ፍቅርን በመጽሐፍ ቅዱስ

Description
፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ💏💏

💑ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች
💑ማንን ላግባ?
💑 እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ
💑 pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ

በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን

for any comment
@edbornagain

@relationship4christ
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago

2 months, 2 weeks ago

ገና በ ዝቅተኛ ክፍል/በልጅነት እድሜዋ
በአይን ፍቅር ለተያዘች ሴት መንፈሳዊ ምክራችሁ ምን ይሁን?

አስተያየታችሁን አስቀምጡልን

@edbornagain
@relationship4christ

2 months, 3 weeks ago

እናስተውል???

የኔ እህት/ወንድም 🚶‍♀️🚶‍♂️መቼም ቢሆን ለእጮኛህ/ሽ ብለህ/ሽ ከእግዚአብሔር ሀሳብ ዘወር አትበይ/ል!!
አናወዳድረው እግዚአብሔርን!

እመኑኝ መንገዳችን የቀናና ስኬታማ አይሆንም። ኪሳራ በደጃችን ይሆናል!

ስለዚህ ማስቀደም ያለብንን እንወቅ።

በህይወት አይቀለድም!
ደም ነው የፈሰሰልን
መለኮት ነው ሰው የሆነው!
እንዲህ በበላል ያገኘነው አይደለም!
ኢየሱስ ታርዶአል ሀጥያት የሌለበትን ስለኛ ሀጥያት አድርጎታል!
ስለዚህ አይቅለልብን!

👫👫👫👫👫👫

ግንኙነታችንን ለክብሩ እናድርግ!

👫 @relationship4christ 👫
👫@relationship4christ 👫

2 months, 3 weeks ago
6 months, 3 weeks ago

“SECRET OF HAPPY HOME”
30 POINTS I WILL TELL MY DAUGHTER BEFORE SENDING HER OFF
1) No man is perfect
2) Men are like children. So be like his mother.
3) Hear quickly; talk slowly.
4) Never compete with a man.
5) Never try to be equal with him.
6) Be fast to apologize when you know you are wrong.
7) Don't be too jealous with him. This is good for your peace of mind.
? You may check on his phone if you want, but that isn't necessary.
9) Always be honest as a wife.
10) Never leave your house for a long distance without his permission.
11) Make sure you know the food he likes, and prepare that at least twice a week if money allows.
12) Don't let your husband get in the house with a parcel in his hand.
13) Try to make a budget together.
14) Be his adviser, not a critiser. 
15) Don't ever forget that a wife is a helper of husband.
16) Learn good things from your mother.
17) When God blesses you with children, never give more attention to your children and forget your husband.
18) Learn to smile at your husband.
19) When your husband knocks off from work, greet him. If possible, hug him.
20) Don't let your husband leave the house without eating. This may mean "eat" and "eat".
21) When your husband becomes angry, stop talking.
22) Keep the bedroom clean always.
23) Never put cloths on the bed. Some men hate that.
24) Be a clean woman.
25) Look romantic.
26) Always remember to do what a wife should do. You are not his sister.
27) Treat his relatives as you would treat yours.
28) Oftentimes ask how his relatives are doing.
29) Go for prayer together.
30) Never compare your husband or your house to someone else's.
please guys should i increase the volume ?
ALWAYS APPRECIATE WHAT YOU HAVE ?

#biblical marriage

7 months, 1 week ago

የኔ እህት ዋጋሽ ስንት ነው?

ዋጋችንን ማወቅ በዋጋችን ልክ እንድንኖር ያደርገናል

ዋጋሽ መኪና? ይሆን?
ዋጋሽ ቤት? ይሆን?
ዋጋሽ ገንዘብ? ይሆን?

ዋጋሽ ምንድነው? ስንት ነው?

እራስሽን በምን ያህል ተምነሻል?

አሁን ላይ እኛ እህቶች ለራሳችን ተመን ሰተን እንስተዋላለን?

ያንቺ ደካማ ጎን ምንድነው?
ሀብት? ነው?
ቁመና? ነው?

