መስጂድ አል ፈትህ ቆንትር

Description
السلفية دين الله الحق
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

1 year, 7 months ago
***⤵️******⤵️******⤵️******⤵️******⤵️***

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+xpkXtrdAhZRiNjM0

1 year, 7 months ago

👉ቀለ ኢኑ ቀየም ረሂመሁሏሁ የሦላት ጥቅሞችን ሢናገር።

🩲1 ሦላት እርዚቅ ታመጣለች።

🩲2 ሦላት ጤንነትን ትጠብቃለች።

🩲3 ሠላት ጎዢ ነገርን ታሦግዳለች።

🩲4 ሦላት በሽታን ታባርራለች።

🩲5 ሦላት ልብን ታጠነክራለች።

🩲6 ሦላት ፊትን ታበራለች።

🩲7 ሦላት ነፍሥን ታስደስታለች።

🩲8 ሦላት መሰላቸትን ስንፍናንታሶግዳለች።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+xpkXtrdAhZRiNjM0

1 year, 7 months ago

👉قال ابن مسعود رضي الله عنه🩲

إن هذه القلوب أو عية فا شغلوها با القرآن ولا تشغلوها بغيره 🩲

🩲الزهد لامام أحمد رحمه الله // 900//

🩲ታላቁ ሱሀቢይ ኢብኑ መስኡድ እንዲህ ይላል እነዚህ ልቦች መቋጠሪያ እቃወች ናቸው ስለዚህ በቁርአን ቢዚ አድርጓት በሌላ ነገር ቢዚ አታድርጓት።

👉ሸርበ ማድረግ ተጠቀሙ ባረከሏሁ ፊኩም።

⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️
https://t.me/+xpkXtrdAhZRiNjM0

1 year, 7 months ago

የሰላም ጊዜ ዒባዳ፣ የምቾት ጊዜ ወደ አላህ መቅረብ ከፈተና መውጫ ሰበብ፣ ከጭንቅ መገላገያ መሳሪያ ነው። የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
احفظِ اللهَ يحفظْك ، احفظِ اللهَ تجدْه أمامَك ، تعرَّفْ إلى اللهِ في الرخاءِ يعرفُك في الشدَّةِ
"አላህን ጠብቅ፣ ይጠብቅሃል። አላህን ጠብቅ፣ ፊት ለፊትህ ታገኘዋለህ። በድሎት ጊዜ ወደ አላህ ተዋወቅ። በፈተና ጊዜ ያውቅሃል።"

አላህን ትእዛዙን በመጠበቅ፣ ክልከላውን በመራቅ ጠብቀው። ከጉዳት፣ ከክፋት፣ ከሸይጧን፣ ከነፍሲያ ክፋት ይጠብቅሃል። በምቾትህ ጊዜ ለትእዛዙ በማደር ወደሱ ተዋወቅ። በመከራህ ጊዜ ይደርስልሃል። የላቀው አላህ ባህር ውስጥ ተጥለው ዓሳ ስለዋጣቸው ነብዩ ዩኑስ እንዲህ ይላል:-
﴿فَلَوۡلَاۤ أَنَّهُۥ كان من ٱلۡمُسَبِّحِینَ * لَلَبِثَ في بَطۡنِهِۦۤ إلى يوم یُبۡعَثُونَ﴾
"እርሱ ለጌታው ከአወዳሾቹ ባልሆነም ኖሮ፤ እስከሚቀሰቀሱበት ቀን ድረስ በሆዱ ውስጥ በቆየ ነበር።" [አሷፋት፡ 143-144]

ዚክር ጋሻ ነው። ዚክር መድህን ነው። ኢብኑ መስዑድ ረዲየሏሁ ዐንሁ እንዲህ ይላሉ፦
ما كُرِب نبيٌ من الأنبياء إلا استغاث بالتسبيح .
"ከነብያት አንድም ነብይ ጭንቅ ላይ አልወደቀም፣ በተስቢሕ (ጌታውን) እርዳታ የጠየቀ ቢሆን እንጂ።"

"ሱብሓነላሂ ወቢሐምዲሂ፣ ሱብሓነላሂል ዐዚም"

--------------------
mohammed Ansuar
-----------------------------
🍀🍀🍀
በቴሌግራም ይ🀄️🀄️ሉን!
ኩኑ ዒባደሏሂ ኢኽዋና https://t.me/+Z7Dsltxcqq8zm2Rk

1 year, 7 months ago
1 year, 7 months ago
መስጂድ አል ፈትህ ቆንትር
1 year, 7 months ago

♻️ጉዞ ወደ ቆንትር .......
*📩 እሁድ ማለት ዛሬ ነው።*

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🤝*
➦ ዛሬ ማለት የሙሓደራ ቀን ነው።
➦ዛሬ ማለት የሰለፍዮች መገናኛ ቀን
*ነው

➦ዛሬ ማለት አንድ ወንድም አንዱን ወንድሙን የሚያይበት ቀን ነው።
➦ዛሬ ማለት  የኡስታዞች ድምፅ የሚቀዳበት እና በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍበት ቀን ነው።

➦ዛሬ ማለት እንኳን መቅረት ማርፈድ የተከለከለበት ቀን ነው።

🤝 አላህ ካለ ከዙሁር በኋላ በታላቁ ፈትህ መስጂድ(ቆንትር) የሙሓደራ ፕሮግራም ስለሚኖር እዛ እንገናኝ።

1 year, 7 months ago
***👇******👇******👇******👇******👇***

👇👇👇👇👇
https://t.me/+xpkXtrdAhZRiNjM0

1 year, 7 months ago

👈قال عبد الله ابن المبارك طلبت الأدب ثلاثين سنة وطلبت العلم عشرين سنة وكانوا يطلبون الأدب قبل العلم

👉ታላቁ አሊም አብዱላህ ቢን ሙባረክ አደብን ፈለኩኝ ሰላሣ አመት ኢልምን ፈለኩኝ ሀያአመት ሠለፎች አደብን ይፈልጉ ነበር ከኢልም በፊት።

👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+xpkXtrdAhZRiNjM0

1 year, 7 months ago
We recommend to visit

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads:

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
👉👉 @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ ስራ 👉 @Abusheymc

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik