AAU-Official

Description
Addis Ababa University
We recommend to visit

Рыма-Каталіцкі Касцёл у Беларусі
https://catholic.by

Last updated 1 month, 2 weeks ago

𝚠𝚎𝚕𝚌𝚘𝚖𝚎!° ༉🖇️‧₊
:: 𝄒₊🕷’𝚖𝚊𝚝𝚎𝚛𝚒𝚊𝚕𝚜, 𝚜𝚘𝚗𝚐𝚜, 𝚏𝚊𝚗𝚌𝚊𝚖, 𝚜𝚕𝚘𝚠𝚖𝚘 𝚊𝚗𝚍 𝚘𝚝𝚑𝚎𝚛!!!
✩‧₊💌 ༉‧₊˚𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗:: @KW1TER

ᴠᴘ: @terwes

Last updated 2 years ago

1 month, 1 week ago

በድጋሚ የወጣ የሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር፡-AAU/NCB/pd/03/2017/25

ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ሽያጭ ጨረታ

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከላይ የተጠቀሰዉን ብዛታቸዉ 30 የሚሆኑ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ተሸርካሪዎቹ የሚገኙበት አድራሻ 6 ኪሎ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትራንስፖርትና ተሸከርካሪ ጥገና ክፍል ሲሆን ለመግዛት ፍላጎትና ብቃት ያላቸዉ ተጫራቾች በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታ ሰነድ ለአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንድታቀርቡ ተጋብዛችኋል፡፡

ጨረታዉ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ግዥና ንብረት አስተዳደር መመሪያ ሥነ-ሥርዓት መሰረት ይፈፀማል::

ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 (ሀ/ በተገለፀው አድራሻ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በዩኒቨርስቲዉ የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ አካዉንት ቁጥር 1000087392067 ገቢ በማድረግና ደረሰኙን ይዘዉ በመቅረብ ስለተሸከርካሪዎቹ ሙሉ ዝርዝር የያዘዉን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡

የጨረታ ሰነዱን ከዚህ በታች በተራ ቁጥር 7 (ለ) በተገለጸዉ አድራሻ እስከ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም እሰከ ጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ የጨረታ ማስከበሪያዉ በተጫራቾች መመሪያ በተዘረዘረዉ መሰረት አያይዘዉ ያቀርባሉ፡፡ ዘግይተዉ የሚቀርቡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት የላቸዉም፡፡

ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቁጥር 7 (ሐ) በተጠቀሰዉ አድራሻ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ተጫራቾች ከዚህ በታች በተራ ቄጥር 7 (ለ) በተገለጸዉ አድራሻ ጥር 30 ቀን 2017 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ወይም በፊት በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ የጨረታ ሰነዱን በማስገባት (በግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ከጨረታ መክፈቻ ጊዜ በፊት ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ ተጋባዥ ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ባልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በዩኒቨርስቲዉ ስም አሰርተዉ አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡ በተጨማሪም ጨረታዉ ከተከፈተ በኋላ ማንኛዉም ተጫራች ከዉድድሩ ከወጣ የተያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል፡፡

ሀ/ ሰነዶቹ የሚሸጡበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ ግዥ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 312
ለ/ የጨረታዉ ሰነድ የሚገባበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
ሐ/ ጨረታዉ የሚከፈትበት አድራሻ አዲስ አባባ ዩኒቨርስቲ የቀድሞ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 200
የጨረታ አሸናፊዉ ድርጅት የዉል ስምምነት ከተፈረመበት ቀን በኋላ ባሉት 10 ቀናት ውስጥ ለየኒቨረስቲዉ ሙሉ ክፍያ በመፈጸም ከከፈለበት ቀን ጀምሮ ባሉት በ10 ተከታታይ ቀናት ውሥጥ እቃዉን ማንሳት አለበት፡፡
ዩኒቨርሲቲዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ ጨረታዉን የመሰረዝ መብት አለዉ፡፡

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቢሮ
ስልክ ቁጥር 011-122-00 01/011-124-32-72 ፖ.ሣ.ቁ 1176

1 month, 1 week ago
AAU-Official
1 month, 2 weeks ago
AAU-Official
3 months, 3 weeks ago
Join us for a Seminar on …

Join us for a Seminar on BRICS+ in Physical Activity, Health Tourism, and Leisure: Exploring Integration Opportunities between Brazil and Ethiopia

Venue: Ras Mekonnen Hall
Speaker: Professor Ricardo Uvinha
Date: 18 November 2024

3 months, 4 weeks ago
***?*** Calling all fresh & senior …

? Calling all fresh & senior journalism students! ?

Join us for our J-School_Fresh_welcoming event and kickstart your journey!

? Network with fellow students
? Hear from experienced journalists on a panel
? Learn about PR careers from industry professionals

?️ Nov 15, 2024
8:00 LT
? IES,MOHAMMED ALAMOUDI BLDG

Don't miss out! #journalism #freshwelcome #networking #PR #students

We recommend to visit

Рыма-Каталіцкі Касцёл у Беларусі
https://catholic.by

Last updated 1 month, 2 weeks ago

𝚠𝚎𝚕𝚌𝚘𝚖𝚎!° ༉🖇️‧₊
:: 𝄒₊🕷’𝚖𝚊𝚝𝚎𝚛𝚒𝚊𝚕𝚜, 𝚜𝚘𝚗𝚐𝚜, 𝚏𝚊𝚗𝚌𝚊𝚖, 𝚜𝚕𝚘𝚠𝚖𝚘 𝚊𝚗𝚍 𝚘𝚝𝚑𝚎𝚛!!!
✩‧₊💌 ༉‧₊˚𝚊𝚍𝚖𝚒𝚗:: @KW1TER

ᴠᴘ: @terwes

Last updated 2 years ago