★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago
**የአላህ መልዕክተኛ(ﷺ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ) አስተላልፈዋል:- "ለአደን ወይም ለከብት ጥበቃ ሳይሆን እንዲሁ ውሻን በባለቤትነት የያዘ በየቀኑ ከምንዳው ሁለት ቂራጥይጎድልበታል።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)**
*❤🩹* وَتَوَكَّلْ عَلَى اللَّهِ ۚ وَكَفَىٰ بِاللَّهِ وَكِيلًا
በአላህም ላይ ተመካ፡፡
መመኪያም በአላህ በቃ፡፡**
ሙእሚን ከጌታው እዝነት
የተሰተረውን ቢያውቅ ኖሮ
ጤንነትን እንደሚያጣጥመው
ሙሲባንም ያጣጥም ነበረ ።
ነገ የአሹራ ፆም ነው
እንፁመው ሌሎችንም እናስታውስ
ኢብኑ አብባስ رضي الله عنهما እንዳስተላለፉት
የአላህ መልዕክተኛ صلى الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል:- በልቦናው ወስጥ ከቁርዓን ምንም ነገር የሌለበት ሰው ልክ እንደ ባዶ ቤት ነው።
“ባሪያው የግዴታ ሰላቱን ሊፈፅም በተነሳ ወቅት፣ሀጥያቶቹ በሙሉ ወደ ትከሻው እና ጭንቅላቱ ላይ ይደረጋሉ።ሱጁድና ሩኩዕ ባደረገ ቁጥር ከእርሱ ላይ አንድ በአንድ ይወርዱለታል። ”
ነቢዩ (ﷺ)
~ ዛሬ በኢማን ጥሩ ሁኔታ ላይ መገኘትህ ፣ነገ በዚሁ ላይ መጽናትህን አያመለክትም፣ አላህ እንጂ ራስህ ለራስህ ዋስትና መሆን አትችልም። ስለዚህ የደከሙትን አትናቅ። ባልገራላቸው አትሳቅ። የሰው ልጅ ቀልብ ሁሉ በአላህ እጅ ናት። እሱም እንደሻው ይገለባብጣታል። በኃጢአተኛ ላይ አትጀነን። እኔ ከሱ የበለጥኩ ነኝ አትበል። በንቀት ዐይንም አትመልከተው።
አላህ ለዚህ ለተከበረው የኢስላም መንገድ ሲመርጥህ አንተ የተለየህ ፍጡር ስለሆንክ አይደለም። ወይም ባንተ ምርጫ አይደለም እስልምናን ያገኘኸው። በእዝነቱ ስለጎበኘህ ነው። ግን ይህን እዝነቱን በሻው ጊዜ ሊወስድብህ ይችላል። ስለዚህ በመልካም ሥራህም ሆነ በዒባዳህ አትመፃደቅ። ጠመሙ የምትላቸዉን አትጠየፍ። ሁሌም አላህ እስልምናን ስለሰጠህ አልሐምዱ ሊላህ በል። የሱ እርዳታ ባይደርስልህ አንተም እንደነርሱ ትሆን ነበር። ኢስቲቃማን ስኬቴ ነው፣ በራሴ ጥረት ነው ለፍቼ የገኘሁት ብለህ አታስብ።
አላህ ከልብ ድርቀት ይጠብቀን።
[አትጨነቅ
ሰው ላንተ ስላለው ውዴታ አትጨነቅ የሰው ልጅ ልብ ይገለባበጣል፤
አላህ ላንተ ስላለው ውዴታ ተጨነቅ ከወደደህ ሰውም ዘንድ ያስወድድሃልና](http://t.me/islamic_zonee)
★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን
💌 Contact us, @Modenyazbot
»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።
° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °
° ° Creator @Teke_Man ° °
Last updated 2 months, 1 week ago
☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!
➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !
➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc
📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!
Last updated 4 months, 3 weeks ago
ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot
Last updated 1 month ago