Official Telegram Channel by Sarkari Result SarkariResult.Com
Welcome to this official Channel of Sarkari Result SarkariResult.Com - On this page you will get all the updated information on Sarkari Result website from time to time.
Last updated 1 Monat her
?Only Current Affairs English & Hindi Medium.
Contact @GKGSAdminBot
Channel Link- https://t.me/+wytqxfcVInNjN2E1
By Chandan Kr Sah
Email- [email protected]
Must Subscribe Us On YouTube - https://youtube.com/channel/UCuxj11YwYKYRJSgtfYJbKiw
Last updated 1 Jahr, 8 Monate her
✆ Contact 👉 @Aarav723
#UPSC, #SSC , #CGL #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #Mppsc, #RRB, #IBPS, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt Exam
Last updated 1 Woche, 2 Tage her
*ለ ጆርናል ኤድተሮች የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተሠጠ
ለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለ ሶስት ኮሌጆች እና ለ አንድ ት/ት ቤት ማለትም ለተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ፣ ለማህበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ፣ ለ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ እንዲሁም ለህግ ት/ት ቤት ጆርናል ኤዲተሮች፣ ስለ OJS (Open Journal System) ትኩረት ያደረገ ስልጠና ዛሬ የካቲት 25/20016 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ የየ ኮሌጁ ዋና ኤዲተሮች የሚታተሙ ጥናታዊ ጹሁፎችን በሲስተሙ ላይ በማስቀመጥ እንዴት አድርገው የየዕለት መረጃዎችን መለዋወጥ እንደሚችሉና ባጠቃላይ ኦ.ጀ.ኤስ የተሰኘውን ሲስተም በበለጠ ሁኔታ ሰልጣኖች በብቃት እንዲጠቀሙበት ማስቻል የስልጠናው ዋና ዓለማ እንደሆነ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 25/20016 ዓ.ም*
*Professor Solomon Mekonnen, principal investigator of the research, stated that the research involved researchers, persons with disabilities, governmental and non-governmental institutions working with persons with disabilities, and university faculty for more than 2 years.
The study primarily focused on the laws and implementation of employment for persons with disabilities. It also examined the accessibility of employers' offices for persons with disabilities, the availability of infrastructure, the accessibility of job postings, and employers' views of persons with disabilities.
Dr. Mikyas Abera, a member of the research team and faculty of the College of Social Sciences and the Humanities, who presented the findings, mentioned gaps in societal attitudes towards persons with disabilities and institutions working with persons with disabilities. He also highlighted the gaps in policy implementation despite Ethiopia's progress in terms of policy. Dr. Mikyas indicated that these gaps have been communicated to pertinent bodies.
The conference included panel and group discussions, during which panelists raised questions and shared ideas. The participants expressed their commitment to play the expected roles and implement the research findings.
Devoted for Excellence!
