Dashen Bank

Description
Dashen Bank is one of the leading banks in Ethiopia with over 860 branches and banking outlets.
Visit our official facebook site @ https://www.facebook.com/DashenBankOfficial
Visit our Website:https://dashenbanksc.com
Advertising
We recommend to visit

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 months, 1 week ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Last updated 1 week, 4 days ago

1 month, 2 weeks ago
**ለሐጅ ተጓዦች መልካም ቆይታ እንመኛለን!**

ለሐጅ ተጓዦች መልካም ቆይታ እንመኛለን!

#Sharik #Hajj #Ethiopia #InterestFreeBanking #Ethiopia #ኢትዮጵያ

1 month, 3 weeks ago
**ዳሸን ባንክ በፋይናንስ አካታችነት ዘርፍ በምስራቅ …

ዳሸን ባንክ በፋይናንስ አካታችነት ዘርፍ በምስራቅ አፍሪካ ተሸላሚ ሆነ
ዳሸን ባንክ በፋይናንስ አካታችነት ዘርፍ ላበረከተው አስተዋጽኦ የ2024 የአፍሪካ ባንክ 4.0 (Africa Bank 4.0 Awards) ሽልማትን አሸነፈ ፡፡

ሽልማቱን አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያለን መልዕክታቸውን ያስተላለፉት የዳሸን ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አስፋው ዓለሙ “ሽልማቱ በበለጠ እንድንሰራ የሚያበረታታ ነው” ብለዋል፡፡

ዕውቅናና ሽልማቱ ዳሸን ባንክ የፋይናንስ አካታችነትን ለመተግበር የሚያረገውን ጥረት የሚያበረታታ መሆኑን ያብራሩት ዋና ስራ አስፈጻሚው በዘርፉ የተሰጠን አደራም ጭምር ነው ብለዋል ፡፡

የፋይናንስ አካታችነት በቀጠናው ወሳኝ እንደሆነ ያነሱት አቶ አስፋው ለዚህ ዕውቅና እንድንበቃ አጋር ተቋማት ላደረጉት ድጋፍ ምስጋና አቅርበዋል፡፡

ዳሸን ባንክ በሚሰጠው ከወለድ ነጻ የባንክ አገልግሎት በቅርቡ አለም አቀፍ እውቅና ማግኘቱን ያስተወሱት ዋና ስራ አስፈጻሚው በሁሉም ዘርፍ አመርቂ ውጤት ለማስመዝገብ መትጋት እንደሚገባ አደራ ብለዋል፡፡

ከሰሞኑ በኬኒያ ናይሮቢ በተካሄደው ጉባኤ ሽልማት የተበረከተለት ዳሸን ባንክ ከኢትዮ-ቴሌኮም፣ከኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ከኤግልላየን ሲስተም ቴክኖሊጂስ ጋር በመተባበር ባቀረባቸው የተለያዩ አካታች የብድር አገልግሎቶች ለሽልማቱ እንዳበቃው ተወስቷል፡፡

ዓለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን (IFC) የላቀ ዓለም አቀፍ የንግድ ፋይናንስ አገልግሎት በሚሰጡ ባንኮች ዘርፍ በቅርቡ ዳሸን ባንክን ተሸላሚ ማድረጉ ይታወሳል፡፡

1 month, 3 weeks ago

ዳሸን ባንክ ከሚሰጣቸው የባንክ አገልግሎቶች ባሻገር የማህበረሰቡን ችግሮች በተጨባጭ የሚፈቱ ስራዎችን እያከናወነ ይገኛል። ማኀበራዊ ሃላፊነቱን እየተወጣ ከሚገኝባቸው መስኮች መካከል የስራ ዕድል ፈጠራ፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ስነ-ጥበብ እና ባህል ተጠቃሽ ናቸው።

ባንካችን በአካባቢ ጥበቃ ዘርፍ ከሚያከናውናቸው ተግባራት መካከል በእንጦጦ ተራራ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለአደራ ማህበር ጋር በመተባበር የሚሰራው ዓመታዊ የችግኝ ተከላና እንክብካቤ ይገኝበታል።

መልካም የዓለም የአካባቢ ቀን እንዲሆንልዎ እየተመኘን ባንካችን እየሰራ ያለውን ሥራ የሚያሳይ አጭር ዘገባ ጋብዘንዎታል።

#DashenBank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Environment #WorldEnvironmentDay #CSR

1 month, 3 weeks ago
Dashen Bank
1 month, 3 weeks ago
Dashen Bank
1 month, 3 weeks ago
Dashen Bank
2 months ago
የዱቤአለ አባል በመሆን የቤት እቃዎትን ከተለያዩ …

የዱቤአለ አባል በመሆን የቤት እቃዎትን ከተለያዩ የዱቤአለ ተመዝጋቢ ነጋዴዎች ዛሬውኑ ያሻዎትን ይሸምቱ ፤ ክፍያዎን ቀስ ብለው በ3፣6 አልያም በ12 ወር ይክፈሉ::

ነገን ዛሬ ላይ ይኑሩ!!
ዱቤ የለም ድሮ ቀረ!!

Android: https://lnkd.in/eeYQ7PRM

iOS: https://lnkd.in/e582JaPb

#ዱቤአለ #DashenBank #BuyNowPayLater #EagleLionSystemTechnology #Ethiopia

2 months ago
ይመልሱ ይሸለሙ!

ይመልሱ ይሸለሙ!

2 months ago
We are proud of our Technology …

We are proud of our Technology Team for securing the Payment Card Industry Data Security Standard (PCI DSS) Version 4.0. The certification demonstrates Dashen Bank's commitment to providing best-in-class payment services to its customers.

#Dashenbank #Dashen #Bank #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Data #DataSecurity #PCIDSS #Certification #Compliance

2 months ago
**ከወለድ ነፃ በሆነው በአን-ኒሳእ ወዲዐህ የሴቶች …

ከወለድ ነፃ በሆነው በአን-ኒሳእ ወዲዐህ የሴቶች የቁጠባ ሂሳብ ይቆጥቡ

#DashenBank #Ethiopia #sharik #IFB #alnissa #womensaving  #branches #sharikbranches #InterestFreeBanking #finance #banking #halal  #halalbusiness #finance

We recommend to visit

🍿የ VIP ቻናላችንን በአነስተኛ ክፍያ በመቀላቀል ሁሉንም ፊልሞችን ማግኘት ትችላላቹ።
🍿 CHANNEL ~> @Wase_Records
🍿 BOT ~> @Wase_Records_Bot
🍿 OWNER ~> @The_hacker_person
🍿 VIP ~> @The_hacker_person

Last updated 2 months, 1 week ago

አፍሪወርክ ቢዝነሶች እና የግል ቀጣሪዎች ለስራቸው ከሚፈልግዋቸው ፍሪላንሰሮች ፣ ቋሚ ሰራተኞች እንዲሁም የትርፍ ጊዜ ሰራተኞች ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት ፕላትፎርም ነው።

አሰሪዎች ስራ ለመልቀቅ @freelanceethbot ይጠቀሙ

Afriwork in English @freelance_ethio

Last updated 1 month, 2 weeks ago

ጥራት ያላቸው የወጥ ቤት ዕቃዎችንና የቤት ማስዋቢያ ቁሳቁሶችን በተመጣጣኝ ዋጋ እናቀርባለን ። ካሉበት ሆነው ይዘዙን እንልክልዎታለን። 0944-222324/0904-944848

Last updated 1 week, 4 days ago