قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَــن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن

Description
【قَنَـاۃُ عَـبْـدالرَّحْـمَٰـن أَبِي عُـثَـيْـمِـيْـن↓↓
t.me/abuUseyminabdurehman
【የትግርኛ ቋንቋ ትምህርት የሚገኝበት↓↓
https://t.me/abuUseyminTigrgna

ለወንድማዊ ምክር እና ለሓሳብ አስተያየቶች ↓
@abuUseyminBot
Advertising
We recommend to visit

- بعدها عيونك احلى عيون بعيوني .
- بوت حجز تمويلات @fpbot .
- قناة التمويلات | @ossss .
- لطلب التمويل | @sssso .

Last updated 1 день, 14 часов назад

• قناة البصمات الخاصة ببوت فسنجون 💖

- قناة المطور : @KekoDev

- معرف البوت : @iizBot

- للتمويل : @kekoibot

حساب المطور : @HHHHD

Last updated 1 месяц назад

نحنُ الاول في كل شيء اما غيرنا فلهم التالي •●

المالك ستيفن ~~> @AliAbbas95

Last updated 1 год, 6 месяцев назад

2 months, 1 week ago

اللهم من اعتز بك فلن يذل، ومن اهتدى بك فلن يضل، ومن استكثر بك فلن يقل، ومن استقوى بك فلن يضعف، ومن استغنى بك فلن يفتقر، ومن استنصر بك فلن يخذل، ومن استعان بك فلن يغلب، ومن توكل عليك فلن يخيب، ومن جعلك ملاذه فلن يضيع، ومن اعتصم بك فقد هدي إلى صراط مستقيم.

2 months, 1 week ago

اللهم أنجِ المستضعفين من المؤمنين في فلسطين 🇵🇸

2 months, 1 week ago

የለብ መበላሸት ከስድስት ነገሮች ይወለዳል ነው

ከዛሬ ነገ እያሉ ተውበትን በመከጀል በወንጀል መዘውተር.
እውቀትን እየተማሩ በዛ ባወቁት ግን አለመስራ
መልካምን ስራ በሰሩ ግዜ ለአሏህ አልማጥራት
አሏህ የረዘቃቸውን እየተመገቡ አለማመስገን
አሏህ ወሰኖ በሰጣቸው አለመብቃቃት አለመደሰት
ሙታንን እየቀበሩ አለመገሰፅ

الحسن البصري
https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 1 week ago

عامل الناس بأخلاقك، لا بأخلاقهم
ሰዎችን በራስህ ስነመግባር ተናኗራቸው

ለሰው ብልህ አትናገር
ለሰው ብለህ ዝም አትበል
ለሰው ብለህ አድብህን አትጣ
አንዳንድ ሰዎች በራሳቸው ጫማ ካልገባህ እንደ ጠላት አድርገው ይይዙሀል የነሱን ስነመግባር እንድትላበስ ይፈልጋሉ
كن أنت .. ولا تكن غيرك

ኢብራሂም ቢን አድሀም ረሂመሁሏህ እንዲህ ይላሉ
እረፍትን የፈለገ ሰውን ከልቡ ያወጣ ያርፍ ዘንድ።

📚سيرة السلف الصالح 3/970

https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 1 week ago

| قال ابن القيم رحمه الله:

فالخبيث يتفجر من قلبه الخبث على لسانه وجوارحه
والطيب يتفجر من قلبه الطيب على لسانه وجوارحه

📓زاد المعاد ١ /٦٨

https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 1 week ago

የዲን አስተማሪ ከሆንክ ስነመግባር እና አደብ ካለህ አሏህ በሰጠህ እወቀት እንዲጨምርልህ ሌሎችን አስተምር በምትናገራት ንግግርም ሂሳብ እንዳለብህ አትዘንጋ

አደብና ስነመግባር ከሌለህ ግን ፀባይህን ይዘህ አደበህ ቁጭ በል በዲን ስም ዲንን አታሰድብ

ዲናችን በአደብ እና በሰነመግባር የተዋበ ዲን ነው።

https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 2 weeks ago

**بكاء شديد من الشيخ
عبد الرزاق البدر - حفظه الله-

بعد تذكره نعمة التوحيد**

https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 2 weeks ago

አባቴ ብር ይጠይቀኛል በዛ ብር ጫት ወይንም ሲጋራ ይዛበታል ልሰጠው ግዴታ ይሆንብኛልን ወይንስ የለኝም ልበለው ?

لفضيلة الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

https://t.me/abuUseyminabdurehman

2 months, 2 weeks ago

°•


ኢማሙ አልባኒ ረሂመሁሏህ እንዲህ አሉ:-

የሰዎችን ልብ ወደ እውነት  ያ ሰዎችን ወደ እምንጠራበት ሀቅ  የመምራት ግዴታ የለብንም
**የኛ ግዴታ ሀቁን ማድረስ ብቻ ነው።

[ﺍﻟﻬــﺪﻯ ﻭﺍﻟﻨّــﻮﺭ (730)].**

https://t.me/abuUseyminabdurehman

3 months ago

እውቀት ፈላጊ ከሆንክ ቆራጥና በትግልህ ላይ የምትዘወትር መሆን አለብህ!
ቆራጥነትና ዘውታሪነት ከሌለ ከፈለጉት ደረጃ አይደረስም በተለይ ወደ አሏህ የሚያቃርቡህ እወቀቶች ላይ ጠንካራ  አሏህ ከሚጠላው ነገር ሁሉ ርቀህ መታገል አለብህ የልብህን እውነተኝነት ትግልህን አይቶ እርሱም ያገራልሀል።

=ኪታብ ጀምረህ ሲከብደህ ማቆም
=አልችለውም ብሎ አለመጀመር
=ኪታብን በኪታብ ላይ መደራረብ
=ወይን አቂዳን ሳይማሩ ፊቅህን መማር

እነዚህ ስህተቶች ወደ ስንፈትና ከባድ ነው ብለን እንዲናስብ ያደርጉናል።

https://t.me/abuUseyminabdurehman

We recommend to visit

- بعدها عيونك احلى عيون بعيوني .
- بوت حجز تمويلات @fpbot .
- قناة التمويلات | @ossss .
- لطلب التمويل | @sssso .

Last updated 1 день, 14 часов назад

• قناة البصمات الخاصة ببوت فسنجون 💖

- قناة المطور : @KekoDev

- معرف البوت : @iizBot

- للتمويل : @kekoibot

حساب المطور : @HHHHD

Last updated 1 месяц назад

نحنُ الاول في كل شيء اما غيرنا فلهم التالي •●

المالك ستيفن ~~> @AliAbbas95

Last updated 1 год, 6 месяцев назад