የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 months ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 months, 2 weeks ago
በአላህ በመመካት ለጥንቃቄ የሚሆን ልዩ ጥቆማ !!
የቢድዓ ባለቤቶች ሲስቁ ፈገግታ ሲያሳዩ መልካም ይመስላሉ ነገር ግን ትክክለኛ ሁኔታቸውን ለተረዳቸው ጉድጓድ ናቸው። ወትሮስ ቢሆን የአላህን ዲን ሱና ቀብረው ለአላህ ያልታመኑ ምን መልካም ይሆናሉና?
ሸይኹ በአጭር ደቂቃ የሚገርሙ ጥቆማዎችን ነው የዳሰሱት
- የቢድዓ ባለቤቶች ከተመቻቸው ማስገደል!!
( ይሄን አስመልክቶ በበርካታ ሁኔታዎች ተሞክሮ የሚደረግ ሲሆን በዱርየ ወይም እብድ ነው በሚባል ሠው ሳይቀር ያደርጉታል። )
- ካልተመቻቸው ምሳስ መቁረጥ በገንዘብ ዝም ማስባል!! (ይሄን ሞትን አኸይራን አላህ ፊት መቆምን በማስታወስ ካልሆነ ከባድ ፈተና ነው።)
- እንዲሁም ድግምትም ያደርጉበታል ድንዝዝ እንዲል!! (ይሄን ከነቃንበትና ሩቃ ከቀራን ድራሹ ይጠፋል።)
ትክክል ነው ወላህ ስንቱ ደነዘዘ!! ዛሬ ጠንካራ ሆኖ ተናግሮ ከሆነ ከአመት ከሁለት አመት በኋላ ይደነዝዛል በሱና ሰዎች ላይ ብቻ ምላሱ ይረዝማል።
ትምህርቱ
? በተከበሩ ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን (ሃፊዘሁላህ)
የተሰጠ ነው።
በአላህ ፈቃድ ለተጨማሪ ጥቆማዎች
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/8012
« ለይቷላቸው በግልፅ እስከሚወጡ ድረስ ከጠላት በላይ ውስጥ ለውስጥ እንደ ምስጥ የሚቦረቡሩን መሰሪዎችን አይተን እንዳላየን በትእግስት እየቻልን መኖር ከበፊት ጀምሮ የሚታወቅ የሱና ሰዎች ባህሪ ነው። »
قال ابن القيم رحمه الله:
▫️الأدب المرء: عنوان سعادته وفلاحه،
▫️وقلة أدبه : عنوان شقاوته وبواره. ? [مدارج السالكين (٣\١٦٢)].
ኢብኑል ቀይም ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- " የአንድ ሰው መልካም ስነምግባር፡ የደስታውና የእድለኝነቱ ምልክት ነው። የመልካም ስነምግባሩ ማነሱ ደግሞ የእድለ ቢስነቱና የክስረቱ ምልክት ነው።" (መዳሪጁ አሳሊኪን:1623)
በርካታ ደጋግ ቀደምቶች ስለ አደብ በርካታ ንግግሮች አሏቸው።
የዛሬዎች ሙመይዓና ኢኽዋኖች፤ እነሱ ሲነኩ እንጅ አደብ የሚሉት፤ ዲንን ሲያሞቱ እና በትልልቅ ዑለሞች ክብር ላይ ሲጽዳዱ አደብ ትዝ አይላቸውም። አላሁል ሙስተዓን!
ደጋግ ቀደምቶች የዲን ዑለሞችን ማነወር፤ ከቀጥተኛው መንገድ ውጭ መሆን ነው ብለዋል።
በሸሪዓችን ደጋግ ቀደምቶቻቸንም አብዝተው እንደሚናገሩት እንኳን በዲን ዑለሞች ላይ ቀርቶ በሰዎች ላይ ያለ አግባብ ማነወር በከባድ የተወገዘ ነገር ነው።
https://t.me/Abdurhman_oumer/6037
?
ዛሬ ላይ ልብሱን መሬት ላይ እየጎተተ በየ ሚዲያው ዲንን የሚያጣፋ መሃይም፤ እድሚያቸውን ሁሉ ዲንን በማገልገል በመጠበቅ የጨረሱ ትልልቅ ተራራ የሆኑ ዑለሞች ላይ ያቀረሻል። አላሁል ሙስተዓን!
https://t.me/Abdurhman_oumer/6038
Telegram
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር
ጥሩ ስነ-ምግባር¡ https://t.me/Abdurhman\_oumer/6037 .
? ውድቁ የሙመዪዓዎች ሹብሃ
ሙመዪዓዎች እንደ ፋሽን የሚቀባበሉትና አደራ የሚባባሉበት ሹብሃ አላቸው ። ይኸውም እንወያይ የሚል ነው ። ይህን የሚሉት ሐቂቃው የሚያውቀው አላህ ቢሆንም ከብዙ ተሞክሮ እንደሚታወቀው ሐቅን ፈልገው ሳይሆን ተራውን ህዝብ ለመያዝና ሹብሀቸውን እንዲሰማላቸው ለማድረግ ነው የሚመስለው ። ለዚህ ሹብሀቸው እንደመረጃ የሚያቀርቡት ደግሞ አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ካለ ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ብሏል ስለዚህ ሐቅ ካላቸው መጥተው ይወያዩ ይላሉ ።
– ይህ ንግግር የእውነት ንግግር ሆኖ ባጢል የተፈለገበት ነው ። ምክንያቱም እነዚህ አካላት ሐቅ ጠፍቶባቸው አይደለም ይልቁንም ትላንት ሲታገሉለት የነበረውን ሐቅ ባጢል ነው ብለው መታገል ሲጀምሩ ነው የሐቅ ሰዎች ትላንት እነርሱ ሲታገሉለት በነበረው ሐቅ ዛሬ እራሳቸውን እየታገሏቸው ያሉት ።
እነዚህ አካላት ከነበሩበት ሐቅ ያፈነገጡት በሹብሀ ነው ። አሁን የሚፈልጉት እነርሱ ከሐቅ እንዲያፈነግጡ ያደረጋቸውን ሹብሀ ሌሎች ጋር ለማድረስ ከሐቅ ሰዎች ጋር ህዝብ ባለበት እንወያይ ይላሉ ። !!!!!
አላህ ያልተግባባችሁበት ነገር ወደ ቁርኣንና ሐዲስ መልሱት ሲል ሰለፍዮች ከሙብተዲዖች ጋር ማለት አይደለም ። ምክንያቱም ቁርኣንና ሐዲስ ከሶሓቦች ግንዛቤ መወሰድ አለበት ። የቢዳዓ ባልተቤቶች ደግሞ ቁርኣንና ሐዲስን በሶሓቦች ግንዛቤ አንከተልም ብለው ነው ከሱና የወጡት ። ያ ባይሆን ኖሮ ከሱና ባልወጡና የቢዳዓ ባልተቤት ባልሆኑ ነበር ። እነዚህ አካላት ከሱና ሲወጡ በቁርኣንና ሐዲስ በሰለፎች ግንዛቤ ለሚቀበሉ አማኞች የወረደው አንቀፅ አይመለከታቸውም ። ይህ ባይሆን ኖሮ ሰለፎች ከአህሉል ቢዳዓ ጋር መከራከርን ባልከለከሉ ነበር ።
ከሱና የወጡ አካላት ትልቁ ታርጌታቸው ተራውን ማህበረሰብ መያዝ አድርገው እንደሚንቀሳቀሱ የሚታወቅ ነው ። ለዚህ ነው ሹብሀቸውን ህዝብ እንዲሰማው የሚፈልጉት ። ሰለፎች ደግሞ ይህን አጥብቀው ይከለክላሉ ። ያልገባው ሰው የእውቀት ባልተቤትን መጠየቅ ነው ያለበት እንጂ ህዝብ ካልተሰበሰበ ማለት የለበትም ።
– እዚህ ጋር ትኩረት ሊሰጠው የሚገባው አልገባኝም የሚለውን ነጥብ ነው ። አንድ አካል አልገባኝም ካለ መረጃ አቅራቢው ምን ማድረግ ነው ያለበት ? አልገባኝም የሚለውስ ኢስላም እስከምን ድረስ ነው የሚያስተናግደው ? እነዚህን ነጥቦች ማወቅ ከተለያዩ ብዥታዎች ለመዳን በጣም ወሳኝ ነው ።
– አንድ ሰው መረጃው ሊገባው ይገባል ሲባል መረጃው ያመጣው ሰው በሚገባው ቋንቋ መረጃውን ሊነግረው ይገባል ማለት እንጂ መረጃ ከቀረበለት አካል ውስጥ ሹብሀውን ማስወገድ አለበት ማለት አይደለም ። መረጃው በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው መረጃው ደርሶታል አልቀበልም ካለ አስፈላጊ ሸሪዓዊ ብይኖች በሱ ላይ ተፈፃሚ ይሆናሉ ።
– የአላህ መልእክተኛ ለመካ ሙሽሪኮች ላትና መናት ወይም ዑዛና ሁበል እንደማይጠቅሙ ከሰባት ሰማይ ከዐርሽ በላይ በመጣ ወሕይ ነገሯቸው ። ነገር ግን ሙሽሪኮቹ በልባቸው ውስጥ የነበረው እነዚህ ጣኦታት ይጠቅማሉ የሚለው ሹብሀ ሊወጣላቸው አልቻለም ። ለነብዩ ምን እንደምትለን አልገባንም አሏቸው ።‼ ተመልከቱ በሙሽሪኮቹ ልብ ውስጥ የነበረው ሹብሀ በአላህ ቃል በነብዩ ምላስ ተነግሮ ሊወገድ አልቻለም ። በተለያየ ጊዜ እውነተኛ ከሆንክ እንዲህ አይነት ተአምር አምጣልን እናምናለን አሏቸው ሲመጣለቸው ግን ጥመታቸው ጨመረ ሹብሀው መውጣት አልቻለም ። ታዲያ ነብዩ እነዚህ ሰዎች ሹብሀ አለባቸው አልገባቸውም አሉ ወይስ ምን አደረጉ ?
– ተጋደሉዋቸው ደማቸውና ንብረታቸው ሐላል ሆነ ካፊር መሆናቸው ታወጀ ። እንግዲህ አንድ ሰው የመጣለት መረጃ በሚገባው ቋንቋ ከተነገረው አልገባኝም ( ሹብሀዬ አልተወገደም ) ቢል አባባሉ ቦታ የለውም ። ሸሪዓዊ ብይን ይሰጠዋል ። እኛም የቢዳዓ አንጃዎች የሚመጣላቸው መረጃ ልባቸው ውስጥ ያለውን የቢዳዓ አመለካከት ባለማስወገዱ አልገባቸውም ዑዝር አላቸው አንልም ። የሙመዪዓ ሙሪዶች ልባቸው ውስጥ የተለጠፈ ሹብሀ አለ ያን ሹብሀ ለሌሎች ለማስተላለፍ እንወያይ ይላሉ እኛ ደግሞ አይሆንም እንላለን ። የዚህን ጊዜ አያችሁ ሐቅ ቢኖራቸው ኖሮ እንቢ አይሉም ነበር እያሉ ጮቤ ይረግጣሉ ።
እኛም አው አሸንፋችኋል ጨፍሩ እንላቸዋለን ። በዚህም ተራውን ሰው የእነርሱ ሹብሀ እንዳይሰማ እናደርጋለን ። ይህ ለእነርሱ ውድቀታቸው እንዲፈጠን ያደርጋል ።
– ካልሆነና ከሐቅ ሰዎች ጋር መቀማመጥ ከቻሉ በጣም አትራፊ ይሆናሉ ። ይኸውን :–
– ቢዳዓ ከሱና ጋር ጎን ለጎን በመቀመጥ የመጀመሪያውን ድል ይጎናፀፋል ።
– የተደበቀ የነበረ ባጢል አደባባይ ይወጣል ።
– የቢዳዓ ባልተቤቶች ከሱና ባልተቤቶች እኩል ሰሚ ያገኛሉ ።
– ውዳቂ ቢዳዓቸውን የሚያሰራጩበት እድል ያገኛሉ ።
– ተራው ሰው ከሱና ሰዎች ጋር አንድ ናቸው እንዲል ያደርግላቸዋል ። ለዚህ ነው እነዚህ አካላት ይህን ጉዳይ ትልቅ ትኩረት ሰጥተው የሚንቀሳቀሱት ።
ስለዚህ ሰለፍዮች ለኢኽዋን ተላላኪ ሙመዪዓዎች እንዲህ አይነት እድል ከመስጠት መጠንቀቅ ይናርባቸዋል ።
Telegram
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም https://telegram.me/bahruteka
? ስለ አንድነት ለየት ባለ መልኩ
?በታላቁ ዓሊም ሸይኽ አብዱል ሓሚድ ያሲን ሀፊዘሁላህ
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abdurhman_oumer/6020
.
