Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

One Tube ®

Description
Only Now Exists!
ያለህ ጊዜ አሁን ብቻ ነው!

Youtube Channel👇
https://www.youtube.com/channel/UC3NSrgqZ54qez7whBsBL7lQ
Advertising
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month ago
1 month ago
1 month, 1 week ago
3 months ago

https://youtu.be/rqulTJDZmwA

YouTube

ኢስቲግፋር|| የሻዕባን መልዕክቶች || Istigfar: Shaa'ban Thoughts || One Tube

ኢስቲግፋር የቀልብ መድሓኒት ነው። ወደ ጌታችን አቀራራቢ ነው። መጪው የረመዳን ወር የልባችንን ዝግጅት ይፈልጋል። የቀልብ ትጥበትን ይሻል! እሱን ደግሞ በኢስቲግፋር ማከም እንችላለን! ስለ ኢስቲግፋር አንዳንድ ማስታወሻዎችን እህት ናዲያ ቢያ ታቀርብልናለች። ይከታተሉት! Follow Our Social Medias***😊*** Facebook Link https://www.facebook.com/One1Tube Telegram…

5 months, 2 weeks ago

https://youtu.be/UdDCqBQ4ucg?si=k8IgzwdYWs7E1UXo

YouTube

አንድ አያህ|| ክፍል ሶስት፡በአላህ መንገድ ላይ መሰደድ...|| One Verse || Episode 3: Emigrating for the sake of Allah

አላህ በቁርኣኑ ላይ ስኬታማ ናቸው ብሎ ከገለፃቸው ሰዎች መካከል በአላህ መንገድ ላይ የተሰደዱ፤ የተዋጉና ገንዘባቸውን የሰጡት ናቸው ብሎናል! በእርሱ ዘንድም ከፍ ያለ ደረጃን ያገኛሉ። አጠር ያለ ማስታወሻ አድርገን ነበር! ይከታተሉን! Follow Our Social Medias***😊*** Facebook Link https://www.facebook.com/One1Tube Telegram Link https://t.me/One1Tube…

5 months, 4 weeks ago
5 months, 4 weeks ago

https://youtu.be/vNmsgr35XJk

YouTube

አንድ አያህ || ክፍል አንድ፡ የአላህ እርዳታ || One Verse : Episode 1 || The Help of Allah

አሁን ያለንበት ተጨባጭ እንደ ኡማ "የአላህ እርዳታ መቼ ነው?" የሚለውን ጥያቄ የሚያስጠይቅ ነው። እርዳታው እስኪመጣ ግን እኛ ምን ማድረግ ነው ያለብን? ሱረቱል በቀራ ላይ ያለውን አያህ በማንሳት አንዳንድ ነጥቦች ላይ አውርተንበታል! ይከታተሉን! Follow Our Social Medias***😊*** Facebook Link https://www.facebook.com/One1Tube Telegram Link https…

7 months, 3 weeks ago

https://youtu.be/wNKuuQCVTS4?si=44bWWjPTk9F0smjC

YouTube

ለጠላቶቻቸው የነበራቸው እዝነት || ክፍል ሁለት || ለአለማት እዝነት ﷺ || Episode 2 : Mercy for his enemies || One Tube

ውዱ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ለጠላቶቻቸው የነበራቸው እዝነት ላይ ተወያይተናል! ጣኢፍ ላይ የነበራቸውን፤ መካ ባደረጉት ቆይታ እንዴት እንዳስተናገድዋቸው በጥቂቱም እንመለከታለን። ይከታተሉን! Follow Our Social Medias***😊*** Facebook Link https://www.facebook.com/One1Tube Telegram Link https://t.me/One1Tube Instagram Link @one1tube…

8 months ago

https://youtu.be/iS1RQlwkw-4?si=PEkq_fVHX3yxk1Mm

YouTube

ከባልደረባነት የገዘፈ እዝነት || ክፍል አንድ || ለአለማት እዝነት ﷺ || Episode 1 : Mercy for his companions || One Tube

"ለአለማትም እዝነት አድርገን አላክንህም" በማለት ያላቃቸው መልዕክተኛ እንዴት ያሉ ነብይ ነበሩ? ለባልደረቦቻቸው የነበራቸው እዝነት ምን ይመስል ነበር የሚለውን በክፍል አንዳችን ላይ ለመወያየት ሞክረናል! ይከታተሉት! ሃሳብ አስተያየትዎን ያካፍሉን። Follow Our Social Medias***😊*** Facebook Link https://www.facebook.com/One1Tube Telegram Link https…

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 2 days, 12 hours ago

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 days, 20 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 3 weeks ago