የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik
?
'የቤት ለቤት ፍተሻ በማይጨው'
በትግራይ ክልል በደቡባዊ ዞን በህግ ማስከበር ስራ ላይ የተሰማራው ደቡብ ዕዝ በሚያከናውናቸው የቤት ለቤት ፍትሻ ስራዎች በርካታ ቁጥር ያላቸው የጦር መሳሪያዎች መያዙን አስታወቀ።
በማይጨው ከተማ በተደረገው 'የቤት ለቤት ፍተሻ' ከ426 ሺህ በላይ የክላሽ ጥይት ፣ ከ 3,500 በላይ የብሬን ጥይት ፣ በርካታ ቁጥር ያላቸው ክላሽንኮቭ እና ሽጉጦች ፣ ከ 1,100 በላይ ልዩ ልዩ የእጅ ቦንቦች መገኘታቸውን ሰራዊቱ አሳውቋል።
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከሚያከናውናቸው የሰላም ጥበቃ ስራዎች ጎን ለጎን የህዝባዊ የድጋፍ ስራዎችን እያከናወነ እንደሚገኝ ገልጿል።
በሌላ መረጃ ፦
በማይጨው ከተማ ተቋርጠው የቆዩት የመብራት እና የውሃ አገልግሎቶች የተጀመሩ ሲሆን ህዝቦቿም ወደ ተለመደው የየዕለት እንስቃሴያቸው መመለሳቸውን ሀገር መከላከያ ሰራዊት አሳውቋል።
የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:
፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot
Channel Created May 3/201
በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።
➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh
ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc
📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik