Info Health Service (የጤና መረጃ አገልግሎት)

Description
0913744598
Advertising
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago

1 month, 2 weeks ago
ETHIO MEDICAL TRAINING AND CONSULTANCY CENTER

ETHIO MEDICAL TRAINING AND    CONSULTANCY CENTER

#ጥቅምት 2/2017 ጀምሮ

#የአልትራሳውንድ_ስልጥጠና (ADVANCE OBSTETRICS ULTRASOUND )

95% የተግባር የስልጠና

👉በሁሉም የክልልና የዞን ከተሞች እንመጣለን።
በየከተሞቹ ከሚገኙ ሆስፒታሎች ጋርም በትብብር እንሰራለን።

👉#ክፍያ_በ2500_ብር_ብቻ!!!
👉 #የስልጠና_ጊዜ_አንድ_ሳምንት::

👍ስልጠናውን መውሰድ የምትፈልጉ በየትኛውም አካባቢ ያላችሁ  ባለሙያዎች እየደወላችሁ ተመዝገቡ።

#ስልጠናው የሚመለከታችሁ:-
1. ሀኮሞች
2. ሚድወይፈሪ ባለሙያዎች
3. የራድዮሎጅ ባለሙያዎች
4. ጤና መኮነኖች

ስልጠናው ኮርሱን ባዘጋጅት Radiologist and Radio technologist  ይሰጣል።
ለመመዝገብ 0921785903 ላይ ይደውሉ።
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

1 month, 3 weeks ago
[#ETHIO\_MEDICAL\_CPD\_CENTER](?q=%23ETHIO_MEDICAL_CPD_CENTER)

#ETHIO_MEDICAL_CPD_CENTER

#ማክሰኞ_መስከረም_21/2817
#INFECTION_PREVENTION_AND_CONTROL (IPC) ስልጠና እንጀምራለን።

ደውለው ይመዝገቡ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903
አድራሻችን ሳሪስ መስመር ጎተራ ንፋስ ስልክ ማሞ ሰፈር
ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ ሁለተኛ ፎቅ
ወይም
ንፋስ ስልክ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ፊት ለፊት
ባቡር ፌርማታ አጠገብ ራሚ ህንፃ!!!
https://t.me/ethiomedicaltrainingplc

1 month, 4 weeks ago

👉CPD training
👉Skill gap training

#Online_CPD_training የምትፈልጉ እየደወላችሁ ተመዝገቡ።

#Webinar_Notice

#ኢትዮ_ሜድካል_ትሬኒንግ_እና ኮንሰልታንሲ ሴንተር
💊💊💊💊💊💊💊💊💊💊
#CPD_CENTER
✍️ ONLINE CPD
✍️ FACE TO FACE CPD

CALL NOW!!!
አሁኑኑ ይደውሉ!!!
👇👇👇👇👇
0921785903

4 months, 3 weeks ago

የጤና ሚኒስቴር የጤና ባለሙያወችን የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻን ተደራሽ ለማድረግ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል:: ከነዚህም መካከል ዕውቅና ያላቸውን የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ማዕከላት በሁሉም ክልሎች ወደ ስራ እንዲገቡ በማድረግ ስልጠናወችን በጸደቁ ማኑዋሎች እንዲሰጡ እየተደረገ ይገኛል፡፡ የበይነ መረብ ስልጠናወችን በጤና ሚኒስቴር፤ዕውቅና በተሰጣቸው የሙያ ማህበራት እና በአጋር ድርጅቶች በኩል ተደራሽ ሆኗል፡፡ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻን ከሙያ ፈቃድ እድሳት ጋር እንዲተሳሰር ተደርጓል፡፡ በዚህም መሰረት የጤና ባለሙያቸው ከሙያቸው እና ስራቸው ጋር ተያያዥነት ያለው ስልጠና ለመውሰድ ሲፈልጉ ማወቅ ከሚገባቸው ዋና ዋና ጉዳዮች መካከል፡-
-የተከታታይ የሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ከመውሰዳቸው በፊት የአቅራቢውን ህጋዊነት ማረጋገጥ
-ስልጠና የሚሰጥበት ማኑዋል በሚመለከተው አካል የጸደቀ መሆኑን
--የስልጠናውን  አስፈላጊነት እና  አግባብነት መገምግም
-የሚጠበቅባቸውን ዓመታዊ የተከታታይ የትምህርት መለኪያ 30 (CEU) መውሰዳቸውን ማረጋገጥ
-ለሚወስዱት ለእያንዳንዱ የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና ህጋዊ የምስክር ወረቀት(Certificate) መቀበል እና ቢያንስ ለሶስት ዓመት ማስቀመጥ
በተጨማሪ፡
-የሙያ ፈቃዳቸውን በሚሳድሱበት ጊዜ ስልጠና የወሰዱበትን ህጋዊ የምስክር ወረቀት (Certificate)  ለተቆጣጣሪ አካላት ማቅረብ
-ለጤና ሚኒስቴር ወይም ለክልል የጤና ቢሮ/ተቆጣጣሪ አካል በተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ስልጠና አሰጣጥ እና የስልጠና ጥራት ላይ ያላቸውን ቅሬታ ማቅረብ ይችላሉ
ማሳሰቢያ
የጤና ባለሙያወች በማህበራዊ ሚዲያ ከሚሰራጩ የተሳሳቱ መረጃወች ራሳቸውን በመጠበቅ ገንዘባቸውን፤ጊዜያቸውን እና ጉልበታቸውን ከብክነት መጠበቅ ይገባቸዋል !
የተከታታይ ሙያ ማጎልበቻ ዋናው ግብ የጤና ባለሙያወችን ብቃት በማሻሻል ጥራት እና ደህንነቱ የተጠበቀ የጤና አገልግሎት ለማህበረሰቡ ማቅረብ ነው!
MOH

4 months, 4 weeks ago

ማሳሰቢያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ መዳኒት ባለስልጣን

•ማንኛውም የጤና ባለሞያ የሞያ ፍቃድ አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማሳደስ  በ online system (hrl .moh.gov.et ) ካመለከታችሁ በኃላ ( IN Review ) የሚል አጭር የማረጋገጫ የጽሁፍ መልክት ሲደርሳችሁ ብቻ ወደ ተቋሙ መታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የማረጋገጫ መልክት ሳይደርሳችሁ ምትመጡ ባለሞያዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።

•እንዲሁም  የሙያ ፍቃድ እድሳት  ለምታደርጉ የጤና ባለሞያዎች   የሞያ ፍቃድ ሰርተፍኬታችሁ የአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ  ከ 1 ወር በፊት በ ኦላይን ሲስተም (hrl .moh.gov.et)  ማመልከትና ማሳደስ አለባችሁ ይህን ሳታደርጉ የአገልግሎት ጊዜው ያለፈባችሁ ባለሞያዎች በቅጣት የምትስተናገዱ መሆኑን እንገልጻለን።

• በተጨማሪም ለ 2017  የሙያ ፍቃድ ለማሳደስ  CPD  የሚስፈልጋችሁ ባለሞያዎች ከ ሀምሌ 1 ጀምሮ ለማሳደስ ስትመጡ   60 CEU  ማምጣት እንዳለባችሁ  እናሳስባለን።                                                                                                                                                                                                         የአዲስ አበባ የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን

5 months ago

ማሳሰቢያ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብ መዳኒት ባለስልጣን

•ማንኛውም የጤና ባለሞያ የሞያ ፍቃድ አዲስ ለማውጣትም ሆነ ለማሳደስ  በ online system (hrl .moh.gov.et ) ካመለከታችሁ በኃላ ( IN Review ) የሚል አጭር የማረጋገጫ የጽሁፍ መልክት ሲደርሳችሁ ብቻ ወደ ተቋሙ መታችሁ መስተናገድ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን የማረጋገጫ መልክት ሳይደርሳችሁ ምትመጡ ባለሞያዎችን የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን።

•እንዲሁም  የሙያ ፍቃድ እድሳት  ለምታደርጉ የጤና ባለሞያዎች   የሞያ ፍቃድ ሰርተፍኬታችሁ የአገልግሎት ጊዜው ከማብቃቱ  ከ 1 ወር በፊት በ ኦላይን ሲስተም (hrl .moh.gov.et)  ማመልከትና ማሳደስ አለባችሁ ይህን ሳታደርጉ የአገልግሎት ጊዜው ያለፈባችሁ ባለሞያዎች በቅጣት የምትስተናገዱ መሆኑን እንገልጻለን።

• በተጨማሪም ለ 2017  የሙያ ፍቃድ ለማሳደስ  CPD  የሚስፈልጋችሁ ባለሞያዎች ከ ሀምሌ 1 ጀምሮ ለማሳደስ ስትመጡ   60 CEU  ማምጣት እንዳለባችሁ  እናሳስባለን።                                                                                                                                                                                                         የአዲስ አበባ የምግብ እና መድኃኒት ባለስልጣን

