የታላቁ ቁርዓን ማንበቢያና ማስቀመጫ

Description
ክብር ለታላቁ ቁርዓን
አሰላሙ አለይኩም ይህን የታላቁ ቁርዓን ማንበቢያና ማስቀመጫ ለመላ ሀገራችን ለሚገኙ መስኪጂድና መድረሳዎች እንዲዳረስ የበኩልዎን አስተዋጽዎ እንዲያደርጉ በአክብሮት እንገልጻለን።0953 140913 / 0975 860103,
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

3 years, 11 months ago

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

የተከበራችሁ እህት ወንድሞች በጌታዬ አላህ ፍቃድና እገዛ  ዛሬ መስከረም  18 /2015 የመጀመሪያ አጠር ያለች መጽሐፌ  ለህትመት በቅታለች ። ለአላህ ምስጋና ይገባው  ይህን መጽሀፍ ለእርስዎ ለልጅዎ ለወዳጅ ዘመድዎ  ለቁርዓን ጥናት ማዕከል ለመድረሳና በየመስጂዶቻችን ለሚገኙ የቁርዓን ተማሪዎች ከቁርዓን ጋር የጠበቀ ግንኙነት እንዲኖረን  ታስቦ የተዘጋጀ ስለሆነ መጽሐፏን ከእኛ በተመጣጣኝ ዋጋ በመውሰድና ለታሰበለት አላማ በማዳረስ የዚህ መልካም ስራ ተካፉይ ይሁኑ ።

0953 140913 / 0975 860103

@Rimah3

4 years ago

አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ

ሀሳባችንን በመደገፍና በየመስጂዶቻችን የታላቁ ቁርዓን ማንበቢያ ማስቀመጫዎች እንዲዳረሱ ላደረጉት መልካም ስራ ከልብ እያመሰገንን በአገራችን ላይ ከጊዜ ወደጊዜ እየጨመረ
ባለው የዋጋ ጭማሪ ምክንያት በቁርዓን ማንበቢያና ማስቀመጫዎች የአንዱ ፍሬ ዋጋ ላይ የ50 ብር ጭማሪ ማድረጋችንን በታላቅ ትህትና እንገልጻለን ።

ኸይራት የታላቁ ቁርዓን ማንበቢያና ማስቀመጫ

We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik