? Smart of day ?

Description
Advertising
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago

6 months, 3 weeks ago

[ሰበር ዜና

አስደጋንጭ ዜና አሁን ከ30ደቂቃ በፊት addis ababa ብሄራዊ አካባቢ በደረሰ ድንገተኛ ከባድ......read more](https://t.me/addlist/B1aDXdmujNdlOTc0)

6 months, 3 weeks ago

?ሆድ ያባውን ፕሮፋይል ያወጣዋል ይባል የለ ለፕሮፋይልየሚሆኑ ምርጥ ምርጥ ፎቶዎችን  ለማግኘት ይቀላቀሉን ??
??????????

6 months, 3 weeks ago

#አዬ አንድ ቀን አዋቂ ነው ወደተባለው ጠንቋይ ጋ ይሄድና "በዚች ምድር ላይ ያለው ሂወቴ ምን እንደሚመስል ማወቅ ፈልጌ ነው"ብሎ ይጠይቃል።#ጠንቋዩም "ሰላሳ አመት እስኪሞላህ ድረስ በችግር በረሀብና በድህነት ትኖራለህ።"አለው#አዬም እድሜው ሀያ ዘጠኝ አመት
ስለነበር ከችግርና ከድህነት ለመውጣት
የቀረውን አንድ አመት በማሰብ እጅግ
ተደሰተ።ከዛም የጠንቋዩን የመጨረሻ
መልስ ለመስማት ጓግቶ "ከዛስ?"በማለት ጠየቀ።
#ጠንቋዩም .
.
.
.
. .
.
.
.
.
. .
ከዛማ ድህነቱን ትለምደዋለክ
?*?*????????

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት????❤️️**@smartalem

7 months ago

ይቅናሽ ብየሻለሁ ?**

ሳይገባኝ ነገሩ ከኔ የጎደለው
ቀርቦ መለየቱን ከቶ ምን አመጣው
ይቅናሽ ብዬሻለሁ
በሄድሽበት ሁሉ ሰላሙን እመኝልሻለሁ
ለኔማ ለኔማ
ለኔ የምትሆን የአምላክ ስጦታ
ትመጣልኛለች በጊዜው በቦታ
  ይብላኝ ላንች እንጅ
በነገር በውሸት ሰውን ምታፋጅ
መቻሌ ሳይገባሽ በኔ ላይ ፈራጅ
አይ የኔ ዳኛ የኔዋ ጠበቃ
አሁንማ አለቀ ነገሩ አበቃ
ፍርድሽ ካልፀደቀ
መንግስት ካለወቀ
ያገር ሽማግሌ የቀበሌ ፊርማ ቡውል ካልረቀቀ
ይጅ በቃ ዞረሽ አትመለሽ
ችሎቱ ተዘግቷል ካሰብሽበት ድረሽ

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት????❤️️**

@smartalem

7 months ago

*አይ ዲያስፖራ?*??

?አንዱ ዲያስፖራ የድሮ ጓደኛውን መንገድ ላይ፡ያገኛዋል?
.
.
?ዲያስፖራው፡- ምንድነው የምትሰራው ?
.
.
?ጓደኛው፡- ቀበሌ
.
.
?ዲያስፖራው፡- Wow! WoW በጣም ዴስ ይላል...የራስህን ከፍተህ ነው?????

Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት????❤️️**@smartalem

7 months, 2 weeks ago

**ሁለት ህፃናት ታመው  ሀኪም ቤት ወረፋ እየጠበቁ ነበር አቡሽ ሚጣ ስታለቅስ አይቶ ለምን ታለቅሻለሽ? ብሎ ጠየቃት፡፡

ሚጣ፡- የደም ምርመራ ላደርግ ነው፡፡

አቡሽ፡- እና ምን ችግር አለው?

ሚጣ፡-የደም ምርመራ ለማድረግ የሰው እጅ ይቆርጣሉ፡፡ አለች እያለቀሰች! ይሄኔ አቡሽም ማልቀስ ጀመረ

ሚጣ፡- አንተ ደሞ ምን ሆንኩ ብለህ ነው ምታለቅሰው?

አቡሽ፡- ወይኔ ጉዴ እኔ ደግሞ የሽንት ምርመራ ላደርግ ነው አለ እያለቀሰ፡፡
??????

ለብቻ መሳቅ ክልክል ነው!!!!** #Share_Like

*? @smartalem ?***

9 months ago
? Smart of day ?
We recommend to visit

የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::

#Group t.me//Ethio_Jobs2000




#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0

https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk

For promotion 📩 @Share_Home

Last updated 2 months ago

ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1

Last updated 5 months, 3 weeks ago

Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ

Last updated 7 months, 2 weeks ago