5 months ago

አልፎ አልፎ ልባችን ምት ሊዘል ይችላል ወይንም ከቁጥጥር ውጪ መርገብገብ ይጀምራል። እነዚህ ስሜቶች ፓልፒቴሽን ተብለው ይታወቃሉ። ምቾት ማጣት፣ የፍርሃት እና የመደንገጥ ስሜት አብረውት ይከተላሉ።

አንዳንድ ግዜ የፓልፒቴሽን መንስኤ የሚያሰጋ ላይሆን ይችላል። ጭንቀት፣ መደንገጥ፣ መድሃኒት፣ እና ከፍተኛ መጠጥ እና ቡና መጠጣት ስሜቱ እንዲከሰት ሊያደርጉ ይችላሉ። ነገር ግን እነዚህን ነገሮች ትተን ስናርፍ የልባችን ትርታ ወደ ቀድሞው ሁኔታ ይመለሳል።

ነገር ግን ፓልፒቴሽን የልብ ህመም መገለጫ ሊሆንም ይችላል። ፓልፒቴሽን ጋር አብሮ የማዞር ስሜት ከተሰማን ጤናችን አደገኛ ሁኔታ ላይ ሊሆን ስለሚችል ተገቢውን ህክምና ማድረግ ያስፈልጋል። የልብ ትርታ መቆራረጥ ወይም ፓልፒቴሽን ለረጅም ግዜ የሚሰማዎት ነገር ከሆነ እና ከግዜ ወደ ግዜ ስሜቱ እየበረታ ከመጣ ወደ ህክምና ቦታ መሄድ ይኖርብዎታል።

3/የትንፋሽ እጥረት

ማንኛውንም አይነት አካላዊ እንቅስቃሴ ካደረጉ በኋላ ከፍተኛ የትንፋሽ እጥረት ካጋጠምዎ የልብ ህመም መገለጫ ሊሆን ስለሚችል ተገቢውን ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል። ደረጃ መውጣትም ሆነ ቀላል እንቅስቃሴ ትንፋሽዎን ሊያሳጥርዎት ይችላል።

የልብ በሽተኞች ላይ በተደረገ ጥናት፣ የትንፋሽ እጥረት የሚያጋጥማቸው ህመምተኞች የሞት እድላቸው በንጽጽር የሰፋ መሆኑን አረጋግጧል።

4/ከፍተኛ ላብ

የደም ቧንቧ ወደ ልብ ደም ማስተላለፍ ሲቸግረው ማንኛውም አይነት የአካል እንቅስቃሴ ልብን ጫና ውስጥ ይከታል። እንቅስቃሴ ሲያደርጉ ሰውነትዎ ሙቀቱን ለመቆጣጠር ሙቀት እና ላብ ያመነጫል። የላብን መጨመር ብዙ ሰዎች እንደ ጥንቃቄ ምልክት አይወስዱትም።

በትንሽ እንቅስቃሴም የላብ መጠንዎ መጨመሩን ካስተዋሉ ልብዎ በተገቢው መጠን እየረጨ እንዳልሆነ እና ስራውን ለመስራት ከፍተኛ ሃይል እነደሚያስፈልገው እየነገረዎት ይሆናል።

5/ማቅለሽለሽ

የደም ቧንቧዎ መዘጋት ሲጀምር ልብዎ ደም ለመርጨት ይከብደዋል። ይህም ሁኔታ ደም ወደ ጨጓራ በተገቢው ደረጃ እንዳይሄድ ያደርጋል። ይህ ሲከሰት የማቀለሽለሽ ስሜት ይፈጥራል።

የማስታወክ እና የሆድ ህመም ከላብ እና ማዞር ጋር የሚያጋጥመዎ ከሆነ የተዘጋ ደም ቧንቧ ምልክት ሊሆን ስለሚችል ዶክተር ጋር መሄድ አለብዎ።

5/መድከም እና ማዞር

ማንኛውም አይነት የልብ መዳከም ሰውነትዎን ያዳክማል። ልብ ስራውን ለመስራት ከፍተኛ ሃይል ሲያስፈልገው የመድከም ስሜት ይሰማዎታል። ትንሽ ወይንም ምንም እንቅስቃሴ አድርገው የድካም ስሜት ከተሰማዎ የልብ ሃኪም ማማከር አለብዎ።

6/የጆሮ መጨማደድ

ጆሮዎ ላይ የሚፈጠር መጨማደድ የደም ቧንቧ መጨማደድ ምልክት ሊሆን ይችላል። በ2006 የታተመ ጥናት እንደሚናገረው የልብ በሽታ ካጋጠማቸው 520 ሰዎች ውስጥ 55ፐርሰንቱ የጆሮ መጨማደድ እንዳጋጠማቸው ይናገራሉ። የጆሮ ላይ መጨማደድ ካጋጠመዎ የደም ቧንቧ መዘጋት ጠቋሚ ሊሆን ስለሚችል ተገቢዎን ህክምና ማድረግ ያስፈልጋል።

