የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc
[♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
♡┏┓┈╭━━╮┓┏┓━━┓♡
♡┃┃┉┃╭╮┃┃┃┃┏━┛♡
♡┃┃┈┃┃┃┃┃┃┃┗━┓♡
♡┃┃┉┃┃┃┃┃┃┃┏━┛♡
♡┃┗━┓╰╯┃╰╯┃┗━┓♡
♡┗━━┛━━╯━━╯━━┛♡
♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡♡
LOVE የሚለውን ንኪ/ ንካ
5 ደቂቃ በዋላ ይጠፊል አፈጥኑ](https://t.me/QeldBicha)
" ሀናን? "
በ Halal fkr ♡ የቀረበ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ...
ስለሒጃብ የተከፈለ መስዋዕትነት?
ይህ ለሒጃቧ ስትል የተሰዋችው ለኒቃቧ ስትል የሞተችው የአንደሉሷ ሙስሊም ሴት እውነተኛ ታሪክ ነው። ከስላና ተቃጥላ ስለሒጃብ ስለክብሯ የወደቀች ድንቅ ሴት! ታሪኳ ሲደመጥ የብዙዎች ቀልብ አንብቷል። ስቃያቸው በስቃይዋ ተደምጧል። ለሒጃባቸው ክብር ያልሰጡ እንስቶች ይገሰፁበት ዘንድ ታሪኳን እንካችሁ
ክስተቱን በአንደበቷ እንዲህ ትተርከው ይዛለች።
"የትውልድ ቀዬዬ አንደሉስ ምድር ነው። በሃያዎቹ የዕድሜ እርከን ውስጥ የምገኝ በሰውነት ቅርጼ ሞላ ደልደል ያልኩ ለግላጋ እንስት ወጣት ነኝ። ግና ይህን ሰውነቴን በጅልባብ ሸፍኜና ጠብቄ ሒጃቤን በአግባቡ እለብሳለሁ። የአንደሉስ ሙስሊሞች የስቃይን ፅዋ በመስቀላዊያኑ እጅ ሲጎነጩ እኔም አልቀረልኝም። ለሁለት ዓመታት የለበስኩትን ጅልባብ ሳላወልቅ ሳላጥብና ሳልቀይር እሥር ቤት ከረምኩ። በወታደሮች ግልምጫና ድብደባ መደፈርና መወገር ብዙ መከራዎችን አልፌ የመጨረሻዋ ዕለት ላይ ደረስኩ።
የለበስኩት ጅልባብ ተሰብስቦ ጉልበቴ ጋር ደርሷል። ሰውነቴ በጭቃ ተለውሶ በእግረ ሙቅ ተጠፍሬያለሁ። እጄ የፊጥኝ ታስሮ አንገቴ ላይ በጠለቀው ሠንሠለት እየተጎተትኩ ወደፊት እነዳ ይዣለሁ። በብረት ፍርግርጉ ኋላ ሳልፍ ታሳሪዎቹ በሾሉ ዓይኖቻቸው አፍጥጠው እየተመለከቱኝ የስድብ ናዳ አወረዱብኝ ተፉብኝ። አፈር እየበተኑ ድንጋይ ወረወሩብኝ። የእሥር ቤቱ ጠባቂዎች ጅራፍ በእጃቸው ይዘው ከበቡኝ።
ቀሳውስቱ በአንድነት ቆመው መዝሙራቸውን ያሰማሉ። ባለሥልጣናትና ግብዣ የተደረገላቸው እንግዶች በክብር ወንበራቸው ላይ ተቀምጠው በሚደርስብኝ ስቃይ ለመደሰት ወደ እኔ በትኩረት ይመለከታሉ። ከአንድ ግንድ ጋር ታስሬ ማገዶ በዙርያዬ ተበትኗል። ዘይትና ጋዝ ተርከፍክፎበታል።
ከቀሳውስቱ አንዱ ወደእኔ ተጠጋ። ሁለት ምርጫ አቀረበልኝ። ጅልባቤን አውልቄ በህዝብ ፊት ይቅርታ እጠይቅ ዘንድ አሊያም ተቃጥዬና ሰውነቴ ነዶ በመሞት መካከል ምርጫ ሰጠኝ። ሒጃቤን እንጂ ሌላን አልመረጥኩም። ከፈለጋችሁ አቃጥሉኝ አልኩ ስለሒጃቤ መሞቴ ለኔ ክብር መሆኑን አላወቁም። አልንበረከክም ፈፅሞ የጌታዬን ትዕዛዝ አልጥስም ብትፈልጉ ሰውነቴን ቆራርጡት ቢያሻችሁም አካሌን አንድዳችሁ አክስሉት። አዎ! በፍፁም በሒጃቤና በክብሬ አልደራደርም። የክብር መገለጫዬ በከፍታ የሚውለበለብ ኢስላማዊ ዓርማዬ ነው ብዬ መለስኩለት።
