👳🖥️ሀምዛ ISLAMIC POST🖥️👳

Description
  رَبَّنَا لَا تُزِغْ قُلُوبَنَا بَعْدَ إِذْ هَدَيْتَنَا وَهَبْ لَنَا مِن لَّدُنكَ رَحْمَةً ۚ إِنَّكَ أَنتَ الْوَهَّابُ

➠ጌታችን ሆይ! ቅኑን መንገድ ከመራኸን በኋላ ልቦቻችንን አታዘምብልብን፡ ከአንተ ዘንድ የኾነን ችሮታም ለኛ ስጠን፡፡ አንተ በጣም ለጋስ ነህና፡፡

#Leave ከማለታችሁ በፊት ችግሩን
አሳውቁን⛔
@Hamzaa_man
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako

10 months, 2 weeks ago
***❤️***የፍቅር ሳይኮሎጂ***❤️***

❤️የፍቅር ሳይኮሎጂ❤️

1.👉.ሁለት ልቦች ከተዋደዱ ምንም አይነት ሰው ግዜ ገደብ ሊለያቸው አይችልም።
2.👉.ሴቶች ብዙ ወንድችን ሊያውቁ እና ሊያቀርቡ ይችላሉ ነገር ግን ልባቸው ለአንድ ወንድ ብቻ ይከፈታል።

3.👉.ሴቶች ከሚወዱት ወንድ ጋር ሲሆኑ ይቁነጠነጣ
4.👉.ወንዶች ቆንጆ ብቻ ከሆነች ሴት ይልቅ ሞያ እና ጽዱ በሆነች ሴት ይሳባሉ።
5👉.ሴቶች አይሆንም (no) ሲሉ ወንዶች ነገ ድጋሜ ሞክር እደተባሉ አድርገው የሚያዳምጡት።

ምርጥ የሴቶች እና የወንዶች ሳይኮሎጂ ለማንበብ join ብለው ይቀላቀሉን🙏🙏🙏🙏

10 months, 2 weeks ago

[♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
♡┏┓┈╭━━╮┓┏┓━━┓♡
♡┃┃┉┃╭╮┃┃┃┃┏━┛♡
♡┃┃┈┃┃┃┃┃┃┃┗━┓♡
♡┃┃┉┃┃┃┃┃┃┃┏━┛♡
♡┃┗━┓╰╯┃╰╯┃┗━┓♡
♡┗━━┛━━╯━━╯━━┛♡
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡

LOVE የሚለውን ንኪ/ ንካ

5 ደቂቃ በዋላ ይጠፊል አፈጥኑ](https://t.me/QeldBicha)

10 months, 2 weeks ago
" ሀናን***🧡*** "

" ሀናን🧡 "
በ Halal fkr ♡ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...

10 months, 2 weeks ago

ስለሒጃብ የተከፈለ መስዋዕትነት😥

ይህ ለሒጃቧ ስትል የተሰዋችው ለኒቃቧ ስትል የሞተችው የአንደሉሷ ሙስሊም ሴት እውነተኛ ታሪክ ነው። ከስላና ተቃጥላ ስለሒጃብ ስለክብሯ የወደቀች ድንቅ ሴት! ታሪኳ ሲደመጥ የብዙዎች ቀልብ አንብቷል። ስቃያቸው በስቃይዋ ተደምጧል። ለሒጃባቸው ክብር ያልሰጡ እንስቶች ይገሰፁበት ዘንድ ታሪኳን እንካችሁ
ክስተቱን በአንደበቷ እንዲህ ትተርከው ይዛለች።

"የትውልድ ቀዬዬ አንደሉስ ምድር ነው። በሃያዎቹ የዕድሜ እርከን ውስጥ የምገኝ በሰውነት ቅርጼ ሞላ ደልደል ያልኩ ለግላጋ እንስት ወጣት ነኝ። ግና ይህን ሰውነቴን በጅልባብ ሸፍኜና ጠብቄ ሒጃቤን በአግባቡ እለብሳለሁ። የአንደሉስ ሙስሊሞች የስቃይን ፅዋ በመስቀላዊያኑ እጅ ሲጎነጩ እኔም አልቀረልኝም። ለሁለት ዓመታት የለበስኩትን ጅልባብ ሳላወልቅ ሳላጥብና ሳልቀይር እሥር ቤት ከረምኩ። በወታደሮች ግልምጫና ድብደባ መደፈርና መወገር ብዙ መከራዎችን አልፌ የመጨረሻዋ ዕለት ላይ ደረስኩ።

