القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months ago
ሱረቱል ካህፍ) 💐**📖*🎧
(ሙሉ ሱራ )
#سورة_الكهف_بصوت
#ياسر_الدوسري
የቻለ ይቅራ 📖 ያልቻለ ያዳምጥ 👂**🎧*
የአላህ መልዕክተኛﷺእንዲህ ብለዋል
የጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ
➧ቢድዓን እና ሙብተዲዕን ምትዋጋበት
ብቸኛው መሳሪያ ዒልም ነው ። ዒልም
የሙዕሚን ጋሻ መከላከያ ነው።
?ለአላህ የሆነው ይፀናል
አልኢማም ማሊክ "ሙወጠእ" የተባለውን ኪታብ በፃፉ ጊዜ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ "ሌሎች ተመሳሳይ ኪታቦች እያሉ ያንተ መፃፍ ምን ጥቅም አለው ? " ታሪክ በማይረሳው ድንቅ ቃል እንዲህ ብለው መለሱ :
(ما كان لله يبقى = ለአላህ የሆነው ይቀራል)
وقال ابن عبد البر : (وبلغني عن مطرف بن عبد الله النيسابوري الأصم صاحب مالك أنه قال: قال لي مالك: ما يقول الناس في موطئي فقلت له: الناس رجلان محب مطرٍ وحاسدٍ مفتر، فقال لي مالك: إن مد بك العمر فسترى ما يراد الله به)
التمهيد لا بن عبد البر (1/85).
ኪታቡ ተጠናቆ ሰዎች ጋር ከደረሰ በኃላ ደግሞ ባልደረባቸውን ሰዎች ስለ ሙወጠእ ምን እንደሚሉ ጠየቁት:: እርሱም ሲመልስ:
"ሰዎች ሁለት አይነት ናቸው።አድናቂ ወዳጅ እና ምቀኛ ቀጣፊ።" ኢማም ማሊክ እንዲህ አሉ: "እድሜህ ረዝሞ ከቆየህ አላህ የተፈለገበትን ታየዋለህ።"
{...كَذَلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْحَقَّ وَالْبَاطِلَ فَأَمَّا الزَّبَدُ فَيَذْهَبُ جُفَاءً وَأَمَّا مَا يَنْفَعُ النَّاسَ فَيَمْكُثُ فِي الأَرْضِ كَذَلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الأَمْثَالَ ﴾[الرعد ١٧]
{ልክ እንደዚሁ አላህ ለሀቅና ለባጢል (ምሳሌ) ያደርጋል።ኮረፉማ (ተንሳፋፊው ቆሻሻ) ተበታትኖ ይጠፋል። ሰዎችን የሚጠቅመውማ መሬት ላይ ፀንቶ ይቀራል። ልክ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ያደርጋል።}
✍ ሸምሱ ጉልታ (አቡ ሀመዊያ)
http://t.me/Abuhemewiya
*?*አድስ ሙሀደራ
?ርዕስ _አዳቡ ሲያም
? በመስጅደሶፋ የተደረገ ሙሀደራ
?አቡ አብዲረህማን (አልመርሲ)ሀፊዘሁሏህ
?ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵**https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersihttps://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
♦️አዲስ ደርስ
?شـروط لا إلـه إلا اللـه ونواقـض الإسـلام
?تأليف፡لفضيلة الشيخ د. محمد بن سعيد رسلان •حفظه اللّٰه•
▶"ደርስ ቁጥር 2⃣3⃣
?أبو عبد الرحمن المرسي(حفظه الله)
የኪታቧን pdf ለማገኘት ከታች ሊንኩን ይጫኑ ??
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/1607
ክፍል 2⃣2⃣ለማግኘት ይህን ይጫኑ?
https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi/2402
ሌሎች ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵
?⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
?⇘»https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi
*?*??
?#ሴት ልጅ ያለ መህረም ጉዞ መውጣቷ እርም ስለመሆኑ
?** በአዲስ አበባ ሐጂ ሸምሴ መስጂድ ከሚሰጠው ከሶስቱ መሰረቶች ኪታብ ቂራኣት የተውሰደ ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
~ ወንድማዊ ምክር
~ስልካችንን በአግባቡ መጠቀም
~ ቲክ ቶክ ቴ/ ግራም ፌስ ቡክ
~ ሌሌችንም አስመልክቶ እይታችንን ማረም
?ከልባችን ለአሏህ ያለንን ቦታ እንገምግም የት ነን እንበል እራሳችንን እንመልከት!
?አቡ አብዲረህማን ኢብኑ ሐሰን
القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75
Last updated 1 year, 8 months ago
Last updated 2 months ago