የቅልድ እልፍኝ

Description
ሳቅ ብቻ
We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 1 week ago

3 months, 3 weeks ago
6 months, 2 weeks ago
11 months, 2 weeks ago

ሴቶች ስልክ Save ሲያደርጉ?**

ናቲ  ዲታው
አቤል  ቋጣሪው?
ሰሌ  ራይድ
ቴዲ  ፎከቴ
ሶል  ኮሮላ
ከድር  ሞተረኛው

ሌላ ካለ ጨምሩበት**

???????????
የቅልድ እልፍኝ

11 months, 3 weeks ago

አቦ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርሰናል?
.
.ቅድም ከቺኬ ጋር ሰፈር ውስጥ ምሳ እየበላሁ አንዱ ጩጬ መጥቶ ምን ቢል ጥሩ ነው?
.
.
.
.
.
.
..እማዬ እንደለች አጉርሱት

11 months, 3 weeks ago

ታካሚ:- ዶክተር አፕራሲዮን ስደረግ የመጀመሪያዬ ነው በጣም  ፈራውት በናትህ#ዶክተር:-አታስብ እኔም የመጀመርያዬ ነው ?****

11 months, 3 weeks ago

|« ለካስ እንዲህ ይከብዳል?‍?
.
.
አልጋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
ሶፋ ላይ ሞከረ ምንም አልተመቸው ፤
°
መሬት ሁኚ አለኝ ምንም አልተመቸው ፤
°
ወጪ እንውጣ አለኝ ወጣሁ ተቻኩዬ ፤
°
ከአበቦች መሃል ዛፍን ደገፍ ብዬ ፤
°
ዳግም በጀርባዬ ሳር ላይ ተንጋልዬ ፤
°
አንዴ ተንበርክኮ አንድ ጊዜ ቆሞ ፤
°
ወደታች ወደላይ ወደጎንም ዘሞ ፤
°
እርሱም አላረካው ወደ ቤት መለሰኝ ፤
°
አኳኋኑን አላወቀው እኔንም ገረመኝ ፤
°
አልጋላይ ውጪ አለኝ እኔም ወጣሁለት ፤
°
ከፍ በይ ዝቅ በይ ሁሉንም ሆንኩለት ፤
°
መስኮት ስር በር ስር አንዴ ከግድግዳ ፤
°
ምግብ ቤት ሳሎን ቤት መኝታ ቤት ጓዳ ፤
°
አንዴ በመቀመጥ አንዴ በቁጭ ሲለኝ ፤
°
ዝም ብሎ አይደለም ተንቀሳቀሽ ሲለኝ ፤
°
እንዲያ ሲቅበዘበዝ አበደ መሰለኝ ፤
°
እቤት ውስጥ በመብራት ፤
°
ውጪ ደግሞ በፀሐይ ፤
°
ከግራ ወደ ቀኝ ፤
°
ወደታች አንዴ ወደ ላይ ፤
°
አሁን ሁሉ በሳቅ ያፈነዳል ፤
°
ፎቶግራፍ ማንሳት ለካስ እንዲህ ይከብዳል።
?*?*

dirty mindoch ምን አስባችሁ ነበር??**

1 year ago

*?*brain :-ለምን እራስህን አጥፍተህ ከዚ ስቃይ አትገላገልም
.
.
.
.
.
?heart :-ግን እናትህ ብቻዋን ትቀራለች *?***

?ㅤ   ?ㅤ         ⌲       ?        
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

