ጧኢፈቱል-መንሱራህ

Description
ይህ በጂማ ዩኒቨርሲቲ (JIT) የሸይኽ ሙሀመድ ዓረብ እያስቀሩት ያሉት ኩቱቦች በየ እለቱ የሚለቀቁበት ቻናል ነው።

የቻናሉ ዋና ዓለማ የሸይኹን፡ደርሶች ማስተላለፍና የተለያዩ አጫጭር ምክሮች መልቀቅና ቤተሰቦቻችን የፈልጉትን የድምፅ፣የpdf፣እና የተለያዩ ነገሮችን ማድረስ ነው።
ሀሳብ አስተያየት ከታች ባለው ቦክስ አሳውቁን

@MISS242537bot
Advertising
We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc

1 month, 1 week ago

▫️قال شيخ الاسلام ابن تيمية رحمه الله:

"كل من اتخذ شيخا أو عالما متبوعا في كل ما يقوله ويفعله! يوالي على موافقته ويعادي على مخالفته غير رسول الله صلى الله عليه وسلم فهو مبتدع ضال خارج عن الكتاب والسنة".

📚 جامع المسائل (٤٦٤/٧)

1 month, 2 weeks ago
اللهم اشغل قلوبنا بحبك ، وألسنتنا …

اللهم اشغل قلوبنا بحبك ، وألسنتنا بذكرك ، وأبداننا بطاعتك ، وعقولنا بالتفكر في خلقك والتفقه في دينك.

https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 2 weeks ago

بسم الله الرحمن الرحيم

እጅግ አዛኝ እና ሩህሩህ በሆነው በአሏህ ስም
ፅሁፌን እንደሚከተለው እጀምራለሁ።

ታላቁ ጌታችን አሏሁ ሱበሀነህ በሚያስተናብራቸው ነገሮች ሁሉ የራሱ የሆነ ብሎም ምሉዕ የሆነ ጥበብን ያዘሉ ምክኒያቶች አሏቸው።
ከእነዚህ ነገራቶች ከፊሉ በሰው ልጆች እይታ መጥፎ ወይም ችግር በከፊሉ ደግሞ ጥሩ የሆኑ ክስተቶች አሉ።ከአሏህ በኩል ግን ሁሉም ነገራቶች ጥሩ ናቸው እንጅ ምንም ሸር የሚባል ነገር ከሱ አይነሳም።

📎 በተለይም ደግሞ በመሬት መንቀጥቀጥ በኩል ያለው ደግሞ አሏህ ጥግ የደርሱ ጥበቦች ያሏቸው ክስተቶች መካከል ነው።ከእነዚህም ጥበቦች አሏህ ቁድራውንና ሀያልነቱን የሚያሳይበት ፣ የባሮችን ደካማነት ፣ የበደለኞችን በበደላቸው የሚያጠፋበት እንድሁም ሙእሚኖችን ወደ ጌታቸው እንድመለሱ የሚያስታውስበት ከጥበቦቹ መካከል ነው።

🗳📚قال ابن تيمية: والزلازل من الآيات التي يخوف الله بها عباده، كما يخوفهم بالكسوف وغيره من الآيات. والحوادث لها أسباب وحكم، فكونها آية يخوف الله بها عباده هي من حكمة ذلك. اهـ.
📖 ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ብለዋል፡-የመሬት መንቀጥቀጥ አላህ ባሮቹን በግርዶሽ እና በሌሎች ምልክቶች እንደ ሚያስፈራራባቸው ምልክቶች አንዱ  ነው።ክስተቶች(አደጋዎች) የራሳቸው ምክኒያቶች እና ጥበቦች አሏቸው።እነዚህ ነገራትች  አሏህ ባሮቹን ማስፈራሪያ ማድረጉ ደግሞ ከእነዚህ ጥበቦች ናቸው።