✏️ለእህቶች ስጦታ! (በግጥም)
➖➖
ማስታወቂያዋ ሴት
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/2734
------------------------------------------------
ቆንጆነት ይቅርብሽ
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/3412
---------------------------------------------
ሰለፍዩን አግቢ
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/1885
------------------------------------------------
ኒቃብ ከልካዮቹ
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/3459
እህቴን ጥሩልኝ
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/3643
------------------------------------------
ከቀይ ወርቅ በላይ ያች እህት ውድ ናት
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/3111
------------------------------------------------
ምነው አልችለው አልሽ
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/3637
-------------------------------------------------
ተይው ጭቃው ይንካው
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/3546
----------------------------------------------
ሸሪዓ አልቆሻል
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/3600
----------------------------------------------
ዝንቦች አይውረሩሽ
⤵️
https://t.me/Abdurhman_oumer/3355
------------------------------------------------
ሴትን አይገልጻትም
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/4779
-----------------------------------------
ቃልሽ ተግባር ይሁን
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/5373
------------------------------------------------
የእናት ነገር
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/2744
------------------------------------------------
የሚስት ነገር
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/2993
------------------------------------------------
ምክር ለእህቴ
?
https://t.me/Abdurhman_oumer/3163
.
Telegram
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር
, #ማስታዎቂዋ\_ሴት!! . እና , #ውድቷ\_ኒቃቢስት!! ***〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰******〰*** ያቺ አራዳ ነኝ ባይ፤ ያቺ ስልጡኒቱ፣ በየ ጎዳናው ላይ፣ በየ ድረጅቱ፣ ሁሌ ተለጣፊ፣ ሰዕል ናት ልጅቱ፣ ዱርየነት መብለጥ፣ የመሰላት ከንቱ፣ ሁሉም ሲስቁላት፣ አሰማምተው ሲሸጧት፣ አርገው እንደ ከብቱ ወንዶቹ ሲያደንቋት፣ ሲያበራቷት ሴቱ እውነት መስሎ ታይቷት እቴየ ሞኝቱ ሙልት ብላ አረፈች፣ በዛች…
በስግብግብ ሚዛናችሁ አደገች ብትሏትም፣ ሴት ልጅ ተሸፍና ትንሽ ነገር እያብቃቃች ስትኖር የነበር፣ ተገላልጣ በአላም አቀፍ ኳስ ጨዋታ ላይ ወይም ሩጫ ላይ ብትሳተፍ ወረደች፣ ዘቀጠች፣ እንጅ አደገች አይባልም።
Telegram
«Abdurhman Oumer» አብዱረህማን ዑመር
وَالسَّلَامُ عَلَىٰ مَنِ اتَّبَعَ الْهُدَىٰ {{«ሰላምም ቀጥተኛውን መንገድ በተከተለ ሰው ላይ ይኹን፡፡}}, [ ሱረቱ ጣሀ - 47 ] በአላህ ፈቃድ "እስላማዊይ ትምህርቶች፣ግጥሞች የሚለቀቁበት #የቴሌግራም\_ቻናል ይቀላቀሉ ለሌሎችም ይጋብዙ t.me/Abdurhman\_oumer
ይሄን ሀሳብ ልጽፈው ካስብኩ ትንሽ ቆየት አለ! ሆኖም ግን ቢጻፍ መልካም ነው ወይስ አይደለም የሚለውን ሳስተነትን ቆይ እስኪ ትንሽ እያልኩ ከዚህ አድርሸዋለሁ።
የኦሮሞ ህዝብ ሆይ ንቃ ፀባይህን ቀይር የሚባልብህን ስምህን ሰርዝ!!