????
የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ

1 year ago

*?*ለዛሬ በጣም አሳዛኝ የሆነ
የፍቅር ታሪክ
*?*ልነግራቹ ወደድኩ። እናም እነሆ አልኩዋቹ"
"...እጅግ በጣም የሚፋቀሩ
ሁለት ፍቅረኛሞች ነበሩ። ታዲያ እነዚህ ፍቅረኛሞች በጣም
ከመዋደዳቸው የተነሳ
ሲበሉም፣ ሲጠጡም ሆነ
ሲዝናኑ ተለያይተው
አያውቁም።
አንድ ቀን አንድ
ላይ ሆነው ዎክ
በሚያደርጉበት ሰአት
ድንገት ሲበር የመጣ
መኪና ፍቅረኛዋን
ከጎኗ ነጠቃት። ልብሷም
በፍቅረኛዋ ደም
ተጨማለቀ። እጅግ
አዘነች። ልብሷ ላይ
የተፈናጠረው የፍቅረኛዋ
ደምም
የፈለገውን ያህል
ቢታጠብም ከልብሷ ላይ
ሊለቅ ወይም ሊፀዳ
አልቻለም። ይሄ ደሞ
ሌላ ጭንቀት ፈጠረባት።
ይባስ ብሎ ደሞ
በህልሟ 'ፀጉራቸው የሸበተ
አሮጊት ሴትዮ'
በፍቅረኛዋ ደም
የተጨማለቀውን ልብሷን
ለብሰው ይታዩዋት ጀመር።
ይሄን ግዜ አበደች።
ብቻዋን ሆና መለፍለፍ
መዘባረቅ ጀመረች። ይህን
ችግሯን ልብ ያሉ ቤተሰቦቿ
ይዘው ፀበል ይወስዷታል።
ፀበል ቦታ ስትደርስም በህልሟ
የሚታዩዋት 'ሽበታም
አሮጊት ሴትዮ' በግራ እጃቸው
መቆሚያቸውን
ተደግፈው በቀኝ እጃቸው
መቁጠሪያቸውን ይዘው
አገኘቻቸው።
ደነገጠች። አሮጊቷ
አጠገባቸው ስትደርስም
ቀና ብለው
"መጣሽ ልጄ? እኔም
አንድ ቀን
እንደምትመጪ አውቅ
ነበር።" አሏት
በደከመ ድምፅ።
ቀጥለውም "የፍቅረኛሽ
ደም ከልብስሽ ላይ
አለቅም እንዳለሽ
አውቃለው።
ማስለቀቂያውም እኔ
ዘንድ ይገኛል።" አሉና
መሀረባቸውን ፈተው
የተቋጠረ ነጭ ዱቄት
መሰል ነገር
አውጥተው ሰጧት።
እሷም አሮጊቷ የሰጧትን
ነገር ይዛ ወደ ቤቷ
ተመለሰች። በፍቅረኛዋ
ደም የተጨማለቀውን
ልብሷን አሮጊቷ
ቋጥረው በሰጧት ነጭ
ዱቄት መሰል ነገር
ስታጥበው የፍቅረኛዋ
ደም ከልብሷ ላይ
ሙልጭ ብሎ ጠፋ። ለካስአሮጊቷ
የሰጧት
ነገር...
.
.
.
.
.
.
.
....ኤሪያል የዱቄት ሳሙና
ነበር።"
?*?*?????**

?ㅤ   ?ㅤ         ⌲       ?        
ˡᶦᵏᵉ  ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ  ˢᵃᵛᵉ  ˢʰᵃʳᵉ  ᵘⁿᵐᵘᵗᵉ  ᶜʰᵃⁿⁿᵉˡ

????
የቅልድ እልፍኝ | ሰለ ፍቅር | አደይ

We recommend to visit

★ሰውን በማዝናናት የብቃት ማረጋገጫ ያለው ብቸኛው ቻናል ሁሌም Telegram ላይ በጥበብ ደምቀን እናሸበርቃለን

? Contact us, @Modenyazbot

»የተመረጡ እና ማንም ያላያቸው የአማሪኛ ቀልዶች እንዲሁም የሚያስደንቁ ስዕሎችንና ቪዲዮ ያገኛሉ።

° ° [ ሙድ እንያዝ በእኛ የአራዶች መዝናኛ ] ° °

° ° Creator @Teke_Man ° °

Last updated 2 weeks, 1 day ago

☕ ስለ ኢትዮጲያ ቡና የሚወጡ ወቅታዊና ትክክለኛ የክለቡ መረጃዎች አዚህ ያገኛሉ!

➪የዝዉዉር ዜና
☞የአሰልጣኞች አስተያየት
➪ጎሎች እና ቪዲዮዎች
☞የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ
➪ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ከየስታድየሙ !

➡መወያያ ግሩፓችን @Ethiopia_coffee_Sc

?ሀሳብ ወይም አስተያየት ካሎት
በዚህ ? @EthiopianCoffeeScBot ✍
BOT ማድረስ ይችላሉ!

Last updated 5 months, 3 weeks ago

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Last updated 2 months, 1 week ago