ቄሱ የእሳቱን ነበልባል አንስቶ እንጨቱን ለኮሰው። ሰውነቴ መቃጠል ጀመረ። በቀላሉ እንድሞት አልፈቀዱልኝም እሳቱን አጠፉልኝ። ወደእሥር ቤቱ ወሰዱኝ። ይህ የእሥር ቤቱን አጥር ተደግፌ የፃፍኩት እውነተኛ ታሪኬ ነው...." ይህን ማስታወሻ የእስር ቤቱ ግርግዳ ላይ አስፈራው ተገኘ።
በነጋታው ጠዋት በተመሳሳይ ቦታ የፊጥኝ ታስራ ተሰቃይታ በእሳት ነደደች። ዛሬ ግን እንደትላንቱ አላጠፉላትም። ለዓመታት የኖረችበት ስቃይ እነሆ አበቃ። ግና ነጻነቷን እንደሰጧት አላወቁም።
እኔ ለጻፍኩት እጄ ተንቀጠቀጠ። የጋለ ስሜቴ አንደበቴን ቆለፈው። አጀብ ለእኛ ክብር ስንቶች አልቀዋል።
አላህ መልካም ስራዋን ተቀብሎ ቀብሯን ኑር ማረፊያዋን ፊርደውሰል አዕላ ያድርግላት።
?ያረብ ጌታዬ ሂጃባችንን አደራ?
?ኡሙ ሀኒፍ ?
ሼር አርጉት
❤ሀና❤❤❤❤ ሀ?ሀ ያልኩት ፍቅርን በአንቺ ነው ካንቺም ውጪ ለኔ ሀራም ነው ና?ና በይኝ ልምጣ ከፉለግሽው ቦታ እመጣለሁ እደወፍ በርሪ ካልሺው ቦታ ካልሽኝ እገኛለሁ ቀንም ሆነ ማታ ❤️❤️❤️ሀና❤️❤️❤️የኔ ፍቅር ላንቺ ነው።
✨ይገርማል የአላህ ሰው ምኞቱ የላቀ
ከስልጣን ከድሎት ከኩራት የራቀ
✨አላማው አንድ ነው ለዚህ ነው ልፋቱ
ግልፅ ነው መንገዱ ከስር መሰረቱ
መከራ ስቃዩ ስደት እንግልቱ
ስድብና ዱላው ረሃብ ጥማቱ
✨ሌላ አይደለም የርሱ ይህ ነው አላማው
ይህ ነው ልፋቱ ይህ ነው ጭንቀቱ
ይህ ነው ጥበቱ ከላይ ታች ማለቱ
ስደት እንግልቱ❤️
✨ንፁህ የአላህ ባሪያ ክቡር የጀነት ሰው
አላህ በራህመቱ ሁሉን ያወረሰው
ለራሱ እኮ አይደለም ለኔና ላንቺ ነው
ለአለም ነው ጭንቀቱ
✨ከእሳት እንዲርቅ ነው እንዲድን ኡመቱ
ኡመቴ ኡመቴ ህዝቦቼ ማለቱ!!!!❤️
❤️فداك ابي وامي يا رسول الله❤️
❤️صلو عليه صلاوات ربي وسلامه عليه❤️
❤️اللهم صل وسلم على سيدنا محمد وعلى آل سيدنا محمد❤️
ለአንቺ ያለኝ ስሜት በቀናቶች ልዩነት አይቀንስም በነገሮች መለዋወጥ አይቀየርም ::
#ሁሌም በማይቀንስ ፍቅር አፈቃቅርሻለው።❤️
❤️አ ❤️
❤️ፈ ❤️
❤️ቅ ❤️
❤️ር ❤️
❤️ሻ ❤️
❤️ለ ❤️
❤ሁ ❤ሌ❤️ም
*?የልቤ ንግስት?
?የኔ ልዩ ስጦታ?
*❣️የኔ ዉድ ሚስት?
?የኔ የፍቅር ❤
?የኔ አዝግ?
*?የደስታዬ ምንጭ?
?የመኖሬ ትርጉም?
?የራህማኑ ስጦታ?
?የጌታዬ ማመስገኛ?*
??ከወደዱት ሼር??
Afif ታጅ
አፊፍ ታጅ ???
የዛሬው የ ውሎ ስንቅ
ለ ቁርአን አፍቃሪዎች ????
ቤተሰቦቼ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አደራቺሁልኝ ??
አላህ ቀናቺሁን ፍክት አርጎ የፈለጋችሁትን ሁሉ ሙሉ አርጎ ፍቅር ደስታ ሰላም መተሳሰብ መዋደድን የምናይበት ቀን ያርግልን
አሚሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ሚ ን ??????
ሰናይ እሁድ ???
ኢፍሩ........ ?
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc