጠን እንነግራችኋለን።
إن شاء الله.
*✍️*አቡ ፉራት *?***
*?*እሳት ነዶ ነዶ፡ ሲበቃው ጠፊ ነው፡*⏳️*?**ትዕግስት ለሰጠው ሰው፡ ሁሉም አላፊ ነው*✔️***
منقول.
*?*ነገ ሰኞ ነው፡*?*እንፁም፡*?*እናስፈጥር፡*?*እናስታውስ፡https://t.me/abufurathttps://t.me/abufurat
*?*የፈጅርን ሶላት የተወ/ችላ ያለ ሰው፡*✅*በ'ርግጥ ቀኑን አውድሟል፡*✅*ያለ ቢላዋ አርዶታል።
?ሸይኽ ዶ/ር ዐብዱ-ረዛቅ አል-በድር አሏህ ይጠብቃቸውና።
"من ضيّعَ صلاةَ الفجرِ فإنّه هدَم يومهُ وذبحهُ بدون سِكّين."
?الشيخ عبد الرزاق البدر.
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
? Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 weeks, 1 day ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 5 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 2 months, 1 week ago