Why Pay for Entertainment? Access Thousands of Free Downloads Now!

Daewa selefiya

Description
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago

5 months, 1 week ago

🔻ስልክ ላይ ከመጣድ እና  ሶሻል ሚዲያ or
facebook addiction ስታንሰራሪ እና ስትነቂ....!
ብዙዎች  እንደቀደሙሽ  ትገነዘቢያለሽ..
ብዙዎች ቁርአንን ሀፈዙ..

ብዙዎች በተጅዊድ ቁርአንን አሳምረዉ ማንበብ ቻሉ...
ብዙዎች   ብዙ አይነት ሀዲሶችን  ሸመደዱ...
ብዙዎች  መትኖችን በደንብ ይቀራሉ ... 
ሀከዛ ሌሎችንም የሼሪአ  እዉቀቶችን ይቀስማሉ ::

!አዎ አንች ግን ምንም ሳታቂዉ  ጊዜዉ ነጉዶ  እድሜሽ በከንቱ ሄደ

، ስለዚህ አሁኑ  ሂሳብ አድርጊ  የትነዉ ዉሎሽ..?
، ምን ሰራሽ..?
، ማናት ጓድኛሽ  የምታዘናጋሽ ወይስ የምታስታዉስሽ...?

;ዛረ ላይ እንደፈለግሽ የምት ፈነጥዥበትን እድሜ ነገ ትጠየቂበታለሽ
ቁጭት ከማይጠቅምበት ዕለትና ቀን  ራስሽን አዲኝ  ::
❗️ጌዜሽን ወጣትነትሽን   ጤንነትሽን
አላህ በሚወደዉ ነገረ ላይ ብቻ ተጠቀሚበት ::

= ከሱና እህትሽ... !!
https://t.me/twhidfirstt

5 months, 1 week ago

🖊 መልካምን ንግግር ተናገሩ ካልቻልላችሁ ዝም በሉ   ይህ የረሱልላችን ንግግር ነዉ ዝም ያለ አፍ ዝብ አይገባበትም
🖊የጎረቤቶቻችሁን አማናም ጠብቁ በስነስርአትም እንግዳን አስተናግዱ

🖊 ከተናገራችሁ እዉነትን ተናገሩ ከሁሉም ወንጀሎች የሚያስጠላ/የሚቀፍ ቢኖር ዉሸት ነዉና

🖊 ኢተቁሏህ/የስራ መስተካከል በዱንያም በአኼራም   አላህን ከመፍራት ነዉና

🖊 ከሁሉም በላይ ለሰማይና ለምድር & ለጅባል አማናን ሲሰጥ አንችልም አሉ የሰዉ ልጅ ግን እሸከማለሁ እሺ ብሎ ተቀበለ/ የሰዉ ልጅ መሀይምና በደለኛ ነዉና  لما تقولون ما لا تفعلون የሚለዉ አንቀፅ እኛ ላይ የፀደቀ ይመስላል በተለይ በዚህ ዘመን

🖊 በመቀጠልም ትልቁ አኳር ነጥብ  ስለቤተሰቦቻችን ነዉ በመጀመሪያ እናት ከዛም እናት ከዛም እናት ከዛ አባት
የወላጆቻችሁን ነገር አደራ ኡስታዛችንም እዳለዉ ኡፍፍ የምትለዉ ቃል ከምላሳችን ስትወጣ በቀልድም በንዴትም አዉቀንም ቀላል ናት ግን በጣም ከባድ ናት
እንኳን ቤተሰብን ማንንም ኡፍፍ አይባልም

ዱንያን ሁሉ ገለባብጡ ለወላጆቻችሁ ስትሉ አለም ትበላሻለችጅ/ትቃጠላለችጅ በቤተሰቦቸ ቀልድ የለም የሚል ወኔ ሊኖራችሁ ይገባል  መገላመጥ አዉርተዉ ሳይጨርሱ ማቋረጥ በጣም ነዉር ነዉ አደራ አደራ የቤተሰቦቻችሁን ነገር የነሱን ሀቅ ሳይወጡ መማር ማስተማሩ ኸይር አይደለም