እንደሚታወቀው የኦሮሞ ህዝብ ዘረኛ ነው ተብሎ ተደጋግሞ ይወራል። ይሄም ሙሉ በሙሉ በአንድ ብሄር ላይ በዚህ መልክ ልቅ አድርጎ መናገር አግባብ አይደለም ብየ የማምን ብሆንም የኦሮሞ ህዝብ ግን ከሚባልበት በላይ ንጹህ ሆኖ መገኘትና ያለበትን ችግር እውን አለብኝ ወይ? የሚለውን ጊዜ ሰጥቶ፣ ጉዳዩ አሳስቦት፣ ሊመረምር ይገባዋል። እንዲሁም የራሱ ዝና ሲወራ ማሸብሸብና፣ ወደራሱ ሲመጣ ማደናቆር፣ መበራገግ፣ አያስፈልግም። ዋናው በተግባር ስለሆነ ራስን ከቀየሩት የሰዎች ስያሜ አይጎዳም። እየው ዘረኛ ሲሉህ የቆዩ ሰዎች ዛሬ ዘረኝነት ላይ ለመውጣት በሚከብዳቸው መልኩ ተዘፍቀውበታል። የተቃዎማቸውን ሁሉ የአማራ ተወላጅም ቢሆን አንደ እብድ ውሻ እየተውረገረጉ ኦሮሞ ነህ ይሉታል። እነዚህ አሰዳቢዎች ሁሉንም የአማራ ተወላጆች ይወክላሉ ማለት ሌላ ጥፋት ነው። ታዲያ በነሱ ስታየው እንደት አስጠላህ? ስለዚህ ይህ በሌሎች ላይ ስታየው ያስጠላህን ነገር ከራስህም ለማስለቀቅ ጥረት አድርግ!! የዛኔ ንጹህ ስትሆን ምንምኳ ጭፍን ጥላቻ ያለበት ስምህን ከማጥፋት ባይገለልም እውነታህን የሚያስቀምጡልህ ታማኞች ብዙ ናቸው።
ስለሆነም ይኑርብህም አይኑርብህም ማስተካከል ከሚገባህ ነገሮች ውስጥ
➖ኦሮሞኛ የማይችሉ በተለይ አማረኛ ብቻ የሚናገሩ ሰዎችን ስታይ አይንህ አይቅላ! የብሄር ልዩነት ትርጉም አልባ መከፋፈል ብቻ ነው። አትሸዎድ! ጎሳ በሚለው ከተወሰደ ለጥቃትና ለበደል ሳይሆን፣ «መልካም ሆኖ ተገኝቶ ከዘረኝነትና መሰል እርኩስ ልምዶች ጸድቶ፣ የኛ ጎሳ እንዲህ ተለውጧል» ብላችሁ ብታቀርቡ ደስ የሚል ብቻ ሳይሆን የሚያሸልምም ጭምር ነው።
➖ሲቀጥል መሪዎችህ የሆነን እምነት ከያዙ የእነሱን ተመሳሳይ እምነት የማፍቀር እባዜ ተጠናውቶህ ይስተዋላል። ይሄ ደግሞ በጣም እንደሚያስጠላ በምን ላስረዳህ መሰለህ?? - ይህ ጉዳይ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ወደ በርካታ የአማራ ተወላጆች ላይ ዞሮ ሰፍሮባቸው አይተኸው አንገሽግሾሃል ብየ አስባለሁ። ስለዚህ ይህ የኖርክበት አካሄድ ይሄው በሌሎች እንደት አንደሚያስጠላ በራስህም ሲያስጠላብህ እንደቆየና ከአሁን በኋላ ግን ልታስተካክለው እንደሚገባ እንዲትገነዘብ እወዳለሁ።