📚قال ابن القيم: ومن تأثير معاصي الله في  الأرض، ما يحل بها من الخسف والزلازل.
📖 ኢብኑል ቀይም እንዲህ ብለዋል፡- አላህን በመሬት ከማመፅ ከሚያስስከተሏቸው ውጤቶች መካከል በመሬት ላይ የመሬት መንሸራተትና የመሬት መንቀጥቀጥ ይጠቀሳል።

. ⭕️⭕️. ⭕️⭕️
ወደ ሀገራችን ስመለስ ደገሞ በባለፈችዋ ሌሊት አሏህ ካስከሰታቸው ክስተቶች መካከል - በአያት ኮንዶምኒየም -ጣፎ
-ተክለሃይማኖት ኮንዶሚኒየም
- በሰሜን ሸዋ ዞን ሸዋሮቢት ከተማ
-ደብረብርሃን
-ደሴ ባንቧ ውሃ
-ሳላይሽ
- ምንጃር አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱን ነው ተሰምቷል።
  ይህም ሰዎችን ሲያወናብድ እና ሲያስጨንቅ አምሽቷል ። አልሀምዱሊላህ እንደሰማነው ከሆነ ምንም የጠፋ ነገር ይለም።

ይህ ነገር የስልጣኔ ግን ዝቅጠት ባለበት አለም ላይ ካለው ሁኔታ አንፃር በጣም ትንሽ ነው።ዝሙት በአደባባይ የሜጨማለበት፣መጠጥ በየሱቁ እንደውሀ ፣ የሚስኪኖችና ድሆች ሀቅ በወበኔዎች በሚዘረፍበት ሀገር፣ከአእጅ ወደ አፍ የሚኖር ማህበረሰብ በሰላም ለፍቶ እንዳያድር በሚደረግበት ማህበረሰብ፣ የሰው ልጅ ደም ከደምነት ይልቅ እንደ ጅረት ውሀ የሚፈስበት ሀገር፣ የሰው ልጅ ነፍስ ከዘንባባ እንጨት በታች ከሚታሰብበት ሀገር ላይ በአንፃሩ ትንሽ ነው።

ስለሆነም ሁላችንም የአሏህን እዝነትና ርህራሄን እየጠየቅን ወደሱ መመለስና መልካም፡ስራወችን፡ማብዛት አለብን። ዋናው እና፡ትክክለኛው ቅጣታችን፡በኛ ላይ ከማረፉ በፊት።

https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 2 weeks ago
"إن العبد ليأتي يوم القيامة بسيئات …

"إن العبد ليأتي يوم القيامة بسيئات أمثال الجبال فيجد لسانه قد هدمها من كثرة ذكر الله تعالى"
ابن القيم
https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 3 weeks ago
**إذا أردت أن تُغير ما بك …

إذا أردت أن تُغير ما بك من الكروب..
فغيّر ما أنت فيه من الذنوب..

ابن الجوزي

https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 3 weeks ago
يقول ابن القيم رحمه الله : …

يقول ابن القيم رحمه الله : ﻣﻦ ﻛﻤﺎﻝ ﺍﺣﺴﺎﻥ ﺍﻟﺮﺏ ﺗﻌﺎﻟﻰ، ﺃﻥ ﻳﺬﻳﻖ ﻋﺒﺪﻩ ﻣﺮﺍﺭﺓ ﺍﻟﻜﺴﺮ ﻗﺒﻞ ﺣﻼﻭﺓ ﺍﻟﺠﺒﺮ، ﻭﻳﻌﺮﻓﻪ ﻗﺪﺭ ﻧﻌﻤﺘﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﺑﺄﻥ ﻳﺒﺘﻠﻴﻪ ﺑﻀﺪﻫﺎ
https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 3 weeks ago

قال ابن مسعود رضى الله عنه : من كان منكم مستنا، فليستن بمن قد مات، فإن الحي لا تؤمن عليه الفتنة.

https://t.me/tuaifetumensurah

1 month, 3 weeks ago
ለጁምዓ ሱና ይሰገዳልን ???

ለጁምዓ ሱና ይሰገዳልን ???

ለጁምዓ ሶላት ከፊትለፊቱ ሱና እንደማይሰገድ አሳልፈናል !!!

ነገር ግን አላህ ለሱ የፃፈለትን ያህል ሁለት ረከዓ ወይም ሁለት ሁለት ረከዓ ላይ (ሁለት ጊዜ ሦስት ጌዜ እያለ በማሰላመት ይሰግዳል።)

ይህም ማለት ሰውዬው መስጂድ ሲደርስ ጊዜ አላህ በወሰነለት ልክ የገራለትን ያህል ሁለት ሁለት ረከዓ እያደረገ ይሰግዳል ማለት ነው።ልክ ነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) እንዳሉት።
ከዚያም በመቀመጥ የዒማሙን መውጣት ይጠባበቅና ኹጥባ ይሰማል። ሶላት ይሰግዳል።

👉 ዋናው ነጥብ ከጁምዓ ሶላት በፊት "ራቲባ" (ሱና) የሚባል ሶላት አለመኖሩ ነው !!!

👉 ነገር ግን የገራለትን ያህል ሁለት ሁለት ረከዓ ይሰግዳል።

ሁለት ረከዓ "ተሒየተ አል-መስጂድን" ከሰገደም ይበቃዋል።

ከ"ተሒየተ አል-መስጂድ" ጋር ሌላ ሁለት ረከዓ ተጨማሪ ቢሰግድ የበለጠ የተሟላ ይሆናል !!!

👉 ምክንያቱም ፦ ዕለቱ ታላቅ እንዲሁም በለጭና ሳምንታዊ የዒድ ቀን ነው !!!

👉 ከጁምዓ በፊት ከሰገደ ሁለት ሁለት ረከዓ ላይ ያሰላምታል። በላጭ የሚሆነውም ይህ ነው።

ከዚያም "ሱብሓነላህ" "ላሂላሃኢለላህ"
በማለት ፤ ቁርኣን በማንበብ ፥ "እስቲግፋር" በማድረግ ወይም ፀጥ በማለት ኢማሙን ይጠባበቃል።

(ኑሩን አለደርብ) ((( ኢማም ኢብን ባዝ )))

ሀሳብ እና አስተያየት 🫴👇
@MISS242537bot

©®@amr_nahy1
https://t.me/tuaifetumensurah

2 months ago
يا طالب العلم لا تبغي به …

يا طالب العلم لا تبغي به بدلاً = فقد ظفرت وربِّ اللوح والقلم
وقدِّس العلم واعرف قدر حرمته = في القول والفعل ، والآدابَ فالتزم
واجهد بعزم ٍقوي لا انثناء له = لو يعلم المرء قدر العلم لم ينمِ

©®منقول من قناة الشيخ

https://t.me/tuaifetumensurah

We recommend to visit

📥ምርት እና አገልግሎቶን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ያናግሩን
FOR ANY PROMOTION 📩 @Abemallik

የኢትዮጵያ የመጀመሪያው አልበሞች እንደወጡ መገኛ ቻናል ነው ይቀላቀሉን የሚገራርሙ አልበሞች እንደወጡ እንዲሁም ቆየት ያሉ የድሮ አልበሞች እና የሳምንቱ አሪፍ ነጠላ ዜማ ያገኛሉ
........................
Buy ads: https://telega.io/c/ethioalbums

፨ለማንኛውም ሀሳብ አስተያየት እና ፕሮሞሽን
?? @ethioalbumsbot

Channel Created May 3/201

በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ ተከታታይ ፊልሞች በትርጉም ማግኘት ይችላሉ 😍 ።

➲ቻናላችንን ሼር ያርጉ @Series_Amhh

ለማስታወቂያ 👉 @Abusheymc