Infinite Entertainment, Zero Cost: Get Your Free Books, Music, and Videos Today!

QURAN FOR ALL

Description
#ولا_تجعل_الدنيا_أكبر_همنا
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

5 days, 20 hours ago
[***😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍******😍*** «ላለመደናቀፍ፣

[😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍                       «ላለመደናቀፍ፣
                   ላለመወናከፍ ፣
                 ማግባት ነው መሸከፍ፣
                    ከሀላል ቀበሌ!
                  አህመድ ኸይረል ወራ
                     አሩሱል ከማሌ!»

💖 ተወዳጅ የሆነዉ የ MUSLIMS  FAMILY👨‍👩‍👧 ቤተሰብ ይሁኑ 💖  ይቀላቀሉን እጅግ ይወዱታል

⚠️ ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል ይፍጠኑ ⚠️](https://t.me/addlist/3agyuIn4l7IxYTg0)

1 week ago

ልብ ይሰብራል አይደል ? ወላሂ ልብ ይሰብራል አይደል. . .?
እኔንጃ ወላህ ምን ብዬ እየተሰማኝ ያለውን ስሜት በቃላት መግለፅ እንደምችል ...

አውቃለሁ እነሱ ያሉበት ሁኔታ ላይ እስካልሆንክ ድረስ የኖሩት ስቃይ ሊገባህ እንደማይችል.. አውቃለሁ እነሱ በቆሙበት ጫማ ላይ እስካልቆምክ ድረስ መከራቸውን ልትረዳ እንደማትችል... ግን ቢያንስ ምን አይነት ዘግናኝ እና አዕምሮህ ሊቋቋመው የማይችለው ሁኔታ ውስጥ እንዳሉ እያየህ ነው.. አላህ ጀዛቸውን ይክፈላቸውና ብዙ ትክክለኛ መረጃን በማሰራጨት አለም እውነታውን እንዲመለከት ሳያቋርጡ የሚተጉ መልካም ሰዎች አሉ .. እና ምን ለማለት ነው የነሱንም ስራ ገደል ላለመክተትና ዓላማቸውን መና ላለማስቀረት ከኛ የሚጠበቅ ነገር አለ!።
እሱም :- ዱዐ ነው ... ወደ አሏህ መቃረብ.. ወላህ ከዚህ የተሻለ ምንኛ ከባድ መሳሪያ አለ? ... ምንም ! ! !
እስቲ ከንፈር ከመምጠጥና .. "ምፅ" ከማለት ወጥተን የእውነት ዱዐ እናድርግ... በአሏህ ይዣቹሀለሁ እጃችንን ከፍ አድርገን<< ያረብ..>> እንበል .. ወላሂ ማንኛችንም ማድረግ የምንቻለው ቀላሉን ነገር ነው እየጠየኳቹ ያለሁት... በአሏህ ይሁንባቹ በዱዐችሁ አትርሷቸው ... መቀጠል አልቻልኩም💔

@PROUD_MUSLIM

1 week ago
QURAN FOR ALL
2 months ago

ጾመኛን ማስፈጠር ያለው ምንዳ !

▪️عن زيد بن خالد الجهني رضيالله عنه قال:  قال رسول الله ﷺ

مَنْ فَطَّرَ صَائِمًا كُتِبَ لَهُ مِثْلُ أجْرِهِ لَا يَنْقُصُ مِنْ أجْرِهِ شَيْءٌ))

📚رواه ابن حبان.

ከዘይድ ኢብኑ ኻሊድ አል-ጁሀኒይ አላህ መልካም ስራውን ይውደድለትና  ተይዞ እንደተዘገበው ነብዩ ሶለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንድህ ብለዋል።

ፆመኛን ያስፈጠረ ከፆመኛው ምንም ሳይቀነስ የፆመኛውን አምሳያ አጅር(ምንዳ) ያገኛል።
📚رواهابن حبان.

🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00

.