"የልብ ድካም" - በዶ/ር ናታን ድንገተኛና ጽኑ ህክምና ስፔሻሊስት እይታ ደግሞ እንደሚከተለው ነው።
.
የልብ ድካም የሚከሰተው ወደ ልብ ጡንቻዎች የሚዘዋወረው ደም ሲቆረጥ ነው፡፡ የሚዘዋወረው ደም ሲቆረጥ ወደ ልብ መሄድ ያለበት ኦክስጅንና ሌሎች ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች ስለማይደርሱ የልብ ህዋሶች በቆሚነት ይጎዳሉ፡፡
.
የልብ ድካም ምልክቶችን ባዮበት ፍጥነት ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ይኖርቦታል፡፡
.
የልብ ድካም ምልክቶች
የልብ ድካም ምልክቶች ከሰው ሰው ሊለያዩ ይችላሉ ፤ ምልክቱ በሴትና በወንድ መሃከል ሊለያይ ይችላል ፤ ከዚህ በፊት የልብ ህመም የነበረው ድጋሚ ካመመው ምልክቱ የተለየ ሊሆንበት ይችላል፡፡
.
የልብ ድካም ያለበት ሰው የሚከተሉትን ምልክቶች ሊያሳይ ይችላል
• የደረት ህመም፡ የህመሙ ደረጃ ከትንሽ እስከ ከባድ ሊሆን ይችላል፤ ታማሚው ደረቱ ላይ መክበድ፣ መጨምደድ፣ መግፋት ሊሰማው ይችላል፤ ህመሙ ከ3 እስከ 5 ደቂቃ የሚቆይ ወይም ሄድ መለስ የሚል ይሆናል፤ የልብ ድካምን ህመም ከቃር ጋር ሊመሳሰል ይችላል፡፡ ህመሙ የአቀማመጥ ቦታን በመቀያየር አይጠፋም፡፡ የህመሙ ምልክት ወደ ትከሻዎች፣ አገጭ፣ አንገት መሰራጭት ሊኖረው ይችላል፡፡
.
• ለመተንፈስ መችገር፣ ትንፋሽ መቆራረጥ፣ ቶሎ ቶሎ መተንፈስ
• በላብ መዘፈቅ፣ ማዞርና ድንግዝግዝ ማለት
• ማቅለሽለሽና ማስመለስ
• ድካም ድካም ማለት
• መገርጣት፣ ከንፈርና ጣቶች አካባቢ መጥቆር
• ራስን መሳት
የልብ ድካም ምልክቶች በሴቶች፣ በአዛውንቶች እና በስኳር ታማሚዎች ላይ የተለየ ምልክቶች ወይም ከነ ጭራሹም ምልክት ላያሳዩ ይችላሉ፡፡
.
የልብ ድካም የመጀመሪያ እርዳታ
• የልብ ድካም ምልክቶችን ካዩ ወደ 907 ይደውሉ፤ እርዳታን ይጠይቁ
• የታመመውን ሰው ስራ ላይ ከሆነ አስቁመው፣ ቁጭ ያርጉት
• የሚያስጨንቅ/የሚወጥር ልብስ ካላ ላላ ያድርጉለት
• ታማሚውን ያረጋጉት፣ ያበረታቱት (ጭንቀት በሽታውን ያባብሰዋል)
• ከዚህ በፊት የልብ ድካም ታማሚ ከነበረ፤ ለህመም ማስታገሻ መድሃኒት የሚወስድ ከነበረ (እንድ ናይትሮግላይሰሪን) እርሱን በታእዛዙ መሰረት ይስጡት
• ታማሚው መዋጥ የሚቸል ከሆነ አስፕሪን 81 ሚሊግራም 4 ፍሬ ወይም 325 ሚሊግራም 1 ፍሬ ይስጡት
• እርዳታ እስኪመጣ ታማሚውን በደንብ ይከታተሉት
• ታማሚው ልቡ መምታት ካቆመ እስትንፋስ ለመስጠትና ኣኢዲ ለመጠቀም ይዘጋጁ፡፡
የቅድመ ሆስፒታል እርዳታ በዶ/ር ናታን ድንገተኛና ጽኑ ህክምና ስፔሻሊስት
መልካም



ሸር ይፈልጋል። አንብበው ዝም አይባልም?

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

💌 Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 1 month, 1 week ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

📩ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ 👉 @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 3 months, 2 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 1 day, 11 hours ago