Public and International Relations Directorate
February 29, 2024*
*በአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥር ተግዳሮቶችና እድሎች ዙሪያ አለም አቀፍ ጉባዔ ተካሄደ
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከማስተር ካርድ ፋውንዴሽንና ከሌሎች አጋር ተቋማት ጋር በመተባበር በአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥርና ከስራ ቅጥር ሂደቱ ጋር በተያያዘ በሶስቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት (ኢትዮጵያ፣ ሶማሊያ እና ደቡብ ሱዳን ) ሲያካሂድ የቆየውን የጥናት ውጤት ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት የካቲት 19/2016 ዓ.ም ይፋ አድርጓል፡፡
በጉባኤው የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይንን ጨምሮ ከጁባ ዩኒቨርሲቲና ከሶማሊያ የህዝብ አስተዳደር ተቋም (SIPAM) የጥናቱ አባላትና ተሳታፊዎች፣ የሚመለከታቸው የመንግስት መስሪያ ቤቶች ፣ ህግ አውጭዎችና ፈፃሚዎች፣ ቀጣሪ መስሪያ ቤቶች፣ አካል ጉዳተኞችና የአካል ጉዳተኛ ማህበራት ተገኝተዋል፡፡
ጉባኤውን በንግግር የከፈቱት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይን ማህበረሰቡ ለአካል ጉዳተኞች የሚሰጠው ትኩረት ዝቅተኛ በመሆኑ አካል ጉዳት ያለባቸው ወገኖቻችን ብዙ መስራትና ማምረት እየቻሉ እድልን ሳያገኙ መቆየታቸውን ገልፀዋል። በመሆኑም የህብረተሰቡን ግንዛቤ በማሳደግ አካል ጉዳተኞችን ምርታማ ለማድረግ ሁላችንም ትኩረት
አድርገን ልንሰራ ይገባል ብለዋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ዘርፈ ብዙ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል ያሉት ዶ/ር አስራት ከማስተር ካርድ ፋውንድ በተገኘ ድጋፍ በአምስት የምስራቅ አፍሪካ አገሮች በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን እንዲማሩ ማድረጉን ተናግረዋል። ከዚህ በተጨማሪም ከአካል ጉዳት ጋር የተያያዙ ችግሮች በምርምርና ጥናት እንዲፈቱ በሚሰራው ስራ ይህ ጥናት ተሰርቶ ለሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ለማሳወቅ ይህ የምክክር መድረክ መደረጉን ገልፀዋል ።
በአንድ ተቋምና በተወሰኑ አካላት ብቻ ለውጥ ማምጣት እና መሬት ላይ የወረደ ስራ መስራት ስለማይቻል ሁሉም ባለድርሻ አካል የየራሱን ተግባርና ኃላፊነት በመውሰድ በጋራ ልንሰራ ይገባል ብለዋል ።
ከ2 ዓመታት በላይ በወሰደው በዚህ ጥናት ተመራማሪዎች፣ አካል ጉዳተኞች፣ ከአካል ጉዳተኞች ጋር በተያያዘ የሚሰሩ መንግስታዊ የሆኑና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማትና የዩኒቨርሲቲ ምሁራን ተሳታፊ መሆናቸውን የጥናቱ መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ሰለሞን መኮንን ተናግረዋል፡፡
ጥናቱ በዋናነት ከአካል ጉዳተኞች የስራ ቅጥር ጋር በተገናኘ ያሉ ህጎችና ተፈፃሚነታቸው? የቀጣሪ መስሪያ ቤቶች ለአካል ጉዳተኞች እንቅስቃሴ ያለው ምቹነት እንዴት ነው? የእንዲሁም አካል ጉዳተኞች በማህበራዊ ህይወታቸው ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ ያለው መሰረተ ልማት ለአካል ጉዳተኞች ምን ያህል ምቹ ነው? የስራ ማስታወቂያዎች ለአካል ጉዳተኞች ምን ያህል ተደራሽ ናቸው? በቅጥር ስርዓቱ ላይ ቀጣሪዎች ለአካል ጉዳተኞች ያላቸው አመለካከት ምን ይመስላል? የሚሉ ጉዳዮችን የዳሰሰ ነው፡፡
የጥናት ውጤቱን ያቀረቡት የማህበራዊ ሳይንስና ስነ-ሰብዕ ኮሌጅ መምህርና የዚህ ጥናት ተመራማሪ ቡድን አባል ሚኪያስ አበራ በጥናቱ ማህበረሰቡ ለአካል ጉዳተኞች ካለው አመለካከት ጀምሮ አካል ጉዳተኞችና ከአካል ጉዳተኞች ጋር የሚሰሩ ተቋማት ስለራሳቸው ለመሞገት ክፍተቶች መኖራቸውን ገልፀዋል፡፡ በተጨማሪም ኢትዮጵያ ከፖሊሲ አንፃር የተሻለ የሰራች ቢሆንም ፖሊሲውን ከማስፈፀም አንፃር ግን በርካታ ክፍተቶች ያሉ በመሆኑ እነዚህን ለይቶ በማውጣት ለሚመለከታቸው አካላት የማሳወቅ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀዋል፡፡
በጉባኤው የፓናል ውይይትና የቡድን ውይይት የተደረገ ሲሆን፣ በተወያዮች በርካታ ጥያቄዎችና ሀሳቦች ተነስተዋል፡፡ በመጨረሻም ተሳታፊዎች የጥናት ውጤቱን ወደ ተግባር ለመቀየር ሁሉም የበኩሉን ድርሻና ሀላፊነት በመውሰድ ለተግባራዊነቱ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡
ለልህቀት እንተጋለን!
የህዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
የካቲት 21/2016 ዓ.ም.
A Conference on Challenges and Opportunities to Promote Better Employment among Youth with Disabilities
On February 27, 2024, the Mastercard Foundation Scholars Program at the University of Gondar, in collaboration with partner institutions, announced the findings of one of its collaborative research projects at a conference held in Addis Ababa on challenges and opportunities to promote employment among youth with disabilities in three East African countries, namely Ethiopia, Somalia, and South Sudan.
The conference was attended by Dr. Asrat Atsedeweyn, the President of the University of Gondar, members of the research team and participants from the University of Juba and the Somalia Institute of Public Administration (SIPAM), relevant government officials, legislators, legal executives, employers, persons with disabilities, and representatives of Disabled Peoples Organizations (DPOs).
In his opening speech, Dr. Asrat stated that society's lack of attention towards persons with disabilities has hindered their ability to work and be productive. He emphasized the need for action, with a focus on raising awareness and making persons with disabilities more productive.
He mentioned that the University of Gondar, in collaboration with the Mastercard Foundation, is engaged in various activities, that allow students from five East African countries to pursue their first and second degrees at the university. Furthermore, he highlighted that the conference aimed to inform stakeholders about a study conducted to address disability issues. Dr. Asrat emphasized that change and action cannot be brought about by a single institution or specific body. All stakeholders should assume their duties and responsibilities and work together.*
Invitation
ATTENTION! FORWARDED FROM MoE:
We would like to inform you that the application period for the National GAT, which was initially scheduled to end on October 6, 2023 [መስከረም 25 ቀን 2016 ዓ.ም], has been extended.
The application date for the National GAT will remain open until Sunday, October 8, 2023 [እሑድ መስከረም 27 ቀን 2016 ዓ.ም] at 12:00 p.m. (ከቀኑ 6 ሰዐት). The test will be held between Tuesday, October 10, 2023 [ማክሰኞ መስከረም 29 ቀን 2016 ዓ.ም] and Thursday, October 12, 2023 [ሐሙስ ጥቅምት 1 ቀን 2016 ዓ.ም].
Monday, October 9, 2023 [ሰኞ መስከረም 28 ቀን 2016 ዓ.ም] has been designated for an additional mock exam.
Official Telegram Channel by Sarkari Result SarkariResult.Com
Welcome to this official Channel of Sarkari Result SarkariResult.Com - On this page you will get all the updated information on Sarkari Result website from time to time.
Last updated 1 Monat her
?Only Current Affairs English & Hindi Medium.
Contact @GKGSAdminBot
Channel Link- https://t.me/+wytqxfcVInNjN2E1
By Chandan Kr Sah
Email- [email protected]
Must Subscribe Us On YouTube - https://youtube.com/channel/UCuxj11YwYKYRJSgtfYJbKiw
Last updated 1 Jahr, 8 Monate her
✆ Contact 👉 @Aarav723
#UPSC, #SSC , #CGL #BPSC #STATE #PET #Banking, #Railway, #Mppsc, #RRB, #IBPS, #Defence, #Police, #RBI etc.
🇮🇳This Channel Has Been Established With The Aim Of Providing Proper Guidance To Youths Preparing For All Govt Exam
Last updated 1 Woche, 2 Tage her