የለበስኩት ጅልባብ ተሰብስቦ ጉልበቴ ጋር ደርሷል። ሰውነቴ በጭቃ ተለውሶ በእግረ ሙቅ ተጠፍሬያለሁ። እጄ የፊጥኝ ታስሮ አንገቴ ላይ በጠለቀው ሠንሠለት እየተጎተትኩ ወደፊት እነዳ ይዣለሁ። በብረት ፍርግርጉ ኋላ ሳልፍ ታሳሪዎቹ በሾሉ ዓይኖቻቸው አፍጥጠው እየተመለከቱኝ የስድብ ናዳ አወረዱብኝ ተፉብኝ። አፈር እየበተኑ ድንጋይ ወረወሩብኝ። የእሥር ቤቱ ጠባቂዎች ጅራፍ በእጃቸው ይዘው ከበቡኝ።

ቀሳውስቱ በአንድነት ቆመው መዝሙራቸውን ያሰማሉ። ባለሥልጣናትና ግብዣ የተደረገላቸው እንግዶች በክብር ወንበራቸው ላይ ተቀምጠው በሚደርስብኝ ስቃይ ለመደሰት ወደ እኔ በትኩረት ይመለከታሉ። ከአንድ ግንድ ጋር ታስሬ ማገዶ በዙርያዬ ተበትኗል። ዘይትና ጋዝ ተርከፍክፎበታል።

ከቀሳውስቱ አንዱ ወደእኔ ተጠጋ። ሁለት ምርጫ አቀረበልኝ። ጅልባቤን አውልቄ በህዝብ ፊት ይቅርታ እጠይቅ ዘንድ አሊያም ተቃጥዬና ሰውነቴ ነዶ በመሞት መካከል ምርጫ ሰጠኝ። ሒጃቤን እንጂ ሌላን አልመረጥኩም። ከፈለጋችሁ አቃጥሉኝ አልኩ ስለሒጃቤ መሞቴ ለኔ ክብር መሆኑን አላወቁም። አልንበረከክም ፈፅሞ የጌታዬን ትዕዛዝ አልጥስም ብትፈልጉ ሰውነቴን ቆራርጡት ቢያሻችሁም አካሌን አንድዳችሁ አክስሉት። አዎ! በፍፁም በሒጃቤና በክብሬ አልደራደርም። የክብር መገለጫዬ በከፍታ የሚውለበለብ ኢስላማዊ ዓርማዬ ነው ብዬ መለስኩለት።

ቄሱ የእሳቱን ነበልባል አንስቶ እንጨቱን ለኮሰው። ሰውነቴ መቃጠል ጀመረ። በቀላሉ እንድሞት አልፈቀዱልኝም እሳቱን አጠፉልኝ። ወደእሥር ቤቱ ወሰዱኝ። ይህ የእሥር ቤቱን አጥር ተደግፌ የፃፍኩት እውነተኛ ታሪኬ ነው...." ይህን ማስታወሻ የእስር ቤቱ ግርግዳ ላይ አስፈራው ተገኘ።

በነጋታው ጠዋት በተመሳሳይ ቦታ የፊጥኝ ታስራ ተሰቃይታ በእሳት ነደደች። ዛሬ ግን እንደትላንቱ አላጠፉላትም። ለዓመታት የኖረችበት ስቃይ እነሆ አበቃ። ግና ነጻነቷን እንደሰጧት አላወቁም።
እኔ ለጻፍኩት እጄ ተንቀጠቀጠ። የጋለ ስሜቴ አንደበቴን ቆለፈው። አጀብ ለእኛ ክብር ስንቶች አልቀዋል።

አላህ መልካም ስራዋን ተቀብሎ ቀብሯን ኑር ማረፊያዋን ፊርደውሰል አዕላ ያድርግላት።

🌹ያረብ ጌታዬ ሂጃባችንን አደራ?
🌹ኡሙ ሀኒፍ 🌹
ሼር አርጉት

10 months, 2 weeks ago

ሀና👉ሀ ያልኩት ፍቅርን በአንቺ ነው        ካንቺም ውጪ ለኔ ሀራም ነው ና👉ና በይኝ ልምጣ ከፉለግሽው ቦታ እመጣለሁ እደወፍ በርሪ ካልሺው              ቦታ ካልሽኝ እገኛለሁ ቀንም ሆነ ማታ ❤️❤️❤️ሀና❤️❤️❤️የኔ ፍቅር ላንቺ ነው።

10 months, 2 weeks ago

ይገርማል የአላህ ሰው ምኞቱ የላቀ
ከስልጣን ከድሎት ከኩራት የራቀ

አላማው አንድ ነው ለዚህ ነው ልፋቱ
ግልፅ ነው መንገዱ ከስር መሰረቱ
መከራ ስቃዩ ስደት እንግልቱ
ስድብና ዱላው ረሃብ ጥማቱ

ሌላ አይደለም የርሱ ይህ ነው አላማው
ይህ ነው ልፋቱ ይህ ነው ጭንቀቱ
ይህ ነው ጥበቱ ከላይ ታች ማለቱ
ስደት እንግልቱ❤️

ንፁህ የአላህ ባሪያ ክቡር የጀነት ሰው
አላህ በራህመቱ ሁሉን ያወረሰው
ለራሱ እኮ አይደለም ለኔና ላንቺ ነው
ለአለም ነው ጭንቀቱ

ከእሳት እንዲርቅ ነው እንዲድን ኡመቱ
ኡመቴ ኡመቴ ህዝቦቼ ማለቱ!!!!❤️

❤️فداك ابي وامي يا رسول الله❤️

❤️صلو عليه صلاوات ربي وسلامه عليه❤️

❤️اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد❤️

10 months, 2 weeks ago

ለአንቺ ያለኝ ስሜት በቀናቶች ልዩነት አይቀንስም በነገሮች መለዋወጥ አይቀየርም ::
#ሁሌም በማይቀንስ ፍቅር አፈቃቅርሻለው።❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️❤️
❤️
*💝የልቤ ንግስት👑
💌የኔ ልዩ ስጦታ💝
*❣️የኔ ዉድ ሚስት💍
🌹የኔ የፍቅር
💖የኔ አዝግ😱
*💞የደስታዬ ምንጭ🌼
💗የመኖሬ ትርጉም💘
🙏የራህማኑ ስጦታ🌹
🌸የጌታዬ ማመስገኛ🌻*

🦋🙏ከወደዱት ሼር🙏🦋

10 months, 3 weeks ago

Afif ታጅ

አፊፍ ታጅ 🥰🥰🥰

የዛሬው የ ውሎ ስንቅ
ለ ቁርአን አፍቃሪዎች 😘🥰🥰🥰

10 months, 3 weeks ago

ቤተሰቦቼ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አደራቺሁልኝ 🥰🥰
አላህ ቀናቺሁን ፍክት አርጎ የፈለጋችሁትን ሁሉ ሙሉ አርጎ ፍቅር ደስታ ሰላም መተሳሰብ መዋደድን የምናይበት ቀን ያርግልን

አሚሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

ሰናይ እሁድ 😘🥰🥰

ኢፍሩ........ 🥰

10 months, 3 weeks ago

😁💔ባል ሚስቱን ከፈታ በኃላ......... ናፍቃው💔

#ባል👳‍♂ ፦ደወለ

#ሚስት🧕 ፦ ሄሎ

#ባል👳‍♂፦ ነይ ቤትሽ ተመለሽ

#ሚስት🧕 ፦ አጠገብህ ብርጭቆ አለ

#ባል👳‍♂ ፦ አዎ

#ሚስት🧕 ፦ ሂድና አምጣ

#ባል👳‍♂፦አመጣሁት

#ሚስት🧕 ፦ እሺ ወርውረህ ስበረው

#ባል👳‍♂፦ እሺ  ወረወርኩት?

#ሚስት🧕 ፦ እንደ በፊቱ መመለስ ትችላለህ ?

#ባል👳‍♂ ፦ ፕላስቲክ ስለሆነ አልተሰበረም 😁😁

#ሚስት🧕 ፦ ይስበርክ አልልህም ናና ውሰደኝ😌

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

● Welcome to Ethio music Channel

➤ For any promotion and Advertising 📩 inbox @Markonal21 ወይም @ethiomusic21bot
.
.
● የበጎ አድራጎት ስራዎችን በነፃ ፖስት እናደርጋለን ለመልካምነት ቦታ አይመረጥም ! ያዋሩን
.
.
● የሀገር ውስጥ አዳዲስ
ሙዚቃዎች
አልበሞች በፍጥነት ያገኛሉ
.
● እንዲሁም በቀናነት JOIN & SHARE ያድርጉ !

Last updated 2 weeks, 1 day ago

🇪🇹 የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን  አስተምህሮ ና ስርአትን የጠበቁ ቆየት ያሉና አዳዲስ👇👇

👏 የቸብቸቦ መዝሙራት 🎻 የበገና መዝሙራት  
👑 የቅዱሳ መዝሙራት ⛪️ የንግስ መዝሙራት
💍 የሠርግ መዝሙራት 🌦 ወቅታዊ መዝሙራት መገኛ


📢ለ ማስታወቂያ ስራዎች @Miki_Mako