Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

DStv Ethiopia

Description
This is Multichoice Ethiopia's official Telegram Channel. Follow our channel and receive daily updates about our services. Contact us at
@SSLiyu
@DStvEthiopiaBot
@DStvETcustomercare
@DStvEthiopiaDiscussion
We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago

1 month ago
ዲኤስቲቪ የ“Zee ዓለም” ታዋቂ እና አዝናኝ …

ዲኤስቲቪ የ“Zee ዓለም” ታዋቂ እና አዝናኝ የሆኑትን የህንድ ተከታታይ ፊልሞች በአማርኛ!

ከቤተሰብ ፓኬጅ ጀምሮ ያገኙታል።

Zeeዓለም ቻናል (145) ላይ ይከታተሉ!

የዲኤስቲቪ ዲኮደር በ1,199 ብር ከ1 ወር ነፃ ሜዳ ፓኬጅ ጋር ያገኛሉ።

የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertainment #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvSelfServiceET

1 month ago

👉 ከጥር 6 እስከ መጋቢት 22 ድረስ ከሚጠቀሙት ፓኬጅ ከፍ ካሉ በእኛ ወጪ ወደ ቀጣዩ ትልቅ ፓኬጅ ለአንድ ወር ከፍ ይላሉ!

ይህ አገልግሎት ክፍያ ከፈፀሙ ከ48 ሰዓት በኋላ ተግባራዊ ይሆናል።

*ደንብና ሁኔታዎች ተፈፃሚነት አላቸው።
የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን

የMyDStv Telegram ሊንክ ይጫኑ!

👇👇👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #StepUp #በአንድከፍታብዙፌሽታ

1 month ago
The Winter King S1

The Winter King S1
2023 - New Season

A former warrior now turned monk, tells the story of how Arthur became the lord of war despite the illegitimacy of his throne as he evolves from outcast to legendary warrior and leader.

Based on The Warlord Chronicles, by Bernard Cornwell

Genre: Historical Fiction; Fantasy Drama

From 25th Mar – 27th May
Watch every Mondays on M-Net 102 @ 22:00 GMT

Package: Premium

👉 Pay for the next package and enjoy the next level upgrade for free!
Join us, Reconnect and Upgrade your package now!
Click on the link below!
👇👇👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#UnmatchedEntertainment #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DstvSelfService #StepUp

1 month, 1 week ago
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኤፍ ኤ ካፕ …

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኤፍ ኤ ካፕ ሩብ ፍፃሜ ጨዋታ ቀኑ ደረሰ💥

ማን ዩናይትድ ከሊቨርፑል ጋር የሚያረጉትን አጓጊ ፍልሚያ በቀጥታ በሱፐርስፖርት ቻናሎች!

👉ከጥር 6 እስከ መጋቢት 22 ደንበኝነትዎን ሲያሳድጉ...
እኛም ቀጣዩን ለአንድ ወር እንጋብዝዎታለን!

ለሚሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እያመሰገንን፣ ስለ አገልግሎታችን ጥራት የሚደርስዎትን የፅሁፍ መልዕክት ሊንኩን በመጫን መጠይቁን እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2

#FACupAllOnDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

1 month, 1 week ago
ውድ ደንበኞቻችን!

ውድ ደንበኞቻችን!

ባጋጠመን የመስመር ብልሽት ምክንያት የደንበኞች የጥሪ ማእከል (የስልክ አገልግሎት) ለጊዜው መስጠት አልቻልንም:: ላጋጠመዎት መዘግየት ይቅርታ እየጠየቅን ባሉን ተጨማሪ አገልግሎት መስጫ ገፆቻችን በኢሜል info@dstvethiopia.com ፣ በፌስቡክ ሜሴንጀር ወይም ቴሌግራም በመጠቀም የሚፈልጉትን ድጋፍ ማግኘት እንደሚችሉ ለመግለፅ እንወዳለን።

በተጨማሪም የMyDStv ቴሌግራም ቦት እና የMyDStv አፕሊኬሽን በመጠቀም የ 'E-16 Error'ን ማስተካከል እንዲሁም የተለያዩ አገልግሎቶችን ማግኘት ይችላሉ::

እናመሰግናለን።

#DStvEthiopia

1 month, 1 week ago
የሴሪ አ ጨዋታዎች ቀጥለዋል***💥***

የሴሪ አ ጨዋታዎች ቀጥለዋል💥

🔥 የሴሪ አ ጨዋታዎችን በቀጥታ በዲኤስቲቪ ሱፐርስፖርት ቻናሎች ይከታተሉ!

👉 ፓኬጅዎን ከጎጆ ወድ ቤተሰብ ከፍ ሲያረጉ በነፃ የሜዳ ተጠቃሚ ይሁኑ!

📣 አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል!

👉ከጥር 6 እስከ መጋቢት 22 ደንበኝነትዎን ሲያሳድጉ... እኛም ቀጣዩን የፕሪሚየም ፓኬጅ ለአንድ ወር እንጋብዝዎታለን!

ለሚሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እያመሰገንን፣ ስለ አገልግሎታችን ጥራት የሚደርስዎትን የፅሁፍ መልዕክት ሊንኩን በመጫን መጠይቁን እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://mydstv.onelink.me/vGln/eth2

#SerieaAllonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

1 month, 2 weeks ago
`አርሰናል በዚህ ዓመት የሻምፕየንስ ሊግ ዋንጫን …

`አርሰናል በዚህ ዓመት የሻምፕየንስ ሊግ ዋንጫን ለመጀመርያ ጊዜ ማሸነፍ ይችል ይሆን?

አንድም የአርሰናል ጨዋታዎች እንዳያምልጥዎት ፓኬጅዎን ወደ ሜዳ ፕላስ ያሳድጉ!

👉ከጥር 6 እስከ መጋቢት 22 ለቻምፒዮንስ ሊግ ጨዋታዎች ደንበኝነትዎን ወደ ሜዳ ፕላስ ፓኬጅ ሲያሳድጉ...
እኛም ቀጣዩን የፕሪሚየም ፓኬጅ ለአንድ ወር እንጋብዝዎታለን!

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#ChampionsLeagueonDStv #ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #DStvSelfServiceET

1 month, 2 weeks ago

አፋፍ

ዘወትር ከሰኞ-አርብ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት በአቦል ቲቪ 465 ይከታተሉ!

ፓኬጅ: ሜዳ

📣 አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል!

👉ከጥር 6 እስከ መጋቢት 22 ደንበኝነትዎን ወደ ቤተሰብ ፓኬጅ ሲያሳድጉ... እኛም ቀጣዩን የሜዳ ፓኬጅ ለአንድ ወር እንጋብዝዎታለን!

ለሚሰጡን አስተያየት በቅድሚያ እያመሰገንን፣ ስለ አገልግሎታችን ጥራት የሚደርስዎትን የፅሁፍ መልዕክት ሊንኩን በመጫን መጠይቁን እንዲሞሉ በትህትና እንጠይቃለን።

የዲኤስቲቪ አገልግሎቶችን ለማግኘት ከታች ያለውን የMyDStv Telegram bot ሊንክ ይጫኑ!
👇
https://bit.ly/2WDuBLk

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አፋፍ #Afaf

1 month, 2 weeks ago
Waadaan haalotaan ni jijiramaa?

Waadaan haalotaan ni jijiramaa?

Humni isaa hoo hagami? Waadaa eegutu caalaa moo aarsaa fi bu’aa ba’ii humna namaa ol fakkaatuu fudhachuu?

Diraamaan Waadaa hiriyoota yuunivarsitii kessatti walbaran irratti xiyyeefatu gaaffii kana nuu deebisa.

Kaffaltii kaffaluuf, paakeejii kessan jijjiruuf, akkasumas tajaajiila DStv kanneen biroo argachuuf;

Linkii My DStv tuqaa!
👇👇
http://bit.ly/3IYTcii

#Hunduukanjirunubira #DStvEthiopia #ሁሉምያለውእኛጋርነው #MaaddiiAbol #Wadda

1 month, 3 weeks ago
አጋፋሪ - ምዕራፍ 2 በዲኤስቲቪ አቦል …

አጋፋሪ - ምዕራፍ 2 በዲኤስቲቪ አቦል ዱካ ቻናል 466

በጉማ የፊልም ሽልማት ፕሮግራም ላይ በምርጥ የቴሌቪዥን ድራማ ዋና የወንድ ተዋናይ በመሆን አለማየሁ ታደሰ ያሽነፈበት በይዘቱ ለየት ያለ ተከታታይ ድራማ … አጋፋሪ ሁለተኛው ምዕራፍ … በዲኤስቲቪ!

አጋፋሪ ምዕራፍ አንድን በETV መዝናኛ ተከታትላችሁ ተደሰታችሁ አሁን ደግሞ ሁለተኛውን ምዕራፍ በዲኤስቲቪ አቦል ዱካ ቻናል 466 በ290 ብር ብቻ እየተከታተሉ ዘና ይበሉ!

ዘወትር ሐሙስ ከምሽቱ 3:00 ሰዓት በዲኤስቲቪ አቦል ዱካ ቻናል 466

ዲኤስቲቪ-ሁሉም ያለው እኛ ጋር ነው!

#ሁሉምያለውእኛጋርነው #DStvEthiopia #አቦልቲቪ #DStvSelfService #Agafari #StepUp

We recommend to visit

https://www.hulepay.com/

Last updated 5 days, 11 hours ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month ago

ጥራት ያላቸው የቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን ከእኛ ይግዙ። አድራሻ፦ መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 ያገኙናል። ባሉበት ሆነው ማዘዝ ይችላሉ። 0944222324

Last updated 23 hours ago