Make Money Online?

Description
╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗
║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣
╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝το мγ ιϲαℓ ϲнαииєℓ

If Want To Make Money Online for free by using your phone good you choose the right place.




?????__ @DearSadam


@z_unpredictable
Advertising
We recommend to visit

Any kind of promotion

@Tobiapromo

@wegeee

Last updated 1 year, 5 months ago

እኛ ጋር ብቻ ያሉ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል የሚረዳ ቻነል ሲሆን በተጨማሪም ሜክሲኮ ፣ መገናኛ ፣ ጦርሀይሎች ፣ ጀሞ ፣ ሳርቤት ፣ ቄራ እና ብ/ገብርኤል በአካል ቦርዶቻችንን መከታተል ትችላላችሁ
ለተጨማሪ መረጃ፣ ጥያቄ ወይም አስተያየት
@Tadiagojo
ላይ መልእክት ላኩልኝ

Last updated 2 months ago

Buy, sell or rent cars in Ethiopia easily - www.mekina.net

Last updated 2 weeks, 1 day ago

3 months, 2 weeks ago
ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች መልካም ዜና telegram መክፈል …

ለቴሌግራም ተጠቃሚዎች መልካም ዜና telegram መክፈል ጀመረ????
በወር እስከ 10ሺህ ብር

3 months, 2 weeks ago

አውን ድረስ ያላያቹትን ያባበዱ Channeloch ላሳያቹ Join ሚለውን ነክተው አውኑኑ ይደመሙ!

3 months, 2 weeks ago
Guys be Dogs mechem yalsera yelem, …

Guys be Dogs mechem yalsera yelem, ahun degmo cats metoal hulu negeru lk ende Dogs nw ahununu jemrut ??

http://t.me/catsgang_bot/join?startapp=3vtH6knj34w67yzUBLWb2

3 months, 2 weeks ago

Daqiiqaa 17 booda ni bada

Gaafii kaardii Birrii 200 bareechisu!

Itoophiyaa keessatti barsiisuun baay'ee ulfaataa ture

3 months, 2 weeks ago
***?*** በኢትዮጵያ***??*** ዉስጥ ለየት ያለ የእግር …

? በኢትዮጵያ?? ዉስጥ ለየት ያለ የእግር ኳስ ቻናል እነሆ ተሰምቶም ?ታይቶም?️ የማያውቅ #ቪዲዮ live # የፅእሁፍ live በቀጥታ ለመከታተል ትክክለኛ ቻናል እና ምን እየጠበቃችሁ ነው ዳይ #join በማረግ ተዝናኑ ?

3 months, 2 weeks ago
Whose phone do you want to …

Whose phone do you want to hack??

Your lover, child or friend

Guest, the solution is to join our biggest HACKING channel.?‍?

?????????

Add to us channel @PYSCHO_19

3 months, 2 weeks ago

ከውሸት የራቀ ማስታወቂያ

ታሪኮችን ፣ ልቦለዶችን ፣ አስገራሚ ንግግሯችን የማንበብ ልማድ ላለባቹ ብቻ የተከፈተ ምርጥ ቻናል ነው ቶሎ ተቀላቀሉ ትወዱታላቹ
?????

3 months, 2 weeks ago

Daqiiqaa 17 booda ni bada

Gaafii kaardii Birrii 200 bareechisu!

Itoophiyaa keessatti barsiisuun baay'ee ulfaataa ture

3 months, 2 weeks ago
***?*** wifi password ***?***መለመን ቀረ!!

? wifi password ?መለመን ቀረ!!
App ለማግኘት ከታች WIFI PASSWORD የሚለውን ይንኩ

3 months, 2 weeks ago

*? *ሀናን*?* "

╚─━━━━░★░━━━━─╝

ልብ አንጠልጣይ ታሪክ*?*?*?*#ክፍል_ሀያአራት ( 24  )
✿❯────「✿」────❮

...ዩሱፍ የጠየቀኝ ጥያቄ እራስ ምታት  ሆነብኝ ምክንያቱም ያኔ ሃላሌ "ልጅሽ ልጄ ነው። ለልጃችንም አባቱ እኔ እንደሆንኩኝ እንጂ ሌላ መሆኑን አንነግረውም" ብሎ ባማረ አነጋገሩ አፅናንቶኝ ነበር በዛ ላይ በሴት ልጆቻችን መሃል ወንድ ልጅ በመኖሩም ደስ ብሎት ነበር ቤታችንም ደምቆ ነበር ውስጤ ከአሳብ ነፃ ስለሆነልኝም ሃላሌን በመካደም በርትቼ ነበር እንደውም ሃላሌ ይሄን ብርታቴን ሲያይ እንዲህ ብሎኝ ነበር "ለካ የልጃችን ጉዳይ ነበር ቢዚ ያደረገሽ ባልሽን በመካደም ሰንፈሽ ነበርኮ" አለኝ በዛ ውብ በሆነው ፈገግታው ፈገግ ብሎ እኔም " ሃላሌ አንተምኮ ተረድተኸኝ ነበር ከልቤ አመሰግንሃለው እሺ" ብዬው የሰማኩበትን ቀንና ሌሎች ተመሳሳይ ነገሮች ትዝ አሉኝ ።

...ታድያ አሁን ዩሱፍ አፋጦኛል "(አርግዘሽልኛል ወይስ አላረገዝሽም)?" እኔም ከአሳቤ ነቃሁኝና "አዎ አርግዤልህ ነበር" አልኩት እሱም ፊቱን የነብር ፊት አስመስሎት  "አርግዤልህ ነበር ማለት? እና አስወረድሺው እንዴ?" አለኝ..

..ያኔ በእርግዝናዬ ወቅት የተሰቃየሁት ስቃይ ትዝ አለኝ አይኔ እንባ ቋጠረ ውስጥ እርብሽ አለ ቤተሰቦቼ በኔ ድርጊት አዝነውብኝ ከቤት ቢያባሩኝና ጎዳና ወጥቼ ቢሆን ኖሮ ብቻዬን በምን አቅሜ እችለው ነበር? አስቡት ያውም በሙስሊም? ብቻ ይከብድ ነበር ታድያ እኔም ስሜታዊ ሆኜ  እንዲ አልኩት "እና ያንተ ዲቃላ ልጅ ይዤ አስፓልት ለአስፓልት እንድዞርልህ ነበር?" አልኩት እሱም "ተረጋጊ ሃኒ እንደዛ ለማለት ፈልጌ አልነበረም በጣም ይቅርታ" አለኝ እንደምቸኩል ነገርኩትና ቀነ ቀጠሮ ይዘን ተለያየን ..

...ሃላሌ እስክመጣለት በጉጉት እየጠበቀኝ ነበር እንደገባሁም አቅፎና ስሞ ተቀበለኝ ስለ ቀጠሮዬም ጠየቀኝ ሁሉንም ካወራሁት በኃላ ዝም ስል "ስለ ልጃችንስ አልጠየቀሽም?" አለኝ እኔም "ጠይቆኛል መልሴ ግን አርግዤ ነበር ግን አስወረዱኩት ብዬዋለው" አልኩት እሱም "ለምን ማርገዝሽን ነገርሺው ከዋሸሺው አንደኛውም አላረገዝኩም ነበር አትይውም?" አለኝ እኔም "ተጠራጥሮኝ ነበር አጋጣሚም ስለጠየቀኝ ማሰቢያም ጊዜ አልነበረኝም" አልኩት ቀጠሮም እንደያዝንና ልጅና ውዱን ባለቤቴን ላስተዋውቀው እንደሆን ነገርኩት...

...ሃላሌ ግን ፍቃደኛ አልሆነም "እንዲመጣብኝ አልፈልግም" አለኝ ምክንያቱ ደሞ "ያ ሁሉ በደል ፈፅሞብሽ በጭራሽ ይቅር አልለውም" አለኝ እኔም ዩሱፍ የደረሰበትን ችግር ሁሉ ነገርኩት በመጨረሻም አዘነለትና እንዲመጣ ተስማማ።

...ቀጠሮው ደርሶ ዩሱፍ ደወለልኝ ቤትም መጣ ቤት ሲገባ ያልጠበኩት ነገር ተከሰተ ዩሱፍና ተውፊቅ ተፋጠጡ ዩሱፍ እየሮጠ በመምጣት የተውፊቅን አንገት አንቆ ያዘው በመሃላቸው ገብቼ እጮሃለው የሚሰማኝ የለም በመጨረሻም ዩሱፍ ከኪሱ እስኪብርቶ አውጥቶ የ ተውፊቅን አይኑን ወጋው በተደጋጋሚ ሁለቱንም አይን ወጋው... በዛ ሰአት በድንግጤና በመጮህ ከ እንቅልፌ ነቃው ለካ በህልሜ ነበር ..

....ተውፊቅ "ምንድን ያስደነገጠሽ" ብሎ ሲጠይቀኝ ህልሙን ነገርኩት እሱም ፈገግ በማለት "አይኔን ያጠፋው ዩሱፍን እስካየው ስለጓጓው ይሆናል አንቆ የያዘኝ ደሞ ምን አልባት ወደፊት የጠነከረ ወዳጅነት ይኖረን ይሆናል" አለኝ ተቃቅፈን እንቅልፋችንን ቀጠልነው...

...ከዩሱፍ ጋር የተቀጣጠርነው ቀጠሮ ቀኑ ደርሱ ቤት መጣ ከሁሉም ጋር አስተዋወኩትና ምሳ በላን ተጫወተ ዩሱፍ ስለራሱ ታሪክ ሙሉውን ለ ሃላሌ ነገረው በጣም አዘነለት ለኔ ሊነግረኝ ያለፍለገውን ትልቁን ሚስጥሩን ለሃላሌ ነገረው..

(ሚስጥሩን ልነግራቹ ነበር ግን ያው ሚስጥር ነው አልናገርም እሺ በቃ ለማንም እንዳትናገሩ?)

...ዩሱፍ ትልቅና በራሴ እንዳይደርስ ምፈራውን ነገር በዩሱፍ ላይ ተከሰተ ይሄንን ስሰማ ሙሉ ሰውነቴ ነዘረኝ እንባዬ መቋቋም አቃተኝ ባለቤቴም አንገቱን አቀርቅሮ ያለቅሳል ዩሱፍ እንዲ ነበር ያለው...

.. "ጣልያን ስሄድ ጣልያንን እንደጠበኩዋት አላገኘሁዋትም   እዛ ከደረስኩኝ በኃላ ከብዙ ልፋት በኃላ ሃብት አገኘው እዛው አግብቼ ለብዙ አመት ቆየው ግን መውለድ አልቻልንም ስንመረመር እንዴት እንደሆነ በማላቀው መልኩ እኔ #መኻን ሆኜ ተገኘው መውለድ አትችልም ተባሉኩኝ የልጅ ፍቅሬ በጣም ስለነበረኝ ከሚስቴ ጋር በመማከር በህክምና ከፍተኛ ገንዘብ አውጥቼ በዶክተሮች ሰበብ ልጅ አገኘው መጨረሻው ግን አላማረም ልጄን ሳልጠግበው በሚስቴ ተከዳው ልጄንም ሃብቴንም ዘርፋኝ ጠፋች..."

ይኼንን ሲነግረን ነበር እኔም ሃላሌም እንባችን መቆጣጠር ያቃተን ባሌ ካጥናናው በኃላ ተጫውቶ አመሻሽ አካባቢ ዩሱፍ ሄደ..

እስክንተኛ በዩሱፍ ዙርያ በመነጋገር አመሸን ተኝተን ሳለ ባለቤቴ አንድ አሳብ አቀረበ "በቃ እንደወለድሽለት ንገሪው" አለኝ እኔ በ ተውፊቅ ንግግር ፈዝዤ ቀረው...#ክፍል_ሀያአምስት ( 25 ) ይቀጥላል...
✿❯────「✿」────❮**✿

#የፍቅር ቴሌግራም በማለት ሰርች በማረግ እኛ የምንለቃቸውን ጠቃሚ ነገሮች ማግኘት ትችላላቹ*? *40 ? ከሆነ በሆላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል ..?⭐️

We recommend to visit

Any kind of promotion

@Tobiapromo

@wegeee

Last updated 1 year, 5 months ago

እኛ ጋር ብቻ ያሉ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎችን በቴሌግራም ለመከታተል የሚረዳ ቻነል ሲሆን በተጨማሪም ሜክሲኮ ፣ መገናኛ ፣ ጦርሀይሎች ፣ ጀሞ ፣ ሳርቤት ፣ ቄራ እና ብ/ገብርኤል በአካል ቦርዶቻችንን መከታተል ትችላላችሁ
ለተጨማሪ መረጃ፣ ጥያቄ ወይም አስተያየት
@Tadiagojo
ላይ መልእክት ላኩልኝ

Last updated 2 months ago

Buy, sell or rent cars in Ethiopia easily - www.mekina.net

Last updated 2 weeks, 1 day ago