የሰለፍያ እህቶች ዳዕዋ ማሰራጫ منهاج السلفية

Description
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 8 months ago

??????

?አባታችን አቡ ሀቢባ ሸይኽ በድሩ ገብተዋል !!

1 year, 8 months ago

?--የግጥሙ  ርዕስ  ሸይኹ 
አቡ  ኒብራስ
 

?------------------------?

بأخینا  فلان بن فلان  حفظه لله تعلی

? ---ትድረስ   ለ  ሸይኻችን   አቡ  ኒብራስ

አደራ  አድርሱልኝ

? ? https://t.me/Al_Menjeniq/2200

⛔️? ጠቅ አርጋት አብሽር በነፃ ነዉ

⛔️? ??

⛔️?https://t.me/Abu_mehamed

⛔️لايسمـح حذف هذا الرابط او تعديله

1 year, 8 months ago

**አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበራካቱሁ

ዛሬ ለኔም ላንችም ነው ውዷ እህቴ አሏህ ሂዳን ይስጠንና
ስንቶቻችን ነን ለሪጃሎች ፊትና የሆነው እስኪ እራሳችንን እንፈትሽ ፕሮፋያችን ስር የምንፅፋቸው ቃላቶች

የትናዋ ምናምን እያልን
ጀግናዋ ኧር ምኑን ልዘርዝረው
ኧረታው ጀግናም ከሆን በውስጣችን እንያዘው
በቃ መገለጫችን ፕሮፋያትን ላይ ነው ተብሏል እዴ ተምረን እዳልተማር እየሆን ያለነው
ዲንን እናቃለን የምንል ሴቶች ላይነው ይህ ነገር የሚታየው

የሁላችንም ውስጥ አንድ አሏህ ብቻነው የሚያቀው ተግባራችን
እምን ላይ እደሆነ ወሏሂ ስንቶቻችንነን እቂረአት ላይ ባዶ
ስንቶቻችንነን ቁረአንን ችላ ያልነው በተለይ ቁረአን ላይ
የዘነጋነው እስከምንመስል ድረስ
ሁላችንም ኪታብ ላይ ነን
ኪታብ አትቅሩ ማለቴ አይደለም
እሱም የተከበረ የአሏህ ቃል ነው
ወላኪን ትኩረት የማንሰጥው አለግን ሁላችንም ብንፈተሽ
ፋቲሃን እኳን አስተካክለን የማንቀራ ስንት ጉድ አለን
ከሴቶችም ከወንዶችም
ስንቶቻችንነን ፊደል ላይ የምንቸገረው ሽደ ሸድ ሆነ ቂረአታችን እውነታው ይሄ አይደለም እህት ወንድሞች

ኢድጋምን ኢዝሃር አርገን የምንሄድ ስንት አለን

ምንሆነ እሩጫችን አኻተምን
እድንባል እከሌኮ ይሄንን ያህል ኪታብ ቀርታለችእድንባል

ስንቶቻችንነ አንድ ከጨረስን ዞር ብለን የማንሞጥል አለን

ልክኮ ጀማሪነው የምንመስለው
ጀማሪዎቹእኳን እድህ አይሆንም

ትልቁ ስህተታችን ፊደል ላይ ትግል የለንም ለማውጣት
ታአውዝ ላይ ባዶነን
ሐምዛንና ዐይን የማንለይ ስንት
አለን ይህ ማለት ትግል አለማድረጋችንነው

እህት ወንድሞች ወላሂ ቁረአንን አስተካክለን መቅራታችን ምንነኛ መታደልነው ድምፃቹሁን አትከተሉ ዋናው ይቅር አት ስረአቱን ብቻያዙ ድምፅ ሲከተሉ
የአሏህን ቃል እየሰባበሩ የሚቀሩ ስንት ሰዎች አሉ

ኪታብም ቢሆን በደንብ እየሟጠላቹሁ ይሁን
አብዛህኛው ስው ቁረአንን ችላ ብለውታል

ይቅርታ እህት ወንድሞች ይሄንን
ስል ቅር እዳይላቹሁ እውነታው ይሄውነው ማስተካከል አለብን ለተግድሁ**

1 year, 8 months ago

እህቴዋ ስሚማ..........⁉️**
☛በየሀገሩ ለሺርሺር እየወሰደ የሚያዝናናሺን፡
☛ከተለያዩ ሀገሮች እያስመጣ ፋሺን ፋሺን ልብሶችን የሚያለብስሺን
☛ካፌ ለካፌ እያዞረ የሚጋብዝሺን
☛በሚያብረቀርቅ  ልብስ  የሚወጣጥርሺን
☛በተለያየ መኪና ሺርሺን እያለ የሚወስድሺ
☛የተለያዩ አብረቅራቂ እየገዛ የሚሰጥሺ
ሳይሆን ምርጫሺ የኔ ውድ እህት ..

☛ወደ አላህ የሚያቃርብሺን
☛አኼራን የሚያስታውስሺን
☛በኒቃብ ደብቆ የሚይዝሺን
☛መስጅድ የሚወስድሺን
☛በቂረአትሺ እንድትጠነክሪ የሚያነሳሳሺን
☛ኪታብ እየገዛ የሚሰጥሺን
☛ለልጆችሺ ጥሩ እናት ፣ ተምሳሌት እንድትሆኝ
ለነሱ  የምታስተምሪው  ሸሪዓውይ እውቀትወደ
አላህ የሚያቃርብሺን
አኼራን የሚያስታውስሺን
በኒቃብ ደብቆ የሚይዝሺን
መስጅድ የሚወስድሺን
በቂረአትሺ እንድትጠነክሪ የሚያነሳሳሺን
ኪታብ እየገዛ የሚሰጥሺን
ለልጆችሺ ጥሩ እናት ፣ ተምሳሌት እንድትሆኝ
ለነሱ  የምታስተምሪው  ሸሪዓውይ እውቀት
እድኖርሺ የሚያደርግሺን በጥሩ ንያ በሱጁድ
አላህን ችክ ብለሺ በመለመን   እሱ ይሁን ምርጫሺ
እድኖርሺ የሚያደርግሺን በጥሩ ንያ በሱጁድ
አላህን ችክ ብለሺ በመለመን   እሱ ይሁን ምርጫሺ
የሚያብለጨልጩ ነገሮች እንዳይሸውዱሺ ቢላው፣ መኪናው፣ ሱቁ፣ ድግሪው፣  ውበቱ፣ታዋቂነቱ  እንዳያታልልሺ  ሸሪዓውይ እውቀት ከሌለው እነዚህ ሁሉ ከንቱ ናቸው ዱኒያ ጠፊ ናት እነዚህ ነገሮችም ጠፊ ናቸውና  በደንብ  አስተውይ!
ከጥሩ ባል ጋር ታብቢያለሺ
ከመጥፎ ባል ጋር ትከስሚያለሺ**

1 year, 9 months ago

**ምናልባትም የፈጅርን ሶላት ሰግደህ፡ ዙሁር  ላይ ባንተ ላይ ሊሰገድብህ ይችል ይሆናል።

ሁሉንም አምስት አውቃት ሶላት  ሶላተ ጀመዓ
በመሥገድ ከጌታችን الله ጋር እንቃረብ
በተለይ ፈጅርና አሱር 

የፈጅር ሶላት በጀመዓ በመስጂድ መስገድ በአሏህ ጥበቃ ስር ያደርጋል፡ ፊትን ልብን ቀብርን ያበራል።

አምስት ዓውቃት ሶላት በመስጅድ ሶላተ ጀመዕ በመሥገድ ከ الله ጋር እንቃረብ
በተለይ ፈጅር ሶላት ።

ውሎአችንንም ስኬታማና ያማረ እንዲሆን ሰበብ ይሆንልናል።

ለይል|ዊትር|ፈጅር

➡️የጧት ዚክር

وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا

▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!!

ውሎህን በዚክር ጀምር

〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️
▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.  

አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡
اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ


ሰባሃል ... ኸይር**https://t.me/DaawaselefyabeMekdellaMasha

1 year, 9 months ago

**✍* መዕና ላኢላሀኢለሏህ  10

معنى لاإله إلا الله

  በአቡ ጁሀይፋ አህመድ

# ርዝመቃ

? ?ወደቻናላችን ይቀላቀሉ?

????????
?https://t.me/Ye_setoch_Jemea ?***https://t.me/Ye_setoch_Jemea

?????????
?https://t.me/abujuhyfa
?https://t.me/abujuhyfa

?https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
?https://t.me/AbuguhayfaAudioSbsb
???????
*? ቻናሉን በቻልነው እናሳድገው ወደ ኸይር ሰዎችን እንጥራ?
بارك الله فيكم
?*?*????????
﴿وَمَن أَحسَنُ قَولًا مِمَّن دَعا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صالِحًا وَقالَ إِنَّني مِنَ المُسلِمينَ﴾ [فصلت: ٣٣]
?**?*?????????

1 year, 9 months ago

የምሽት ግብዣ *?***

1 year, 9 months ago

**ጀግና ወንዶች በነበሩበት ዘመን ጀግና ጥንቁቅና ቁጥብ ሴቶች ነበሩ በዚህ ዘመን ግን ወንዱ ኢስላም ከሰጠዉ የወንድነት ክብሩ በወረደ ጊዜ ሴቶች የሴትነት አርማቸዉ የሆነዉን ሀያዕ ከላያቸዉ ላይ አሽቀንጥረዉ ጣሉ።ከዚያም ከሴትነት ክብራቸዉ ወረዱ!!አላሁመ ነጅና

ልብ ይበሉ ሁሉንም ማለቴ አይደለም**

https://t.me/Abu_mehamed

https://t.me/+XBxuBBGlHQtiZGU8

1 year, 9 months ago

**☞︎︎︎ጀግና እና ምርጥ ሴት ማለት!!!!

«ጀግና ሴት ማለት ለነገ ልጆቿ የምታወርሰዉን ሸሪዓዊ እዉቀት በመሸመት ቀን ሌት የምትለፋ፤ስለ ዲኗ እንጂ ስለ ዱኒያ የማትጨነቅ፤ቤተሰቦቿን ኢልምን ተምራ የምታስተምር፤ባሏን ወደ መስጂድ የምትገፋፋ፤ኢልመ ዲንን እንዲማርና የተማረዉን ላልተማሩ እንዲያስተምር የምትገፋፋ፤የቤተሰቡ ልእልት የሆነች የዱኒያ ሂወቷን በዲን ላይ ያሳለፈች ሱመያ ናት፡፡

አላህ ለዲናችን እንጂ ለዱኒያ ብቻ  ከሚለፉት  አያድርገን፡፡**

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik