Halal Media

Description
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago

1 month, 2 weeks ago

☹️ኢህሳን 😤🔠🔠🔠🔠😤✈️

ይህ ቻናል ነፃ የስራ ማስታወቂያ የሚለቀቅበት ቻናል ነው☹️ ቻናሉ ለየት የሚያደርገው ሁሉም ነገር በነፃ መሆኑ ነው
☹️🙁🙁☹️🙁🙁🙁😭
ቻናሉን በበለጠ እንዲዳረስ join እንዲሁም ሼር በማድረግ የበኩላችሁን ተወጡ☹️

😣🙁🙁☹️🙁🥳🤩☹️
ቻናሉን ለመቀላቀል
🙁☹️⚡️

t.me/ihsan_jobs 🎁
t.me/ihsan_jobs 🎁

1 month, 2 weeks ago

አሁን በኡስታዝ ኸድር አሕመድ እየተሰጠ  ነዉ

በአካል መገኝት ያልቻላቹ  ገብታችሁ ተከታተሉ…

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group?livestream=8522cd5bd1186e44cc

https://t.me/butajira_Qirat_daewa_group

1 month, 2 weeks ago

እውነት/ሀሰት

_በአላህና  በመልእክተኛው እንዲሁም በቁርአን መቀለድ ከእምነት ያስወጣል

⚙️ከትክክለኛው  መልስ ጀርባ የሚሰጣችሁ አድድ በማድረግ ተቀላቀሉ
👇👇👇

3 months, 4 weeks ago

*?*?**ተጀመረ *⭐️*?* *​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ርዕስ :- ስለ ኢማሙ አህመድ ታሪክ*?
? ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሀሰን⭐️ *ተ*⭐️ *ጀ*⭐️ *መ*⭐️ *ረ*⭐️* ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!

ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት**
 ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘  ➘ ➘ ➘➘ ➘
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream

3 months, 4 weeks ago

? ihsan jobs *
ኢህሳን
ይህ ቻናል ለሙስሊሙ ማህበረሰብ
ይጠቅም ዘንድ ታስቦ የተከፈተ የስራ ማስታወቂያ
የምንለቅበት አዲስ ቻናል ነው
?***

በቻናሉ ነፃ ማስታወቂያ እንለቃለን
ከናንተ የሚጠበቀው የትኛውም
ማስታወቂያ በውስጥ መሥመር
ለኛ ማሳወቅ ብቻ ነው ➡️

እኛም በነፃ ከሸሪዓ የማይጋጩ ስራዎች
አጣርተን በቻናሉ እንለቃለን
⭐️ @twhidfirst1
? @Tolehaaaaaa
? @AbuNuhibnufedlu

https://t.me/ihsan_jobs
https://t.me/ihsan_jobs

4 months, 3 weeks ago

ሰራተኛን በየትኛውም መልኩ አትበድሉ። በምግብ አትቅጡ። አትምቱ። ልጆቻችሁ ሰራተኛ ላይ አይቅበጡ። በነሱ ላይ ከአላህ ጋር የሚያጣላችሁን ክፉ ቃል አትናገሩ። ራሳችሁ ላይ ቢሆን በማትፈልጉት መልኩ እንቅልፍና ረፍት አትንሱ። ከአቅም በላይ የሆነ ስራ አትስጡ። ሐቃቸውን ሳትሸራርፉ ስጡ። ሶላት እንዲሰግዱ እዘዙ። የነሱ ሐቅ በናንተ ላይ ከሚኖር፣ የናንተ ሐቅ ቢቀር ይሻላል። ደካማ ላይ ጉልበተኛ አትሁኑ። ከውጭም ይሁን ከውስጥ ልክስክስ ወንዶች ወይም ጎረምሳ ልጆች ከነሱ ጋር እንዳይባልጉ ጥንቃቄ አድርጉ። ሰበብ አድርሱ። በባህሪም ይሁን ሃላፊነትን በመወጣት በኩል ሁኔታቸው የማይጥም ከሆነ በነሱ ሰበብ ወንጀል ላይ ከመውደቅ በሰላም መሸኘት ይሻላል።

የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor

1 year, 3 months ago

?ስልክ ላይ ከመጣድ እና  ሶሻል ሚዲያ or
facebook addiction ስታንሰራሪ እና ስትነቂ....!
ብዙዎች  እንደቀደሙሽ  ትገነዘቢያለሽ..
ብዙዎች ቁርአንን ሀፈዙ..

ብዙዎች በተጅዊድ ቁርአንን አሳምረዉ ማንበብ ቻሉ...
ብዙዎች   ብዙ አይነት ሀዲሶችን  ሸመደዱ...
ብዙዎች  መትኖችን በደንብ ይቀራሉ ... 
ሀከዛ ሌሎችንም የሼሪአ  እዉቀቶችን ይቀስማሉ ::

!አዎ አንች ግን ምንም ሳታቂዉ  ጊዜዉ ነጉዶ  እድሜሽ በከንቱ ሄደ

، ስለዚህ አሁኑ  ሂሳብ አድርጊ  የትነዉ ዉሎሽ..?
، ምን ሰራሽ..?
، ማናት ጓድኛሽ  የምታዘናጋሽ ወይስ የምታስታዉስሽ...?