አዉርተዉ ሳይጨርሱ በመሀል አትግቡ የሚያወሩት መጥፎ ቢሆን የማንስማማበት ቢሆን እስከመጨረሻዉ ማዳመጥ ከዛ ቀስ ብለን ማስረዳት
ጀነት ከእናት እግር ስር ናት
🖊 የሰዉ ልጅ ሲሞት ሁሉም ተመላሺ ነዉ ስራዉ ሲቀር
የአደም ልጅ ስራዉ ሁሉ ይቋረጣል 3 ነገር ሲቀር
*📝ሶደቀቱን ጃሪያ صدقة جاريه በዱንያ ላይ ሰደቃ የሰጠዉ ያ የሰጠዉ ደግሞ ሰወች ይገለገሉበታል ይጠቀሙበታል እሱ ከሞተም በኋላ
📝 ወለዱን ሷሊህ ولد صالح መልካም ልጅ እሱ ከሞተ በኋላ ዱአ የሚያደርግለት በዱንያ ላይ ሲሰሩት የነበረዉን የወላጆቹን ስራ ያስቀጥላል
ወ.ዘ.ተ
እናማ ዉለዱ እሺ ሰምታችኋል***

🖊ሴት ልጅ ከተማረች ከተለወጠች ሁማዉ ይለወጣል ሴት ልጅ ከተበላሸች ኡማዉ ይበላሻል  ምክንያቱም ሴት ልጅ የልጆቿም የባሏም አስተማሪ ናትና
ከጠንካራ ወንድ በስተጀርባ ጠንካራ ሴት አለች አይደል
ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሺ የኔ ጉድለት የቱጋ ነዉ ካገኘን እናስተካክል  ካላገኘን ፈጣሪያችንን እናመስግን

https://t.me/twhidfirstt

5 months, 1 week ago

የሱና ኡስታዞቻችን የቴሌግራም
ቻናሎች
👈
👈ነካ በማድረግ ተቀላቀሉ
ሼር ይደረግ

Telegram

የኡስታዞች ቻናል

You’ve been invited to add the folder “የኡስታዞች ቻናል”, which includes 17 chats.

5 months, 2 weeks ago

ጥያቄ እናመልስ

ፎቶ

ልብቅርፅ

አሻንጉሊት መጠቀም ሱስ የሆነባቹ ሁሉ
አድምጡና ተግብሩት!!🌸
t.me/TewhidTewhid

5 months, 2 weeks ago

ወደ ቁርአን እና ወደ ሐዲስ ማረጃዎች የቀረበው የትኛው ነው ይባላል እንጂ ኡለማዕ ተሀልፈውበታልና እንደፈለክ ሁን የሚል ነገር የለም !!

🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሲራጅ

t.me/Darutewhide

5 months, 2 weeks ago

على هامان يا فرعون؟؟
ፈገግታ ከፊርዓውን ጅልነት ጋ
__

ፊርዓውን ከነበረበት ድንበር ያለፈ ጥመት ጋ ጅል (ፋራ) ነገር ነበር አሉ።

አማካሪው ሃማን ደግሞ እንደ የትኛውም የንጉሶች አማካሪ ብልጣብልጥ ነበር አሉ።
እናም ከዕለታት አንድ ቀን አንዲት በፊርዓው “የጌትነት ሙገታ” ያመነች አሮጊት ፍየልዋ ይሞትባትና ወደ ፊርዓውን ቤት ትመጣለች።

ስትመጣ ፊርዓውን አልነበረም ሃማንን አገኘችው።
"ጉዳይሽ ምን ነበር?" ሲላት
"ፍየሌ ሞታብኝ ፊርዓውን ሕያው
እንዲያደርጋት ነበር የመጣሁት።"
ትለዋለች

ሃማን ብልጥ ነበር;  ብለን የለ?
"ነይ በቃ ፊርዓውን አሁን ግመል እየፈጠረ ስለ ሆነ ይቆይብሻል። ስለዚህ ሌላ ፍየል ልስጥሽ።" ይላትና ሌላ ፍየል ሰጥቷት ትሄዳለች።

ፊርዓውን ወደ ቤቱ ሲመለስ ሃማን "አንዷ አሮጊት ፍየሏ ሙቶባት ሕያው እንድታደርግላት
መጥታ ነበር።" ሲለው ፊርዓውን ደነገጠ።

ሃማን "አይዞህ!

ፊርዓውን ግመል እየፈጠረ ነው።
ብያት ሌላ ፍየል ሰጥቻት ሄዳለች። አትመጣም።" አለው።

በዚህ ጊዜ ፊርዓውን እንደ መረጋጋት አለና በረጅሙ ተንፍሶ…………
  «ግመል መፍጠር እኮ እንዴት እንደ
ሚያደክም ብታይ» አለው።

ሃማን ፈገግ አለና… …
     على هامان يا فرعون

ኧረ ፍርዓውን! በሃማን ላይ****አለው

በሃማን ላይ ሙድ ትይዛለህ ወይ እንዴ
ጭራሽ ልትሸውደኝ ያምርሃል ማለቱ ነው።

ሁለት ጅሎች ......ሲጃጃሉ..
ለማንኛውም
ፈገግ እንዳስደረጋቹ አልጠራጠርም

copy 👇👇ተቀላቀሉ
http://t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0
http://t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

5 months, 3 weeks ago

👈 بِاسْمِكَ رَبِّ وَضَعْتُ جَنْبِي وَبِكَ أَرْفَعُهُ، إِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِين
▪️ ፣- ጌታየ በስምህ ወገቤን አሳረፍኩ በስምህም አነሳዋለው፣ነፍሴን ከያዝካት እዘንላት ፣ከለቀካትም መልካም ባሮችን በምትጠብቅበት ጠብቃት📚📚📚📚📚📚🥀

5 months, 3 weeks ago

የወንጀልን ጭቀት ያበለሸው ፊት ሜካፕ አያስተካክለውም

5 months, 3 weeks ago
6 months ago

❖ من تمام نعمة الله على عباده المؤمنين أن ينزل بهم من الضر والشدة ما يلجئهم إلى توحيده، فيدعونه مخلصين له الدين ويرجونه، لا يرجون أحدا سواه، فتتعلق قلوبهم به لا بغيره، فيحصل لهم من التوكل عليه والإنابة وحلاوة الإيمان وذوق طعمه والبراءة من الشرك ما هو أعظم نعمةً عليهم من زوال المرض والخوف أو الجدب والضر.

❖ وما يحصل لأهل التوحيد المخلصين لله فأعظم من أن يعبر عنه مقال، ولكل مؤمن من ذلك نصيب بقدر إيمانه.

📚مجموع الفتاوى لابن تيمية

فاللهم أنزل على المستضعفين السكينة والطمأنينة، وارزقهم الصبر والثبات، وأصلح بَالهم، وزد إيمانهم، وعظم يقينهم، ونفِّس كربهم، وعجل فرجهم، وانصرهم على الظالمين المعتدين

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 2 weeks, 1 day ago

እንኳን ወደ # ሉሲ የቴሌግራም ቻናል በደህና መጡ
#የሉሲ /LUCY DINKINESH E/ቤተሰብ ሰለሆኑ ደስብሎናል።

መረጃ መስጠት የምትፈልጉ በዚ አድርሱን 👉 @CACA77

# የኢትዬጵያዊነት የአሸናፊነት መገለጫ አርማችን ነው!
ነፃነታችንን 💪በፈርጣማው ጡንቻችን ይረጋገጣል
👉 ኢትዬጵያዊነት አርበኝነት የማንነት አርማች ነው
🙏🙏🙏

Last updated 1 month, 3 weeks ago