SAGE TUTORS

Description
Advertising
We recommend to visit

Last updated 2 months ago

6 months, 2 weeks ago
ለ2016 ዓ.ም ልጆቾን በብቁ መምህራን በትርፍ …

ለ2016 ዓ.ም ልጆቾን በብቁ መምህራን በትርፍ ጊዜያቸው ለማስጠናት ምዝገባ ላይ ነን።

👉 ከነርሰሪ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ላሉ ልጆች በሚማሩበት የትምህርት ካሪኩለም መሠረት እናስጠናለን።

👉 በስነምግባርም በሙያም በተመሰገኑ መምህራን

👉ከተከታታይ ተቋማዊ ምዘና ጋር

ለበለጠ መረጃ፦ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Telegram: https://t.me/sagetutors

6 months, 2 weeks ago
የድራጎን ዝንቦች ስድስት እግሮች አሏቸው ግን …

የድራጎን ዝንቦች ስድስት እግሮች አሏቸው ግን መራመድ አይችሉም። እግሮቻቸው በጣም ደካማ ስለሆኑ ረዘም ላለ ጊዜ ለመራመድ ይከብዳቸዋል።

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Instagram: https://www.instagram.com/sage_training_institute/

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Tiktok: https://www.tiktok.com/@sage_training_institute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

Threads: https://www.threads.net/@sage_training_institute

6 months, 3 weeks ago
SAGE TUTORS
6 months, 3 weeks ago
ለ2016 ዓ.ም ልጆቾን በብቁ መምህራን በትርፍ …

ለ2016 ዓ.ም ልጆቾን በብቁ መምህራን በትርፍ ጊዜያቸው ለማስጠናት ምዝገባ ላይ ነን።

👉 ከነርሰሪ እስከ 12ኛ ክፍል ድረስ ላሉ ልጆች በሚማሩበት የትምህርት ካሪኩለም መሠረት እናስጠናለን።

👉 በስነምግባርም በሙያም በተመሰገኑ መምህራን

👉ከተከታታይ ተቋማዊ ምዘና ጋር

ለበለጠ መረጃ፦ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

Telegram: https://t.me/sagetutors

6 months, 3 weeks ago
ስቴፈን ሳግማይስተር ክፍል ሁለት

ስቴፈን ሳግማይስተር ክፍል ሁለት

ሳግማይስተር በየካቲት 2009 ዓ.ም በዌሊንግተን፣ ኒውዚላንድ በተደረገው ዓመታዊ የድህረ ገፅ (Website) ኮንፈረንስ ላይ ስለእንስሳት የተናገረውን ብልግና ቀልድ የምልክት ቋንቋ አስተርጓሚ አሳፍሮ እና የተወሰኑ ታዳሚዎችን አበሳጭቶ ካቀረበ በኋላ የውዝግብ ርዕሰ ጉዳይ ሆኖ ነበር። አዘጋጆቹ በአካል ተገኝተው ለአስተርጓሚው እና ጉዳዩን ለተከታተሉት ተሳታፊዎች በትዊተር ይቅርታ ጠይቀዋል። ሳግማይስተር በኋላ በግል የኢንስታግራም መለያው ይቅርታ ጠይቋል።

ሳግማይስተር በ1997 ዓ.ም የግራሚ ሽልማትን በምርጥ የተለየ የአርት ዳይሬክቲንግ ወይም ዝግጅት መደብ አሸንፏል። በጥር 2002 ዓ.ም ደግሞ በምርጥ ቀረጻ ጥቅል ምድብ ለዴቪድ ባይርን እና ለብራያን ኤኖ አልበም በሰራው ዲዛይን ለሁለተኛ ጊዜ የግራሚ ሽልማት አግኝቷል።

በ2005 ዓ.ም ሳግማይስተር የኦስትሪያ ሪፐብሊክ የክብር ወርቃማ ሜዳሊያ ሽልማትን ተሸልሟል። በግራፊክስ ዲዛይን ዘርፍ ከሚጠሩ ባለሙያዎች ስቴፈን ሳግማይስተር ግንባር ቀደሙ ነው።

አለቀ!

የበለጠ ይጠብቁ ...
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

6 months, 3 weeks ago
ስቴፈን ሳግማይስተር ክፍል አንድ

ስቴፈን ሳግማይስተር ክፍል አንድ

ሐምሌ 30 1954 ዓ.ም ስቴፈን ሳግማይስተር ተወለደ። እሱ በኒውዮርክ ከተማ ውስጥ ዕውቅናው የናኘ ኦስትሪያዊ ግራፊክስ ዲዛይነር፣ ታሪክ ፀሐፊ እና ታይፖግራፈር ነው።

የግራፊክስ ንድፍ ስራውን የጀመረው በ15 ዓመቱ "አልፎርን" በተሰኘው የኦስትሪያ ወጣቶች መጽሔት ሲሆን እሱም በባህላዊው የአልፕስ የሙዚቃ መሳሪያ ስም ተሰይሟል። ሳግማይስተር የግራፊክስ ዲዛይን ትምህርት ተምሮ በ1983 ዓ.ም ከሊዮ በርኔት የሆንግ ኮንግ ዲዛይን ቡድን ጋር ሰርቷል።

በ1985 ዓ.ም ከቲቦር ካልማን የግራፊክስ ድርጅት ጋር ለመስራት ወደ ኒውዮርክ ተመልሶ ድርጅት በኒውዮርክ ከተማ አቋቋመ ። ከዚያን ጊዜ ጀምሮ እንደ ሮሊንግ ስቶንስ፣ ኤችቢኦ፣ የጉገንሃይም ሙዚየም እና ታይም ዋርነር ዓይነት ደንበኞች ጋር የምርት ስም እና ምልክት ሎጎ መስራት፣ግራፊክስ እና ህትመት ስራ ዲዛይን የማድረግ ስራዎችን ሰርቷል።

በቡዝ-ክሊቦርን ድርጅት የታተመውን "Made You Look" የተሰኘው የግራፊክስ ዲዛይን መጽሐፍ ደራሲ ነው። በኒውዮርክ በሚገኘው የአርት ጥበባት ትምህርት ቤት የድህረ ምረቃ ዲዛይን ክፍልም ያስተምራል።

በግራፊክስ የአልበም ሽፋኖችን ለሎው ሪድ፣ ዘ ሮሊንግ ስቶንስ፣ ዴቪድ በርን፣ ጄይ ዚ፣ ኤሮስሚዝ፣ እና ሌሎችም ሰርቷል።

ይቀጥላል ...

የበለጠ ይጠብቁ
ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

☎️ 0906777799 / 0906777755

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

Facebook: https://www.facebook.com/sagetraininginstitute

Telegram: https://t.me/sagetraininginstitute

Linkedin: https://www.linkedin.com/company/sage-training-institute

6 months, 4 weeks ago
7 months ago
በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና …

በ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ወስደው ወይም በሌላ ትምህርት ደረጃ ላይ ሆነው ቀጣይ መማር ያለቦትን ትምህርት ካሉት የስራ ዕድሎች አንፃር ለመምረጥ ተቸግረዋል?

ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በተለያየ ዘርፍ ያሉ ባለሙያዎችን በአንድ ቦታ በማምጣት በቀጣይ ዓመታት በገበያው ላይ ተፈላጊ ስለሆኑ እና ስለሚሆኑ የስራ ዓይነቶች እና በትምህርት ሊኖሮት ስለሚገባ ዝግጅት የገለፃ እና የውይይት መድረክ አዘጋጅቷል።

በመድረኩ ተሳታፊዎች በሙሉ ያላቸውን አቅምና ፍላጎት መሠረት አድርገው ጥያቄ የመጠየቂያ ዕድል እንዲኖራቸው ያለን ቦታ ለ20 ተሳታፊያን ብቻ ነው።

ለበለጠ መረጃ፦ 09067777 99 / 09067777 55 ይደውሉልን።

አድራሻ፦ ፒያሣ ቸርችል ጎዳና ኤልያና ሆቴል 2ኛ ፎቅ

የበለጠ ይጠብቁ ...
💥 ሴጅ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት 💥