;ዛረ ላይ እንደፈለግሽ የምት ፈነጥዥበትን እድሜ ነገ ትጠየቂበታለሽ
ቁጭት ከማይጠቅምበት ዕለትና ቀን  ራስሽን አዲኝ  ::
❗️ጌዜሽን ወጣትነትሽን   ጤንነትሽን
አላህ በሚወደዉ ነገረ ላይ ብቻ ተጠቀሚበት ::

= ከሱና እህትሽ... !!
https://t.me/twhidfirstt

1 year, 3 months ago

? መልካምን ንግግር ተናገሩ ካልቻልላችሁ ዝም በሉ   ይህ የረሱልላችን ንግግር ነዉ ዝም ያለ አፍ ዝብ አይገባበትም
?የጎረቤቶቻችሁን አማናም ጠብቁ በስነስርአትም እንግዳን አስተናግዱ

? ከተናገራችሁ እዉነትን ተናገሩ ከሁሉም ወንጀሎች የሚያስጠላ/የሚቀፍ ቢኖር ዉሸት ነዉና

? ኢተቁሏህ/የስራ መስተካከል በዱንያም በአኼራም   አላህን ከመፍራት ነዉና

? ከሁሉም በላይ ለሰማይና ለምድር & ለጅባል አማናን ሲሰጥ አንችልም አሉ የሰዉ ልጅ ግን እሸከማለሁ እሺ ብሎ ተቀበለ/ የሰዉ ልጅ መሀይምና በደለኛ ነዉና  لما تقولون ما لا تفعلون የሚለዉ አንቀፅ እኛ ላይ የፀደቀ ይመስላል በተለይ በዚህ ዘመን

? በመቀጠልም ትልቁ አኳር ነጥብ  ስለቤተሰቦቻችን ነዉ በመጀመሪያ እናት ከዛም እናት ከዛም እናት ከዛ አባት
የወላጆቻችሁን ነገር አደራ ኡስታዛችንም እዳለዉ ኡፍፍ የምትለዉ ቃል ከምላሳችን ስትወጣ በቀልድም በንዴትም አዉቀንም ቀላል ናት ግን በጣም ከባድ ናት
እንኳን ቤተሰብን ማንንም ኡፍፍ አይባልም

ዱንያን ሁሉ ገለባብጡ ለወላጆቻችሁ ስትሉ አለም ትበላሻለችጅ/ትቃጠላለችጅ በቤተሰቦቸ ቀልድ የለም የሚል ወኔ ሊኖራችሁ ይገባል  መገላመጥ አዉርተዉ ሳይጨርሱ ማቋረጥ በጣም ነዉር ነዉ አደራ አደራ የቤተሰቦቻችሁን ነገር የነሱን ሀቅ ሳይወጡ መማር ማስተማሩ ኸይር አይደለም

አዉርተዉ ሳይጨርሱ በመሀል አትግቡ የሚያወሩት መጥፎ ቢሆን የማንስማማበት ቢሆን እስከመጨረሻዉ ማዳመጥ ከዛ ቀስ ብለን ማስረዳት
ጀነት ከእናት እግር ስር ናት
? የሰዉ ልጅ ሲሞት ሁሉም ተመላሺ ነዉ ስራዉ ሲቀር
የአደም ልጅ ስራዉ ሁሉ ይቋረጣል 3 ነገር ሲቀር
*?ሶደቀቱን ጃሪያ صدقة جاريه በዱንያ ላይ ሰደቃ የሰጠዉ ያ የሰጠዉ ደግሞ ሰወች ይገለገሉበታል ይጠቀሙበታል እሱ ከሞተም በኋላ
? ወለዱን ሷሊህ ولد صالح መልካም ልጅ እሱ ከሞተ በኋላ ዱአ የሚያደርግለት በዱንያ ላይ ሲሰሩት የነበረዉን የወላጆቹን ስራ ያስቀጥላል
ወ.ዘ.ተ
እናማ ዉለዱ እሺ ሰምታችኋል***

?ሴት ልጅ ከተማረች ከተለወጠች ሁማዉ ይለወጣል ሴት ልጅ ከተበላሸች ኡማዉ ይበላሻል  ምክንያቱም ሴት ልጅ የልጆቿም የባሏም አስተማሪ ናትና
ከጠንካራ ወንድ በስተጀርባ ጠንካራ ሴት አለች አይደል
ሁላችንም ራሳችንን እንፈትሺ የኔ ጉድለት የቱጋ ነዉ ካገኘን እናስተካክል  ካላገኘን ፈጣሪያችንን እናመስግን

https://t.me/twhidfirstt

1 year, 3 months ago

የሱና ኡስታዞቻችን የቴሌግራም
ቻናሎች
?
?ነካ በማድረግ ተቀላቀሉ
ሼር ይደረግ

Telegram

የኡስታዞች ቻናል

You’ve been invited to add the folder “የኡስታዞች ቻናል”, which includes 17 chats.

1 year, 3 months ago

ጥያቄ እናመልስ

ፎቶ

ልብቅርፅ

አሻንጉሊት መጠቀም ሱስ የሆነባቹ ሁሉ
አድምጡና ተግብሩት!!?
t.me/TewhidTewhid

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 months, 2 weeks ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 7 months, 4 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 month, 3 weeks ago