ጉዳዩንም ሳብራራው ለምሳሌ በሀይማኖት በኩል የሆነ ሰፈር ላይ መሪዎችህ “ዋቄፈታ” ከሆኑ ተከትለህ እንደነሱ የምትሆነው ነገር፣ እንዲሁም ስም አይጠሩ ጼንጤ ሲሆኑ እንደነሱው የምትሆነው ነገርና መሰል ነገሮች ተጠቃሽ ናቸው። ለየት ባለ መልኩ ወደ ሙስሊሞች ስገባ ደግሞ በመንሀጅ በኩል ልክ «ኦሮሞነት ኢኽዋንነት» የተባለ ይመስል፣ እንደ ባህል አድርገህ የተበላሸ የኢኽዋን አስተሳሰብ ተሸክመህ ትሄዳለህ። አሳዛኙ ትክክለኛው አካሄድ ቢነገርህ ልትቀበል ቀርቶ፣ ያን ትክክለኛውን አስተምሮት የያዘ ሰው ታሳድዳለህ። ምክንያቱም እነ አህመድን ጀበል፣ እነ ራያ አባ መጫ፣ እነ ሀጅ ኢብሯሂም ቱፋና በየ መስጅዱ የሚገኙ ኢማሞች ኢኽዋኖች ስለሆኑ ከእነርሱ አካሄድ ውጭ፣ ወደ ውጭ ትላለህ። እነዚህና መሰል ሰዎች፣ የፈለጉትን ቢሰሩና ቢናገሩ እንዲሁም ወደፈለጉበት ቢቀየሩ፣ ኦሮሞነታቸው እስካልተቀየረ ድረስ እነሱን ተከትለህ አብረህ ትነጉዳለህ። ሳሳጥረው ዘረኝነቱን ተወውና ኢኽዋኖች እየሄዱበት ያለው አካሄድ ከዲን ያፈለገጠ በፖለቲካ የታጨቀና አሁን እያወራን እንዳለው በዘረኝነት የተወሳሰበ ነው። ኢኽዋን የኦሮሞ መስሎህ ከሆነ ተሸውደሃል። ኢኽዋን አፋር ክልልም ብትሄድ አፋር ነው። ቱርክም ብትሄድ ቱርክ ነው። ይሄም በአደገኛ ፖለቲካው ዘረኝነትን ቀይጦ አወሳስቦ ስለሚሄድ ነው። ስለዚህ ኢኽዋንን ተውና የኦሮሞ ተወላጅ ከሆኑትም ካልሆኑትም የሱና ወንድሞች፣ ኡስታዞች፣ ዑለሞች ጋር ተዋወቅ። ለምሳሌ ከኦሮሞ ተወላጆች ሸይኽ ጦሀ ኸድር ከጅማና፣ ሸይኽ አብዱልከሪም አምቦየ ሌሎችም ተጠቃሽ ናቸው።
የኦሮሞ ህዝብ ሆይ ጉዳዩ በዚህ ብቻ የሚያልቅ አይደለም። ከኦሮሞ የሆኑትን ሙዚቀኞች ሳይቀር የምታፈቅር ከሆነ- -ሀጫሉ ለሙስሊም ኦሮሞ ምኑ ነው? ቲዲአፍሮ ለአማራ ሙስሊም ምኑ ነው? ያሳዝናል! ከዚህም የባሰው ዘመኑ የጼንጤ ነው እንዲሉ! ጼንጤዎች በየ ቦታው በጫና ሳይቀር እየተስፋፉ ባሉበት ሁኔታ የኢትዮጵያ አስተዳዳሪዎችም አብዘሃኞቹ ኦሮሞ ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ ወደዛው (ወደ ጼንጤ) የተጠጉ በሆኑበት በዚህ አጋጣሚ፣ ወደዚህ የኩፍር መንገድ እየተሰገሰገ ያለው ህዝብ ቀላል አይደለም። ግን ለምን? ለዘረኝነት ስትል የዝንታለም ገዳይ መርዝ ትጠጣለህ እንደ?? ደግሞ ምነው ሙስሊም ሆነህ ስታበቃ ፖለቲካ ላንተ ምንህ ነው? ፋኖ የተሰኘውን ሰዎ በላ ዱርየ የዲያቆናቶች ስብስብ ስናወግዝ፣ ደስ የሚልህ ከሆነና በሌላ በኩል ኦነግ የሚባለውን የወለጋውን ሌላኛውን የቀን ጅብ ስንነካ የሚያቁነጠንጥህ ከሆነ
https://t.me/Abdurhman_oumer/4881
?
እንዲሁም ስማቸውን የማልጠራቸው ስልጣን ላይ ያሉ፣ መስጅድ በማፍረስና ሙስሊሙን በማፈናቀል ኢስላም ለማውደም የሚጥሩ፣ ጴንጤ የተባለውን “ስም አይጠሩ” እምነት ቀን ከሌት ለማስፋፋት የሚጥሩ ሴረኞች ሲነኩ፣ ጉዳዩን መጅሊስ ያስተካክለዋል እያልክ የምታረሳሳ ከሆንክ እያልኩህ ካለው ጋር አልተጣጣመም አንግባባም። እኔ እያልኩህ ያለው ሙስሊም ሙስሊም አስመስልልኝ ሳይሆን፣ ከልብህ ከዘረኝነት ጽድት በል ነው እያልኩህ ያለሁት። ለማስመሰልማ እነ እስክንድር ነጋም፣ እነ ክርስቲያን ታደለ፣ እነ ሺመልስ አብዲሳም ያስመስላሉ። እኔ ከልብህ ጽድት በል ነው እያልኩህ ያለሁት። አዎ አንተና እኔን የሚጠብቅ ሥንተ ሊስተካከል የሚገባ የተበላሸ አስተሳሰብ ሀገራችን ላይ ሰርጿል? ከላይ አማራና ኦሮሞ ተጣላ ሲባል፣ በየ ሰፈሩ ጥብቅ ጓደኛ የነበሩት ሳይቀሩ ተኮራርፈው የሚቆዩት ስንት ናቸው? ሲጠናም የሚገዳደሉም አሉ!! ይሄን በሽታ በየ ቤቱ እናውጣው። ሲቀጥል ፋኖ ምናምን ማለት ላንተ ምንህ ነው?? ልልህ የፈለኩት እኛም የፋኖን ጽንፈኛ ክርስቲያንነት እያብራራን ነው። ግን አንተ ጋላ እያሉን ነው ብለህ በዘርህ አሞህ ከሆነ፣ ይሄን ወዲያ ጣለው እኛ ፋኖን የምንጠላው ስር የሰደደ በሆነ ከአጼዎች በወረሰው ሴራው፣ በዲናችን በኢስላም ስለመጣብን ነው። አዎ የኢስላም ጥላቻቸው ብዛት አሁንም ኢስላም እየመራን ነው እስከማለት የሚደርሱ ሙጅሪሞች ስለሆኑ ነው። አንተ ግን በዘረኝነት ከሆነና፣ ሌሎቹ በፖለቲካ ሲጣሉ እኔም የዘረኝነት ጥማቴን ካልተወጣሁ የምትል ከሆነ፣ ይሄን ነው ቀይረው እያልኩህ ያለው። ለኦሮሞ ህዝብ ከብዙ በጥቂቱ የምለው ይሄን ሲሆን፣ የአማራ ተዎላጅ ወንድምና እህቶች ሆይ እረ አላህን ፍሩ በእውነቱ ዘረኝነት ማሰብ እንዳትችሉ ድረስ እንደሰወራችሁና በጥመት እስከመመጻደቅ አድርሷችኋል። በዘረኝነት አቅላችሁን ተቀምታችሁ ከኢስላም ጠል ዲያቆናቶች ጉያ እስከመወሸቅ ደርሳችኋል። የትም ፍጭው ዱቄቱን አምጭው የሆነው አህባሽ አጋጣሚውን ተጠቅሞ ወደ ጥመቱ እየከተታችሁ ነው ስትባሉ፣ ኦነግ፣ ወለጋ፣ አብይ፣ ምናምን ትላላችሁ። እነዚህስ ለኢስላም መልካም ሆነው ነው ወይ ትላላችሁ። እኛን አታውቁንም? የእስከ ዛሬ ትግላችንን አካሄዳችንን አታውቁም፣ አታዩም፣ አትሰሙም? ወይስ ሰክራችኋል?
#አላህ_ይጠብቀን!
✍አብዱረህማን ዑመር
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Abdurhman_oumer/5423
Telegram
«Abdurhman Oumer»
*?*??
?አህባሹ** አቡበከር ከትክክለኛው ነቅል
አቅልን ማስቀደም የሚለው ንግግሩ ውዳቂነት
?በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን በቡታጅራ ከተማ ኹለፋ አል-ራሺዲን መስጂድ የሸይጧን መግቢያዎች በሚል ርዕስ ከተሰጠው ኮርስ የተወሰደ።
?በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ)
የስራ ማስታወቂያ ከጋዜጣ ፣ ከቲቪና ራዲዮ ፣ ከማስታወቂያ ቦርድ ፣ ከድህረ-ገፅና ከማህበራዊ ሚዲያና ከመሳሰሉት ቦታዎች በአንድ ቦታ ተሰብስበው ያግኙ::
#Group t.me//Ethio_Jobs2000
#የመዝናኛ ቻናል https://t.me/+UPjrnHF6QzI0ZmQ0
https://t.me/+h0l2XzeI8RQyODlk
For promotion 📩 @Share_Home
Last updated 2 months ago
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
Last updated 5 months, 3 weeks ago
Certified Professional Life Coaches
የቻናላችንን አነቃቂ ቪዲዮ መመልከት ለምትፈልጉ
https://www.youtube.com/@inspireethiopiamedia 👈 ይሄንን ሊንክ ይጫኑ
Last updated 7 months, 2 weeks ago