2 months ago

📛📛 አንዘናጋ !!

📮ተራዊሕ በመስገድ ከሚገኙ ጥቅሞች

🔹ተራዊሕ የረመዷን ወር ምሽቶች ላይ በጋራም ይሁን በተናጠል የሚሰገድ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እና ሰሓቦቻቸው ያደረጉት "ሱና" ነው

በርካታ ጠቀሜታዎችና ምንዳዎችም አሉት
ከነዚህም በጥቂቱ:

① ቀኑን በጾም ሌሊቱን በሰላት በማሳለፋችን ከደጋግ የአላህ ባሪያዎች እንመደባለን

② ቁርኣን በብዛት በማድመጣችን የአላህን እዝነት እናገኛለን

③ ተራዊሕ ብዙ ሩኩዕና ሱጁድ ስላለበት ሰፊ የዱዓና የዚክር እድል እናገኛለን

④ ከወንጀል ርቀን ጊዜያችንን በመልካም ስራ እናሳልፋለን

⑤ ዒባዳ ላይ ትዕግስትን እንማራለን

⑥ ሰላተል-ለይል እንለማመዳለን

⑦ በተደጋጋሚ ከኢማሙና ማእሙሞች ጋር "ኣሚን" በማለታችን ወንጀላችን ይማራል

⑧ መስጂድ ስንሄድና ስንመለስ በእርምጃችን ልክ ወንጀሎች ተራግፈው መልካም ስራዎች ይጻፉልናል

⑨ ሰላት እየጠበቀን በምናሳልፋቸው ጊዜያቶች መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁልናል

①∅ የሙስሊሞችን ጀማዓ በማብዛት ሸይጣንና አጋዦችን እናስቆጫለን

①① ከመልካም ሰዎች ጋር በመቀላቀላችን መልካም ስራዎቻችን ወደ ሰማይ እንዲወጡና ተቀባይነት እንዲያገኙ እድል ይፈጥራል

①② ከአልባሌ ነገሮች ለመራቅ ለወጣቱ መልካም አርዓያ እንሆናለን

①③ ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉም ነገር ቀላልና የሚቻል መሆኑን በተጨባጭ እናይበታለን

①④ ቁርኣንን በብዛት በመስማት የአላህን እዝነት እናገኛለን እንዲሁም ብዙ በመስማት ትክክለኛውን የቁርኣን አቀራርም እንማራለን

①⑤ በቁኑት ዱዓ ወቅት ብዙ እኛ ያላሰብናቸውና መግለጽ የማንችላቸው ነገሮች ዱዓ ተደርጎ "ኣሚን" በማለታችን ትርፋማ እንሆናለን

①⑥ ከኢማሙ ጋር እስከሰላቱ ፍጻሜ ድረስ አብረን እየሰገድን ከቆየን ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግድ ያደረን ሰው እጅር /ምንዳ እንሸምታለን

①⑦ የቂያማ ቀን መቆምን ያቀልልናል፥ዱኒያ ላይ ለጌታው ብሎ ረጅም ሰዓት የቆመ የቂያማ ቀን መቆም አይከብደውም

①⑧ ሰግደን ስንመለስ የውስጥ ደስታና እፎይታ እናገኛለን

💠ሌሎችንም የዲንም የዱኒያ በርካታ ጥቅሞችን እናገኛልንና ተራዊሕን አንተው!
አላህ ያግራልን

اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ووحد صفوفنا وقنا شرور أنفسا يارب العالمين
ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹

🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00

.

2 months ago

**የዶሮ ለቀማ|ጠቅ ጠቅ!

ብዙዎቻችን ሶላት ላይ ስንሆን ከአሏህ ፊት ለፊት መቆማችንን እንረሳለን።

ኹሹዕ ሚባል ነገር የለም!

ስንት ረከዓ እንደተሰገደ፡ ምን ሱራ እንደተቀራ እንኳ፡ እርግጠኛ ሁነን አናውቅም።

ልክ ጉንዳን እንደቆነጠጠው ሰው፡ እንቁነጠነጣለን።

ባለስልጣን ቢሮ ስንገባ ግን፡ ፕሮቶኮል ጠብቀን፡ ንግግራችን አሳምረን ፀጥ ረጭ እንላለን።
سبحان الله 🌴

ፈጣሪን ችላ ብሎ፡ ፍጡርን መፍራት!

አሏህ በእዝነቱ ትክክለኛ ሰጋጅ ያድርገን።**

🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00

.

4 months ago

🔰Wooooow😱 , እንኳን ደስስስ አላችሁ #ለሙስሊሞች ብቻ የተዘጋጅ አስገራሚ #ቻናል ተገኝቷል

ፈጥነዉ ይሄን አስገራሚ ቻናል ይቀላቀሉ
⚠️ከተወሰነ ደቂቃ ቡሃላ ይጠፋል❗️

ሙስሊም ነህ አይደል?
📍#open የሚለዉን ተጫኑ

4 months ago

🛑 በማይመለከትህ ጉዳይ አትግባ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من حُسنِ إسلامِ المرءِ تركُه ما لا يَعْنيه.﴾

“የአንድ ሰው ከእስልምናው ማማር የማይመለከተውን ነገር መተዉ ነው።”

📌 ቲርሚዚ ሀሰን ብለውታል: 2317

⌲ Share      ⌲ ሼር   ⌲ Share
@islam_is_peace4
@islam_is_peace4

4 months ago

ለአንድ ሰዉ ውሸታም ለመባል በቂው ነው  የሰማውን ሁሉ ማውራቱ የአላህ መልዕክተኛ
[ሙስሊም ዘግቦታል 309 ]

♡ ㅤ        ❍ ㅤ             ⌲            
     ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ       ˢʰᵃʳᵉ

@islam_is_peace4
@islam_is_peace4

4 months, 1 week ago

የዕለቱን የሶላት ማሰርያህን ዊትር አድርግ፡፡ ወቅቱም ከሱብሒ ሶላት በፊት ይሁን፡፡ በአንዲት ረካዓም ብትሆን ወትር፡፡
ከዚያም በመስገጃህ ላይ ትንሽ ተቀመጥ፣ አላህን አውሳ፣ ኢስቲግፋር አድርግ፣ አላህን ቀድስ፣ ለዱዓ እጅህን አንሳ፣ ወሳኝ ሰዓት ነዉና፡፡

ትንሽ ቆይቶ ሱብሒ ሶላት ይገባል፤ ለአዛን አድራጊው ተከታተለዉና የሚለዉን በል፣ ከአዛኑም በኋላ ለአላህ መልዕክተኛ ወሲላን ለምን፣ ምልጃቸዉን ልትታደል ትችላለህና፤
ቀጥሎ የሱብሒን ሶላት ሁለት ረከዐህ ሱንና እንዳትረሳ፣ ከዚያም በጀማዓ ሱብሒን ስገድ፣ ከሱብሒ በኋላ አዝካሮችን አድርግ፣ ከቁርኣን ትንሽ አንብብ፣ ልምድህ ይሁን።እንዳትተኛ፣ ዚክር እያደረግክ ፀሐይ እስክትወጣ ድረስ ቆይ፡፡

ትልቅ ነገር ላይ ነዉና የቆየኸው ከዚያ ስትነሳ ፊትህ እንደሚበራ፣ ሪዝቅህ እንደሚሰፋ፣ ልቦናህ እንደሚረጋጋ እወቅ፡፡

በየቀኑ ይህንኑ ደጋግም፤ በየቀኑ ደስታንና እርካታን ሸምት፣ ዉሎህ ደስ ያለ ስለሚሆን ሁልጊዜም ደስ ይበልህ፡፡ አላህ ይጠብቅህ

🟥 Telegram : https://t.me/Thejubair00

.

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago