أبو نحلا

Description
قال الأمام الشافعي رحمه الله
من لايحب العلم لاخيرفيه!
We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months, 2 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago

3 months, 1 week ago

❤️ በሀጅ ሙሀመድ ወሌ ❤️
ተጨማሪ ትምህርቶችን ለማግኘት ወደ ቻናላችን #ጆይን ይበሉ 👇👇👇
https://t.me/Ibnushaffi
https://t.me/Ibnushaffi
https://t.me/Ibnushaffi

3 months, 1 week ago

የመጅሊስ ሰዎችና ሳዳት
ከትናንት እስከ አሁኗ ሰዓት
➩➩➩➩➩➩➩➩♻️

👉 ሳዳት እና የመጅሊሱ ሰዎች በፍትሃዊ እይታ ድሮና ዘንድሮ

ለሳዳት ከማል ከዚህ ከራሱ ድምፅ በላይ ረድ የለም ማለት ይቻላል። ከመጅሊሱ ሰዎች እና ከሌሎች የሱፍያና አህባሽ ግለሰቦች አባባል ድምፅ ጋር የቀረበ

ትናንት* ➘➘➘
👉 አንድ አልሆንም አሞራ ይብላኝ
👉 ከነሱ አንድ ከምሆን አላህ ይውሰደኝ
👉* ግንቡ ይቅርብን አላህን ጫካ እናመልከዋለን።
➶ እያለ ሲናገር ትክክል ነበር።

ዛሬ ደግሞ
👉 ተወደደም ተጠላም... የመጅሊሱ ሰዎች በእድሜ የጠገቡ ናቸው። እንዳንተ ልጅ አይደሉም፤ ጅል አይደሉም፤ ልጅና ጅል ቶሎ አይበስልም። ***👉*** ስትሸብት መብት እያለህ እንደሌለህ መንግስት ቤት ሄደህ ትለምናለህ! ፈሪነት ግን አይደለም።
እያለ ይቀጥላል። የሚገርመው ትናንት አደንዛዥ እያለ የሚናገራቸውን ሰዎች ፈሪ ያልሆኑ (ጀግኖች)፣ የበሰሉ፣ ጅል ያልሆኑ (ብልሆች) እያለ ሲያሞጋግስ አንድትም ለውጥ የለም። እንደውም ለመውሊድ ከፍተኛ ወጭ ያወጣሉ ወዘተ...

⁉️ አሁንም አቋማቸውን አልቀየሩም የሚልኮ አይጠፋም ሆሆሆ!
https://t.me/AbuImranAselefy/9723

🏝 ••⇣⇣.  🏖   ••⇣⇣ 
╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞.   ╰𝐒𝐡𝐚𝐫𝐞

---------------⫷⫸-----------------
🖥️ በ 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
🏝 ⇣⇣⇣🍭⇣⇣⇣📲 ⇣⇣⇣↙️
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
https://t.me/AbuImranAselefy
⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸⫷⫸⫷~⫸

3 months, 1 week ago
5 months, 4 weeks ago
5 months, 4 weeks ago

*?መድኸሊ አትሁን ወይ ጃሚይ አትሁን ለሚሉ . . .*በዳዕዋ ላይ ስመጥር ከሆኑ ጠንካራ ዑለሞች ውስጥ . . .

ሼኽ አብዱልሙህሲን አል- አባድ ፣ ፈዲለቲ ሼኽ ረቢዕ ቢን ሀዲ ፣ ፈዲለቲ ሼኽ ሷሊህ አሱሀይሚ ፣ ፈዲለቲ ሼኽ መሀመድ አማን አልጃሚ እነዚህ ዑለሞች ጠንካራ ተጋድሎ አድርገዋል ወደ አላህ በኢኽላስ በመጣራት ይህ ቀጥተኛን ዳዕዋ አስበውትም ይሁን ሳያስቡትለ ማጣመም በሚፈልጉ አካሎሽች ላይ ረድ በማድረግ ብዙ ትግል አድርገዋል። እነዚህ ዑለሞች እውቀት ያላቸው የሰዎችን ንግግር በትዕግስት በማገናዘብ መልካሙን ከመጥፎ የመለየት ችሎታ ያላቸው ናቸው።
ስለዚህ አስተምህሮታቸው ካሴቶቻቸው ሊሰራጩ ከነሱ ሰዎች ሊጠቀሙ ይገባል።

ድምፁን ለማግኘት ??