ወይስ ምንድነው

ይህንን ጥያቄ እንድጠይቅ ያስገደደኝ ነገር ቢኖር
በዚህ ጊዜ የእህቶች ዋጋ ገንዘብ፣ ዝና፣ ውበት፣ ስልጣን ሆኖ ስለታየኝ ነው።

እህቶቼ እባካችሁ ዋጋችንን እንወቅ
እኛ በገንዘብ? አንገዛም ፤ መኪና? ዋጋችን አይደለም?‍♀፤ ውድ ነን በአለም ነገር የማንተመን ነን።

ዋጋችን ገብቶን በዋጋችን ልክ መኖር ይሁንልን።

#sisters

?‍❤️‍? @relationship4christ ?‍❤️‍?
?‍❤️‍? @relationship4christ ?‍❤️‍?

8 months, 3 weeks ago

ABOUT SEX AND DATING

A lot of girls complain that guys walk away from them simply because they refused giving them Sex, Some have even turned into Sex toys just to keep their man

Let me be very open here.......

Sex might not be the reason these guys walk away!

Remove sex from a relationship and see that most girls don't have anything else to offer their men!

Aside Sex,what do you have to offer to a man?

Can you support him Spiritually?

Can you Support him Physically/Financially?

How about Mentally?

All you do is Demand Money for Bags, Shoes,phones Clothes, and Outings.

Making him spend unnecessarily

What are you even bringing to the table?

Have you ever sat him down and helped him plan about his future?

Try to be a Woman that a man will Always regret losing for the rest of his Life.

Be that woman that your man can never afford to lose to another man!

Build your man to your Taste and stop looking for a ready made husband when you are not a ready made

ስለ ወሲብ እና መጠናናት

ብዙ ልጃገረዶች ወንዶቹ የግብረ ሥጋ ግንኙነት መፈጸም ባለመቻላቸው ብቻ ከነሱ እንደሚርቁ ያማርራሉ ፣ አንዳንዶች ወንዶችን ለማቆየት ሲሉ ወደ ወሲብ መጫወቻነት ተለውጠዋል ።

እዚህ በጣም ግልጽ ላድርግላችሁ.......

እነዚህ ሰዎች/ወንዶች/ የሚሄዱበት ምክንያት ወሲብ ላይሆን ይችላል!

ወሲብን ከግንኙነት ያስወግዱ እና አብዛኛዎቹ ልጃገረዶች ለወንዶቻቸው የሚያቀርቡት ሌላ ምንም ነገር እንደሌላቸው ይመልከቱ!

ከወሲብ በተጨማሪ ለወንድ ምን ማቅረብ አለቦት?

በመንፈሳዊ ልትረዳው ትችላለህ?

እሱን በአካል/በገንዘብ ልትደግፈው ትችላለህ?

ስለ አእምሮ እንዴት ነው?

የምታደርጉት ለቦርሳ፣ ለጫማ፣ ለስልክ አልባሳት እና ለመውጣት ገንዘብ መጠየቅ ብቻ ነው።

ሳያስፈልግ እንዲያሳልፍ ማድረግ

ወደ ጠረጴዛው እንኳን ምን ታመጣለህ?

እሱን አስቀምጠህ ስለወደፊቱ ጊዜ እንዲያቅድ ረድተኸው ታውቃለህ?

ሴት ለመሆን ሞክር አንድ ወንድ በቀሪው ህይወቱ በማጣቷ ሁልጊዜ ይጸጸታል.

ያቺ ሴት ሁኚ እጮኛሽ በሌላ ወንድ ሊያጣ በፍፁም የማይችለው!

እጮኛዎን ወደ ጣዕምዎ ይገንቡ እና ዝግጁ ዝግጁ ባልሆኑ ጊዜ መፈለግዎን ያቁሙ!

@edbornagain
@relationship4christ

9 months ago

በቻናላችን ፦ እንዴት relationship ን ከእግዚአብሔር ቃል አንጻር እናስኪድ??

?ተከታታይ ጾታዊ ትምህርቶች
?ማንን ላግባ?
? እንዴት r/ship በቅድስና እንያዝ
? pornography እና ሴጋ ጉዳቶቹ

በሌሎችም ወሳኝ ርዕሶች ላይ እንማማራለን

for any comment
@edbornagain

@relationship4christ

9 months ago

Loving the wrong person?,""*

So many people are suffering in relationships today because they refuse to let go of the person they are currently in a relationship with.

They know the relationship isn't working, but they refuse to leave because they feel they might be able to change the person.

They believe they are willing to go to any length to ensure that the person continues to "love them".

The hardest aspect is that they are doing everything in the hopes that the person would change, even when the person has no intention of changing in the first place.

If you're in a relationship right now where the person is causing you more grief than happiness, then it's time to let them go.

Accepting that things aren't working is the best approach to avoid getting hurt more in this type of relationship.

It's crucial to admit to yourself that the relationship is in disrepair.

I see so many people that are suffering in their current relationships because they refuse to face the reality of its true nature.

If your current relationship isn't working, do me a favor and don't force it, the more you force it, the more you will end up hurting yourself in the long run.

Nobody can take your happiness away if you don't want it taken away. Your happiness is in your hands; your happiness is dependent on you.

If you don't want others to continue to mistreat you......you have the power to stop them.

Take my advice and have the courage to leave the table when respect is no longer being served.?
Let's share to educate others ???

Fb.com

9 months, 1 week ago

ሚዛን ያልጠበቀ የአንድዮሽ ግንኙነት ምልክቶች (By Sara Kubburic)

ማንኛውም ግንኙነት ትክክለኛና ሚዛናዊ እንዲሆን ሁለትዮሽ ሊሆን ይገባዋል፡፡ ይህም ማለት የሁለትን ሰዎች የጋራ መቀራረብ፣ መሰጠትና ጥረት የሚጠይቅ ነው፡፡ ሆኖም አንዳንድ ጊዜ በሁሉ ነገር የሚጦዘው አንደኛው ወገን ብቻ ሲሆን የሆነ የተዛባ ነገር እንዳለ ጠቋሚ ነው፡፡

  1. በስልክ፣ በአካልም ሆነ በቻት እናንተ ካላናገራችኋቸው እነሱ ንግግርን የማያነሳሱ ሰዎች . . .

  2. አብሮ የማሳለፍን ጥያቄ እናንተ ካልጠየቃችሁና ካላነሳሳችሁ እነሱ በፍጹም ፍላጎት የማያሳዩና የማያነሳሳ ሰዎች . . .

  3. አለመግባባት ሲፈጠር እናንተ ብቻ ይቅርታ ካልጠየቃችሁ ጥፋታቸው ሆኖ እንኳን በፍጹም ይቅርታ የማይጠይቁ ሰዎች . . .

  4. ለሁሉም ሁኔታ መስዋእትነት ከፋዮች እናንተ እንድትሆኑ የሚጠብቁ ሰዎች . . .

  5. ለግንኙነቱ ጤናማነት ሲባል መስዋእትነትን እናንተ ብቻ እየከፈላችሁ እነሱ ግን የማይከፍሉ ሰዎች . . .

  6. እጅግ በጣም አስቸጋሪ የሆነውን ባህሪያቸውን ዝም ብላችሁ እንድትሸከሙ የሚፈልጉ ሰዎች . . .

  7. ሆን ብለው በማንኛውም ጊዜ ትተዋችሁ ሊሄዱ እንደሚችሉ አይነት ስሜትን የሚሰጧችሁና ሰዎች . . .

  8. የእናንተ ፍላጎትና ዓላማ ሙሉ በሙሉ በእነሱ ፍላጎትና ዓላማ ስር እንዲጠቃለል የሚፈልጉ ሰዎች . . .

  9. ሁሉንም ነገር (ስራ፣ ጓደኛ፣ መዝናናት …) ከእናንተ የሚያስቀድሙ ሰዎች . . .

  10. እናንተ እቅዳችሁን ከእነሱ አንጻር ስታወጡ እነሱ ግን ከራሳቸው አንጻር ብቻ የሚያወጡ ሰዎች፡፡

ሚዛኑ ይጠበቅ!

Dr eyob

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 4 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month ago