❐ 𝐑𝗮𝗻𝘁 𝐀𝗱𝗺𝗶𝗻: @Beritaunik
NOT FOR SALE! owner : @jagokk
❐ 𝐏aid 𝐏romote: @paidpromotebio
❐ 𝐏ansos / 𝐏fp : @jagokk (actv)
❐ 𝐎nly 𝐋aporan: @Wideastrobot
NOTE : cek pinned
Last updated 4 months, 2 weeks ago
BIGGEST BTS CHANNEL IN TELEGRAM
BTS CONCERT LEGAL LINK PAGE TELEGRAM ‼️
BTS PERMISSION TO DANCE ON STAGE SEOUL & LAS VEGAS LEGAL LINK CONCERT WE SEND HERE ??
TRANSLATION OF THE POST BELONGS TO THE RIGHTFUL OWNERS & VIDEOS EDIT TOO ?
Owner @lunavk
Last updated 2 years, 9 months ago
• send bio @roleplayareabot (autopost)
• pengaduan (takedown) : @rpareabot
ACCOUNT NON ROLE DILARANG MANGKAL DAN SEND BIO PLEASE!!
Last updated 2 months, 1 week ago
የዘነጠ ሁሉ ሀብታም የሚመስላቸውን ...?
ትዝብት ብቻ
*✍ የኔ ሰርግ ለታ ?*
የኔ ሰርግ ለታ እቅድና ህልሜ
ይህንን ይመስላል ሙሉ ፕሮግራሜ
ለጥሎሽ ያገር ልብስ ለድግሱ በርጫ
ሁለት አስተናጋጅ ኣራት መቀመጫ
እኔ ሹራብ በጅንስ እሷ ቁምጣ በቦዲ
ጠላ ኣምሰት ሀይላንድ ጠጅ ሁለት ባልዲ
አይነት አልጫ ኣንድ ሲኒ ጭኮ
የሚባርኩት ጋሼ የሚበላው ቦርኮ
አጃቢና ሚዜ ከኔም ኣንድ ከሷም ኣንድ
ሠርጉን ያደምቁታል እንደ ታዋቂ ባንድ
መጋጋዣው ጋሪ መናፈሻው ሜዳ
የክብሩ መጠጥ ኮካና ምሪንዳ
ታየኝ የዛን እለት ሚሰጡኝ ስጦታ
ሁሉ ከፈጣሪ ነው የፈቅደው ጌታ
ለኔ አምባሳደር ለሚስቲቱ ካልሲ
እንደኔ አይነት ትዳር ይባላል የከይሲ።
???????????
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት ??*?*
እንቅልፍ ግን ሀሳቡን ግልጽ ቢያረግና በ ጠረጴዛ ዙሪያ ብንፈታው
እንደ ሀሳብ?
ዝናቡ ካለፈ በሗላ ጃንጥላ ለሁሉም ሰው ሸክም ይሆናል። ጥቅም ሲቆም ታማኝነት የሚያበቃው በዚህ ሰበብ ነው።...
የማታቁትን ሰው story ምታዩ ግን ምናቹን ነው ሚያማቹ?
የኔ እህት አንድ ወጣት አፍቃሪሽ በአንቺ ምክንያት ታንቆ ከሞተ ፣ ይወድሻል ማለት ነው አግቢው ??
ምን ሁነሽ ነው ባዩ?**
ሀዘን ሲታገለሽ
ጽኑ ትዕግስትሽን ገዝግዞ ለመጣል
ያዘነ መስሎ ሊያጽናናሽ ይመጣል
አይገርምሽም?
ቅንጣት ትግስት ንሮት ችሎኮ አይሰማሽም
ምን ነካሽ?
ምን መጣ?
ሲል ይጠይቅና
መልስሽን ሳይሰማ በሀሳብ መኪና
ጥሎሽ ጭልጥ ይላል!
ጉድ ነው ምን ይባላል!
ግን አትፍረጂበት
ያዘንሽን ምሬት
የቁስልሽን ግዝፈት ለጆሮ ስታውሺው
ምንም ያልተጎዳሽ ደህና እየመሰልሺው
ባንቺ ትካሻ ልክ የሱን ሸክም አይቶ
ተጽናንቶ ይሄዳል ሊጽናናሽ መጥቶ**
❐ 𝐑𝗮𝗻𝘁 𝐀𝗱𝗺𝗶𝗻: @Beritaunik
NOT FOR SALE! owner : @jagokk
❐ 𝐏aid 𝐏romote: @paidpromotebio
❐ 𝐏ansos / 𝐏fp : @jagokk (actv)
❐ 𝐎nly 𝐋aporan: @Wideastrobot
NOTE : cek pinned
Last updated 4 months, 2 weeks ago
BIGGEST BTS CHANNEL IN TELEGRAM
BTS CONCERT LEGAL LINK PAGE TELEGRAM ‼️
BTS PERMISSION TO DANCE ON STAGE SEOUL & LAS VEGAS LEGAL LINK CONCERT WE SEND HERE ??
TRANSLATION OF THE POST BELONGS TO THE RIGHTFUL OWNERS & VIDEOS EDIT TOO ?
Owner @lunavk
Last updated 2 years, 9 months ago
• send bio @roleplayareabot (autopost)
• pengaduan (takedown) : @rpareabot
ACCOUNT NON ROLE DILARANG MANGKAL DAN SEND BIO PLEASE!!
Last updated 2 months, 1 week ago