?ሼኽ ሷሊህ አልፈውዛን ሀፊዘሁሏህ

6 months ago

‏قال الشيخ ربيع المدخلي:

(الظلم والجور عند أهل البدع)

الظلم والانحراف والضلال والجور في الأحكام إنما هو عند خصوم أهل السنة ولاسيما الخوارج والمعتزلة والروافض
فهم لا يعرفون الإنصاف والاعتدال والعدل
لا في عقائدهم
ولا في أحكامهم
ولافي أصولهم
ولا في فروعهم

المجموع 12/ـ370

8 months, 4 weeks ago
9 months ago

**አሰላሙ ዐለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ

ውድና የተከበራችሁ የሱና እህቶችና ወንድሞቻችን   እንሆ   ዛሬ   እሮብ እህታችንን ካለችበት ህመም ለመታደግ በተከፈተው ግሩፓችን ላይ የደዕዋ የኒያና የገቢ ፕሮግራም አለን  
     ➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝➝
  ሰኣቱም
** ከምሽቱ 04:00:00 በኢትዮ

ርዕስ በሰዓቱ ይገለፃል

?በወንድማችን በኡስታዝ አቡል ቡኻሪ ሙባረክ ኢብራሂም

ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል ኢንሻአሏህ

እስከዛ በቻልነው ያክል የእህታችንን እንባ እናብስላት
በመነየት ገቢ በማድረግ አድ በማድረግና ሼር በማድረግ
ለምን ዛሬ ከተሳካ ሰርጄሪ  ትሰራለችና ምን ያክል ብር እንደሚጠይቁ አልታወቀም
ስለዚም ከማታው ፕሮግራም በፊት እስከዛሬ የነየትን ገቢ በማድረግና ዛሬ ነይታችሁ ገቢ ማድረግ ምትችሉም ገቢ በማድረግ እህታችንን ካለችበት ህመም እንታደጋት
እናም
በተለይ የቻናል ባለቤቶችና  ባለ ግሩፖች ሸር በማድረግ አግዙን

ባረከላሁ ፊኩም ወደ ግሩፑ ለመግባት ይችን ነካ ያድርጉ
???
https://t.me/ye_selefiyoch_eht

9 months ago

?**ስልክ ለልጆች ለሰው የምትሰጡ ከእናንተ ውጭ ማንም እንዳያየው የምትፈልጉት ዶክሜንት ወይም ሌላ ግላዊ ነገር Private Image, Video, Docment, ምን አለፋችሁ ሁሉንም ከስልካችሁ የሚደብቅ ፣ አፕ ልጋብዛቹ።

?ያለውን feature ዘርዝሮ መጨረስ ይከብዳል። ግን ካሉት ውስጥ ጥቂቱን ልንገራችሁ :- ▫️ሃይለኛ ኢንክሪፕሽን ስለሚጠቀም ከተደበቀ የትም አይገኝም።

▫️በ fingerprint እና በተለያዩ ዘዴ መክፈት ይቻላል።

▫️ሰው ሲመጣባችሁ ስልኩን ወደታች በማድረግ ወይም በመነቅለቅ መረጃችሁን እንዳያዩባችሁ መዝጋት ይቻላል።

▫️የአፑን ስም እና icon መቀየር ይቻላል።

▫️ከሁሉም አሪፍ እና ምርጥ ያስባለው ነገር ቢኖር እንበልና አንድ ሰው በግድ ክፈቱ ቢላችሁ ሌላ ፓስወርድ መጀመሪያ ያስገባችሁትን ስትሞሉለት ሌላ አዲስ ፔጅ ይከፍታል።**

https://t.me/abunehla

11 months, 2 weeks ago

عقيدة السلف وأصحاب الحديث#የአቂደቱ_ሰለፍ_ወአስሀቡል_ሀዲስ ***لشيخ أبي عثمان بن إسماعيل
بن عبد الرحمن الصابوني رحمه الله تعالى
                   رحمة  واسعة

ከ ክፍል 01  – ክፍል 46
ሙሉ የተቀራ ደርስ

በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ
ሀፊዘሁላሁ ተኣላ***

We recommend to visit

القناة الرسمية والموثقة لـ أخبار وزارة التربية العراقية.
أخبار حصرية كل مايخص وزارة التربية العراقية.
تابع جديدنا لمشاهدة احدث الاخبار.
سيتم نقل احدث الاخبار العاجلة.
رابط مشاركة القناة :
https://t.me/DX_75

Last updated 1 year, 8 months ago

القناة الرسمية لابن بابل
الحساب الرسمي الموثق على فيسبوك: https://www.facebook.com/Ibnbabeledu?mibextid=ZbWKwL

الحساب الرسمي الموثق على يوتيوب :https://youtube.com/@iraqed4?si=dTWdGI7dno-qOtip

بوت القناة ( @MARTAZA79BOT

Last updated 6 months, 2 weeks ago

Last updated 2 months, 2 weeks ago